ዳኒ ዊልቤክ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ባደረጋቸው ባለፉት 6 ጨዋታዎች 4 ጎሎችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል!!🔥
ውጣ ከክለባችን ብሎ እንደተጠለዘ ሰው በእልህ ነው ሚጫወተው ባገኛቸው ቁጥር🥶
SHARE 📲 @EthioEpl
ውጣ ከክለባችን ብሎ እንደተጠለዘ ሰው በእልህ ነው ሚጫወተው ባገኛቸው ቁጥር🥶
SHARE 📲 @EthioEpl
❤96🤣19👏7😁6🔥4🤯4👍3
➟ ጥያቄ በዋነኝነት ለዩናይትድ ደጋፊዎች
ከማን ዩናይትድ ተጫዋቾችን የማባረር ስልጣን ቢኖራችሁ ማንን ቶለ ታሰናብታላችሁ ?
የሌላ ቡድን ደጋፊዎችም ሀሳብ ስጡ👇
SHARE 📲 @EthioEpl
ከማን ዩናይትድ ተጫዋቾችን የማባረር ስልጣን ቢኖራችሁ ማንን ቶለ ታሰናብታላችሁ ?
የሌላ ቡድን ደጋፊዎችም ሀሳብ ስጡ👇
SHARE 📲 @EthioEpl
😁50❤24💔10👍2🤯1
Forwarded from Y.W
በቻናላችን ስር የሚገኙ ዋና ዋና ቻናሎቻችን ተቀላቀሉ 👇
ዋናው ቻናላችን👇
https://t.me/EthioEpl🦁
የ ማን ዩናይትድ ቻናል👇
https://t.me/Zena_United⚽️
የቼልሲ ቻናል👇
https://t.me/EthioZena_Chelsea⚽️
የአርሰናል ቻናል👇
https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk⚽️
የፋብሪዝዮ ቻናል👇
https://t.me/FabrizioRomano_ET1🤩
የቪዲዮ ቻናል👇
https://t.me/+2lF4Q7IcKOYwODJk⚽️
የ Football Meme ቻናል👇
https://t.me/+hlObXgpzxIc4M2Jk😄
ዋናው ቻናላችን
https://t.me/EthioEpl
የ ማን ዩናይትድ ቻናል
https://t.me/Zena_United
የቼልሲ ቻናል
https://t.me/EthioZena_Chelsea
የአርሰናል ቻናል
https://t.me/+IgfaZ5c1Unk5MGJk
የፋብሪዝዮ ቻናል
https://t.me/FabrizioRomano_ET1
የቪዲዮ ቻናል
https://t.me/+2lF4Q7IcKOYwODJk
የ Football Meme ቻናል
https://t.me/+hlObXgpzxIc4M2Jk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤42🔥3😁3
🚨 ማይክል ካሪክ ከINEOS እና ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር አበረታች ውይይቶችን አድርጓል፣ እና ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ለመሾም ጠንካራ እጩ ሆኗል። 🧠
ዩናይትድ በዚህ ሳምንት አዲሱን አሰልጣኛቸውን እንደሚያረጋግጡ ይጠበቃል፣ ካሪክም እንደሚሾም ተስፋ ያደርጋል። 👀🔜
ክለቡ ውሳኔውን እስኪያጠናቅቅ ሶልሻየርር አሁንም በተጠባባቂነት ላይ ይገኛል። ⚖️
✍️ Fabrizio Romano
SHARE 📲 @EthioEpl
ዩናይትድ በዚህ ሳምንት አዲሱን አሰልጣኛቸውን እንደሚያረጋግጡ ይጠበቃል፣ ካሪክም እንደሚሾም ተስፋ ያደርጋል። 👀🔜
ክለቡ ውሳኔውን እስኪያጠናቅቅ ሶልሻየርር አሁንም በተጠባባቂነት ላይ ይገኛል። ⚖️
✍️ Fabrizio Romano
SHARE 📲 @EthioEpl
😁36❤28👏7❤🔥3👍2
ብሩኖ አካውንቱ ሀክ ተደርጎበታል !!
በአካውንቱ ላይም በሊቨርፑል 7 ለ0 የተሸነፉበትን አጋጣሚ እና ሌሎችም የተለያዩ አሽሙሮች እና ያልሆኑ ነገሮች እየተለቀቁበት ይገኛል !!
SHARE 📲 @EthioEpl
በአካውንቱ ላይም በሊቨርፑል 7 ለ0 የተሸነፉበትን አጋጣሚ እና ሌሎችም የተለያዩ አሽሙሮች እና ያልሆኑ ነገሮች እየተለቀቁበት ይገኛል !!
SHARE 📲 @EthioEpl
😁116🤣28❤19😢15
ራሽፎርድ በትላንትናው ዕለት ከባርሴሎና ጋር የስፔን ሱፐር ካፕ ዋንጫ ሲያነሳ፣ በተቃራኒው ደግሞ ማንችስተር ዩናይትድ ከነበረው አንድ የዋንጫ ተስፋ ከኤፍኤ ካፕ ውድድር በብራይተን አማካኝነት ተሰናብቷል !!
SHARE 📲 @EthioEpl
SHARE 📲 @EthioEpl
🤣188❤37😁14😭9💔6👍4🕊4🥰1😢1🏆1
❤42😁8👍5😢4
🚨BREAKING NEWS
➟ማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙ ነገ ይረጋገጣል ተብሎ ይጠበቃል።
SHARE 📲 @EthioEpl
➟ማይክል ካሪክ የማንቸስተር ዩናይትድ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙ ነገ ይረጋገጣል ተብሎ ይጠበቃል።
(ምንጭ talkSPORT)SHARE 📲 @EthioEpl
❤52😁11👍10
3 የትልቅ ቡድን አሰልጣኞች በ2026 በመጀመሪያዎቹ 12 ቀኖች ውስጥ ከቡድኖቻቸው ጋር ተለያይተዋል 🫨
ቀጣይ ተሰናባች ማንን ትጠብቃላችሁ ?
SHARE 📲 @EthioEpl
ቀጣይ ተሰናባች ማንን ትጠብቃላችሁ ?
SHARE 📲 @EthioEpl
❤52😭22😁7🙏4👍3🔥1
እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ™
3 የትልቅ ቡድን አሰልጣኞች በ2026 በመጀመሪያዎቹ 12 ቀኖች ውስጥ ከቡድኖቻቸው ጋር ተለያይተዋል 🫨 ቀጣይ ተሰናባች ማንን ትጠብቃላችሁ ? SHARE 📲 @EthioEpl
በውጤት ማጣት ቀውስ ውስጥ ከቀጠሉ ምናልባት ስንብታቸውን ልንሰማቸው የምንችላቸው አሰልጣኞች ፦
1⃣ ቶማስ ፍራንክ
2⃣ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑል ደጋፊዎች በአርኔ ስሎት ላይ ምን ሀሳብ አላችሁ ?
SHARE 📲 @EthioEpl
1⃣ ቶማስ ፍራንክ
2⃣ አርኔ ስሎት
የሊቨርፑል ደጋፊዎች በአርኔ ስሎት ላይ ምን ሀሳብ አላችሁ ?
SHARE 📲 @EthioEpl
😁81❤15💯7😡6👍3⚡2😱2