Eth-cryptopia
4.91K subscribers
7.38K photos
327 videos
33 files
3.32K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
2️⃣ Recover Phrase የሚለው በታች Tap to view Phrase የሚለውን ነክታችሁ የሚመጣላችሁን በNoteBook ወይንም Screenshot አንስታችሁ Backup ያዙ።

3️⃣በመቀጠል Backup የሚለውን ነክታችሁ Email አስገቡና verification code ሞልታችሁ ባክ አፕ አድርጉ።

⚠️ይሄን Seed Phrase ለማንም እንዳትሰጡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔥Near Wallet

⚡️ይሄ ትንሽ ቆየት ያለ ቦት ነው አሁንም ድረስ እየሰሩበት ነው ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

⚡️በየ አንድ ሰአት 0.1 Hot🔥 Mine ያደርጋል እየገባችሁ ክሌም አድርጉ።

⚡️በቅርቡ የሚያበቃ አይነት ከሆነ አሳውቃችኋለው።ዋጋው እንደዚ ነው ምናምን አልላችሁም ግን Airdrop ሰብስቦ ማስቀመጥ አይከፋም🙂

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙 Notcoin Update🔜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👀Notcoin bot check አድርጉት🪙

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💵ይሄን ቦት የማያውቀው አለ ብዬ አላስብም ቴሌግራም ላይ ኦንላይን ብዙ ጌሞችን ለመጫወት ያስችላል ከዛም በላይ በየ24 ሰአት ፍሪ ትኬት ይሰጣቿህ እሱን ስፒን በማድረግ እስከ 20 💎 ድረስ ሊሰጣቹ ይችላል እድል ካላችሁ👉

💎የማታውቁት ለመጀመር ይሄንፍሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/gamee?start=ref_406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
⚡️ስፒን አድርጋቹ የሚሰጣችሁን ፍሪ ትኬት 500 ከሞላላችሁ እንደዚ አይነት Event ውስጥ ኢንቨስት አድርጉት አሪፍ ሪዋርድ ይሰጣቿል ብዙ ኢንቨስት ያደረገ ጥሩ እድል ይኖረዋል።

⚡️ይሄ Event 24 ሰየት ኡካባቢ ነው የቀረው spin አድርጋችሁ 500 ካገኛቹ ኢንቨስት አድርጉት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
On wNOT <> NOT conversion

Good news!

You would be able to exchange wNOT to $NOT directly on Shardify.app on the listing date.

Notcoin is going to drop three zeroes from the number you see now. Value of wNOT will remain the same.

10M wNOT -> 10,000 $NOT

🪙 Convert Voucher to wNOT at Shardify.app
🙏 Buy wNOT at STON.fi

Stay tuned for next updates at @shardify
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እንደ Notcoin አይነት MemeCoin አለ እርግጠኛ አልሆንኩበትም Post ይደረግ ይቅር?
Anonymous Poll
61%
ይደረግ😊
39%
ይቅር🙌
Eth-cryptopia
⚡️ይሄ ቦት Withdraw ጀምሯል ትንሹ withdraw የሚደረገው 5XBL ነው በተጨማሪም ሜታ ማስክ ላይ የተወሰነ ETH ይጠይቃል Gas fee @CryptoUtopia2nd
የጀመሩት wXBL ወደ XBl መቀየር ነው ቀጥታ ወደ ሜታ ማስክ አይደለም የሚያስገባው❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ልክ እንደ NotCoin ነው ሁሉም ነገር ታስክ መጨረስ ሪፈር ማድረግ ምናምን ነው።

https://t.me/getcapybot/now?startapp=NDA2NDMyMDI0fGViODA3OWY1LTdlY2QtNGZjNy1hMjg3LWU4OGZjZTFhZjRiNg==

⚡️ስለቦቱ የቻልኩትን ለማብራራት እሞክራለው ለአሁን የምትፈልጉ ጅምሩት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2👏1
⚡️Global AMA will be in 20 minutes

21:00 Dubai time

Here https://t.me/notcoin?livestream

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔OGC MINING AIRDROP

💡አጠቃላይ የተዘጋጀው Token 1Billion ሲሆን እንደምታዩት 510 Million ገደማ Mine ተደርጓል በተጨማሪም ብዙ Mine በተደረገ ቁጥር የምታገኙት መጠን ይቀንሳል ስለዚህ በጊዜ በደምብ ሰብስቡት 1Billion Token Mine ሲደረግ ደግሞ ይቆማል✌️

©MULLER APPS/TechBamargna

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
⚡️ለመጀመር እና አካውንት ለመክፈትበዚህ ሊንክ ግቡ

https://t.me/OGCommunityBot?start=rdSMBvlfKbP0BEYj

1️⃣በመጀመርያ ቦቱን Start እንዳላችሁት የሚመጣላችሁ ይሄ ነው ለዚ ቦት አዲስ ከሆናችሁ switch to sign up በሉት።

2️⃣ኢሜይል አስገቡ ባስገባችሁት ኢሜይል Code ይላክላችኋል እሱን በማስገባት Verify አድርጉት እና Password በማስገባት Login አድርጉ አሁን ጨርሳቿል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
✔️ሰውን Invite በማድረግ እና እዚ ውስጥ ያሉትን ታስክ በመስራት Reward ከፍ ማድረግ ትችላላችሁ።


⚡️አሪፍ የሚባሉ Partner አላቸው ብትሰሩት ይጠቅማችኋል አዲስ ነገር ሲኖር ደግሞ እናሳውቃለን

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
📌XBlast 🔺በየ 24ሰአት እየገባችሁ ክሌም ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። በቅርቡ Withdraw ማድረግ እንደሚጀመር አሳውቀዋል።MetaMask ጋር ኮኔክት ማድረግ ይኖርባቿል ለመጀመር👇🏽 https://t.me/XBlastAppBot/App?startapp=XQPFOP
⚡️Xblast withdraw አደራረግ እና እንደ አዲስ ከ ሜታ ማስክ ጋር ማገናኘት ስላለብን እሱን Process ዛሬ አሳያችኊለው።ጥቂት ሰአት ታገሱኝ🙂

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3