Eth-cryptopia
4.89K subscribers
7.37K photos
328 videos
33 files
3.32K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Forwarded from Eth-cryptopia
Eth-cryptopia
Satoshi-5090-GLO (1).apk
እዚ ውስጥ በመግባት Participate Airdrop የሚል አለ እሱን ተጫኑት የ እኔ ExitAirdop የሚለው Already ስላስጀመርኩት ነው።

500,000 Colend Token ተዘጋጅቷል እስካሁን 35% Mine ተደርጓል Active ሆነን እንስሰብስብ።

Multi account ስሩ በተለያየ ሰው Face Verification እየተጠቀማቹ

በ24 ሰአት 1 ግዜ ብቻ እየገባቹ Claim ማድረግ ነው

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔 Pixle tap by Pixle verse Daily combo

PixleTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗3
🔥HOT Wallet እየሰራላቹ ነው?
Anonymous Poll
48%
ይሰራል👍
52%
እየሰራልኝ አይደለም👎
🔔HOT Wallet እና PIXEL TAP ከተወሰነ ሰአት ሜንቴናንስ በኋላ መስራት ጀምረዋል ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔AVACoin New Update

AvaCoin በ Telegram ገጻቸው $AVACN Token Farming እንደሚያስጀምሩ አሳዋቀዋል ከዚ ቀደም ከነበረው Task ከመስራት እና ሰዎችን ከመጋበዝ ለየት ያለ ነው።

Farm ለማድረግ Earn የሚለው ውስጥ ስትገቡ GOLD Plot የሚል አለ እሱ ውስጥ ታገኙታላቹ።

በተጨማሪም Total Supply 20B $AVACN እንደሆነ አሳውቀዋል በዚም ምክንያት ከዚ በፊት ሰጥተው ከነበረው ቶክን ለሁሉም ተጨማሪ ቶክን ሰጥተዋል ገብታቹ እዩት።

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=52271bb6eae8e3bb1e08

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔NodePay

ከ Grass ጋር ተመሳሳይ የሆነ AI ላይ የሚሰራ ነው Internet በመጠቀማቹ ብቻ Point እየሰበሰባቹ በሰበሰባቹት መጠን የተወሰነ ነገር ታገኙበታላቹ Grass ላይ ከዚ ቀደም የሰሩ ሰዎችህ Minimum 50$ጀምሮ ነበር ሰያገኙበት የነበረው ይሄም ገና አዲስ ሰለሆነ የተወሰነ ተስፋ አድርጌበታለው።

በመጀመርያ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
Register ለማድረግ Email ብቻ ነው የሚያስፈልጋቹ Register አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ ተመለሱና LOGIN አድርጉ ።
NodePay Extension አውርዱና አገናኙት Connected ካላቹ ጨርሳቿል።
በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ laptop/Desktop ከሆነ ማንኛውም ሌተስት የሆነ ብሮውዘር ይችላል።

Eligable ለመሆን ተደማምሮ 100ሰአት ኮኔክት መሆን አለበት ከ ኔትወርካቹ ጋር።ባላቹ የ ኔትወርክ ፍጥነት የምትሰበስቡትም POINT ከፍ እያለ ይሄዳል።

ያልገባቹን ኮሜንት ሴክሽን ላይ ጠይቁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌5👍31
🔔 Hamster kombat todays combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Top10 Global Ranking(Special Card)
✅️Licence Europe(Legal)
✅️Prediction Markets(Marketl)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
🔔Memefi ✅️

✅️Memefi bot verify ሆኗል

✅️https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔Memefi ✅️ ✅️Memefi bot verify ሆኗል ✅️https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8 @CryptoUtopia2nd
🔔Memefi ✅️

✅️Memefi bot verify ሆኗል ከዚ በኋላ ለ አንድ ወር ያህል Mining ይቆያል በደንብ ስሩ

✅️https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from Eth-cryptopia
Hot Mining Airdop

ስለዚ Airdrop ከዚ ቀደም ቪድዮ ሰርቻለው እሱ የተንዛዛ እና አሰልቹ ከሆነባቹ ዛሬ ማታ በቻልኩት መጠን አጠር ያለ ፕሮግራም እሰራላቿለው።
አንድ ነገር ፖስት ካደረግኩኝ በኋላ የማልደጋግመው እናንተን ላለማሰልቸት በሚል ነው HOT አንዱ ከ 2$ ጀምሮ ነው እየተገመተ ያለው እውነት በዚ ዋጋ ሊስት ተደርጎ ከወጣ ምን ያህሎቻቹ እንደምትቆጩ አውቃለው።
ያለ ምንም Investment ወደ 5 HOT ነው የሰበሰብኩት እኔ ከ ሪፈራል 1 ሆት አካባቢ ሌላው በየ 2 ሰአት እየገባው Claim ያደረግኩት ነው እሱን ይዜ ቁጭ አላልኩም Mining Speed Storage አሳድጌበት ኢንቨስት ያደረግኩትን አሁን እየመለስኩት ነው ያለው ከ 1 ሆት አሁን ወደ 5 እየተቃእውብኩኝ ነው ድጋሜ ያን ያህል ከባድ የሚሆነው ገና መጀመርያ ላይ ነው Storage እና Minining speed እስክታሳድጉ።

አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Forwarded from Eth-cryptopia
🔥Hot Wallet

Hot Wallet በዋነኛነት Near Blockchain ላይ እየሰራ ያለ Mining App ነው ከጀመረም ወራትን አስቆጥሯል አሁን ላይ በዚ ወር መጨረሻ Mining ያልቃል የሚባል ነገር ቢኖርም እነሱ ራሳቸው ያረጋገጡት ነገር የለም።

Hot Mining app ብቻ አይደለም ዋሌትም ጭምር ነው የተለያዩ Crypto Currency እዚ ዋሌት ላይ ማስቀመጥ እንችላለን ለምሳሌ ETH,NEAR,USDT,USDC የመሳሰሉትን መጥቀስ እንችላለን።

ወደ ማይኒንጉ ስቴፕ ስንሄድ በመጀመርያ ገና ምንም አካውንት ከሌለን የሚመጣልን እንደምታዩ ነው አዲስ Account ከሆነ የምንከፍተው Create New Account ነው የምንለው ነገር ግን ከዚ ቀደም Account ኖሮን Seedphrase ባክአፕ አድርገን ይዘን ከነበረ Login ነው የምንለው።እዚ ጋር ማወቅ የሚገባቹ ነገር ከዚ በፊት አካውንት ከፍታቹ ነገር ግን Seed Phrase ስትይዙ የቀራቹ እና ረጅም ግዜ ያልገባቹ ሰዎች አፑ በራሱ ሎግ አውት ያደርገዋል InActive በሆናቹ ቁጥር እናንተ በራሱ ቴሌግራም Account መክፈት አትችሉም ሌላ Telegram Account መጠቀም ያለባቹ ካልሆነ Seed Phrase ማስታወስ ይኖርባቿል።

በመቀጠል Creat Account ካልነው በኋላ የሚመጣልን ሁለተኛው ምስል ላይ ያለው ነው እዚ ላይ የሚገኘው Seed Phrase ለማንም መስጠት የለባቹም ይሄንን አገኘው ማለት አንድ ሰው የ እናንተ Account በ እሱ እጅ ገባ ማለት ነው።
Seed Phrase copy ካደረጋቹ ወይ Screenshot ካልሆነ ጽፋቹ ካስቀመጣቹ በኋላ Create የሚለውን ንኩት እና Account Create ያደርግላቿል።በመቀጠል......

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Forwarded from Eth-cryptopia
Account Create ካደረጋቹ በኋላ መጀመርያ የሚመጣው Interface በመጀመርያ ምስል ላይ ያለው ነው እንደምታዩት ምንም ክሌም አላላቹም ባዶ ነው ።በመቀጠል Claim የሚለውን ትነኩታላቹ ወደ እሱ ስትገቡ ስለ HOT Wallet ማብራርያ ይጽፍላቿል እሱን Continue እያላቹ ታልፉት እና ወደ Storage ያስገባቿል ያኔ የመጀመርያውን HOT claim ማድረግ ትችላላቹ።እንደምታዩት Storage ብምን ያህል ሰአት እንደሚሞላ እና ስንት እንደሚሰጣቹ ያሳያቿል የኔ በ 2 ሰአት ይሞላል በየ 2 ሰአት ደግሞ ወደ Hot Account Create ካደረጋቹ የመጀመርያ HOT claim ካደረጋቹ በኋላ ቀጣይ የምታደርጉትን ደሞ አሳያቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Forwarded from Eth-cryptopia
በቀጣይ የተለያዩ ታስኮችን ወደመስራት ነው የምንሄደው
እነዚን ታስኮች የምታገኙት Storage-Mission የሚለው ውስጥ ሲሆን በመጀመርያው ምስል ላይ እንደምታዩት HOT Wallet እና Gas Free የሚል ሁለት የተለያዩ Mission ይገኙበታል።
HOT Wallet ውስጥ ስትገቡ 3 ታስክ አለ ሁለቱ ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ስለሚሰሩ እነሱን ሰሩ አንደኛው ግን የተወሰነ $ ሊኖር ሰለሚገባ Deposit ማድረግ የማትችሉ ከሆነ እለፉት Swap Near-UWON ከሚለው ውጪ ሁለቱን ስሯቸው።

GasFree የሚለው ውስጥ ደግሞ የተለያዩ Social Task ነው ያሉት Telegram Join ማድረግ ,Twitter,Instagram follow ማድረግ ናቸው እነሱን ገብታቹ ስሩት።ይሄ የሚጠቅማቹ በየሰአቱ እየገባቹ Claim ስታደርጉ እንደ GasFee ይጠቅማቿል።እያንዳንዱ Claim የሚደረገው NEAR Blockchain ላይ ሰለሆነ እነዚን እስከሰራቹ ድረስ GasFee አትጠየቁም። ነገር ኝ አልፎ አልፎ Gas Fee የላቹም እያለ የሚያስችግራቹ ከሆነ የተወሰነ $ deposit ብታደርጉ ወደራሳቹ ይስተካከላል።

ይሄን ከሰራቹ በኋላ ደግሞ ስለ Storage,Mining Speed ያሉትን ነገሮች አሳያቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3