Eth-cryptopia
4.89K subscribers
7.38K photos
327 videos
33 files
3.32K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔔HMSTR🐹 Hamster Kombat

✅️GATE.IO ላይ Pre-Market ይጀምራል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Blum: All Crypto – One App
Okay fam, here's your step-by-step guide for the 🤑 #SummerQuest & More. ELI5: How to claim 555 BP & participate in a $10,000 USDT Giveaway. Featuring: InVesT ZonE, Catizen, JetTon, PixelTap 1️⃣ Hit up the @BlumCryptoBot Tasks 2️⃣ Complete all four Summer…
🔔Blum New Task Added

✅️Join Binance & Get Verified አዲስ ለሆናቹ እስከ 100$ Voucher card ይሰጣል።

✅️Summer Quest በደንብ ስሩ ሪዋርድ አለው

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🔔ZAP On BLAST

Wallet Connect አድርጉ Metamask Extention ተጠቀሙ
ሁሉንም ታስክ ስሩና 2400 ያህል ZAP Point ሰብስቡ
ሰዎችን ጋብዙ

Task በሰራቹ መጠን እና ነጥባቹ ከፍ ባለ መጠን የሚሰጣቹ ደረጃ አለ በደረሳቹበት ደረጃ ልክ የምታገኙትም እየጨመረ ይመጣል።

10 ቀን ብቻ አላቹ።
$BLAST የተባለ ቶከን ነው ሪዋርዱ 10 ቀኑ ሲያልቅ።$BLAST ሊስት ሊደረግ 11 ቀን ብቻ ነው የቀረው።

አጠቃላይ 24PROJECTS አሉ ወደታች እያደረጋችሁ በሁሉም PROJECTS ውስጥ እየገባችሁ ስሩ በደንብ XP ሰብስቡ።

በየቀኑ እየገባቹ አዲስ ታስክ ካለ ቼክ አድርጉ።

ለመጀሙር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://zap.tech/zap-invite/d_A1MlZmeo

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🙏1
🔔MEMEFI COMBO ያልገባቹ ብፍጥነት ቁጥሮቹ ያሉበትን መንካት ነው።

https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
🐹Hamster Kombat

Hamster Kombat new update wallet disconnect feature added ton ther bot.

Ton Wallet መቀየር የምትፈልጉ አሁን መቀየር ትችላላቹ የሚከብድ Step የለውም።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥31
🔔Today Hamster Combat Morse code

D  -.. (DASH DOT DOT)
E  .   (DOT)
F  ..-. (DOT DOT DASH DOT)
I ..     (DOT DOT)

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍71
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (Beki Hib😍 Alex💪🏽.Bl❤️)
🔔Onchain

Onchain Okx የላላቿ ከ Trust wallet ወይም MetaMask ጋር በዚ መልኩ ማገናኘት ትችላላቹ ከዛ በኋላ ያለው Step ተመሳሳይ ነው wallet ውስጥ ወዳለው Built-in web browser ይወስዳቿል ከዛ Confirmation ይጠይቃል በመጨረሻ እንደተገናኘ የሚገልፅ ቴክስት ያሳያቿል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @CryptoUtopia2nd
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Ethio ቴክ'ˢ
🔔Onchain Onchain Okx የላላቿ ከ Trust wallet ወይም MetaMask ጋር በዚ መልኩ ማገናኘት ትችላላቹ ከዛ በኋላ ያለው Step ተመሳሳይ ነው wallet ውስጥ ወዳለው Built-in web browser ይወስዳቿል ከዛ Confirmation ይጠይቃል በመጨረሻ እንደተገናኘ የሚገልፅ ቴክስት ያሳያቿል። @CryptoUtopia2nd
🔔OnChain

OnChain በአሁን ሰአት ማይኒንግ አልቋል ነገ ሁሉም ሰው የሰበሰበውን Claim ማድረግ ይችላል።

Wallet ያላገናኛቹ እስከ ነገ ድረስ ግዜ አላቹ ሴፍ ለመሆን ግን እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰአት ድረስ ባለው Wallet ብታገናኙ እመክራለው።

Claim ለማድረግ gas fee ሊያስፈልገን ስለሚችል የተለታቱ Exchange ላይ ያላቹ አትሽጡ አስቀምጡት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1🔥1
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Apps Center Listing (Special Card)
✅️P2P Trading(Market)
✅️ NFT Collection Launch(Special Card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId374263985

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🥰3👏1🙏1
🔔Dormit new confirmed Airdrop🔥

ከBlum ጋር ተመሳሳይ ነው በየ 8 ሰአት እየገቡ claim ማድረግ ታስክ መስራት
Support by TON shasha(notcoin...😊

Launch date June 15

Link https://t.me/dormint_bot?start=406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster combat today morse code

N -•(DASH DOT)
F ..-.(DOT DOT DASH DOT)
T - (DASH)

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3