Eth-cryptopia
4.91K subscribers
7.39K photos
327 videos
33 files
3.33K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
2️⃣በመቀጠል የራሱ Built in web browser አለው እሱ ውስጥ ትገባላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3️⃣Blastscan.io ብላችሁ ሰርች ታደርጉና ወደ መጨረሻ ትሄዳላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4️⃣Add Blast Mainnet የሚለውን ተጭናችሁ ሜታ ማስክ ላይ የXBL ዋሌት ማገናኘት ትችላላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5️⃣በትክክል ከሄዳችሁ እዚ ጋር Ethereum የነበረውን ወደ Blast ይቀይረዋል✔️

💎ለሌሎችም ስራዎች ሜታማስክ ያስፈልጋቿል።
1
6️⃣በመጨረሻም እዚ ውስጥ ስትገቡ Connect to MetaMask የሚል ይመጣል እሱን ነክታችሁ የሚላችሁን እያነበባችሁ ተከተሉ ቀላል ነው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📣 XBL will be listed on Uniswap at

🕗1:00PM UTC April 08th 2024🕗

👆Mark this calendar Astronauts, 24 hours from now.

🌐Website ✉️Chat Twitter 📰Medium 🤖Discord 🖐Docs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙Notcoin News

🪙የ NotCoin መስራች Alexander Plotvinov Hong Kong ላይ በነበረው ኢቨንት ከተናገረው መካከል

🪙የNotCoin Team አዲስ Game Lounch እንደሚያደርጉ አሳውቋል ከNotCoin ጋር ተመሳሳይነት ይኑረው አይኑረው ግልፅ የሆነ ነገር የለም።

🪙በማብራርያው ላይ NotCoin ወደተለያዩ ከረንሲ ለመቀየር ለሚያስችል ቦት እየተሰራ እንይሆነ ገልጿል።በምስል ላይ እንደሚታየው ከ NotCoin ወደ TON መቀየር እንደሚችል ይገመታል።

🪙ስንጠቀምባቸው የነበሩትን ስኪን በNFT መልክ መሸጥ እንደምንችልም አሳውቋል።

🪙በተጨማሪም በገልፃው ላይ ሲታዩ ከነበሩት ምስሎች በተወሰድ ግምት 1NOT 0.012$ ዋጋ እንደወጣለት በብዙ ሰው እየተወራ ነው እውነት ይመስላችኋል😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
💵KINGLYGM INSTANT BOT

በየ 24 ሰአት ውስጥ 0.16$ ይሰጣቿል

1️⃣በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማችሁ ቦቱን አስጀምሩት
https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_262047

2️⃣በመቀጠል ከቴሌግራም ዋሌት ቶን ስፔስ ጋር አገናኙት እና ClaimGM የሚለውን ተጫኑ እና ከ 24ሰአት በኋላ መጥታችሁ ፍሪ GM ውሰዱ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
Eth-cryptopia
📌በምታዩት መልኩ ቀጥታ ወደቶን ስፔስ ይገባል። @CryptoUtopia2nd
😏ሰው ሲበዛላቸው ትራንስፈር ፊ እየጠየቁ ነው እስኪ ዛሬ ክሌም ያደረገ ካለ እንደ እኔ transfer fee ጠይቋችኋል?
👍4
OKX Notcoin ፕላትፎማቸው ላይ ሊስት እንደሚደረግ አሳውቀዋል።

April 20 🔜
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
OKX Notcoin ፕላትፎማቸው ላይ ሊስት እንደሚደረግ አሳውቀዋል። April 20 🔜
🔔Okx Wallet ከአሁኑ ከፍታችሁ ብትጠብቁ እመክራለው ለመሸጥ እንኳን ብትፈልጉ ቀዳሚ ትሆናላችሁ ያኔ የሚከፍት ከበዛ ቬሪፋይ ለማድረግ ግዜ ይወስድባቿል።

🔔ለመክፈት ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡና የሚጠይቃችሁን ከሟላችሁ በኋላ OKX አፕ ከ ፕለይ ስቶር አውርዳችሁ ሎግኢን አድርጉ።
https://okx.com/en/join/7q9e-81995778

🔔Verify ለማድረግ Passport,Digital ID ,መንጃ ፍቃድ ከ3ቱ አንዱ ያስፈልጋችኋል። Verify አድርጋችሁ እንደጨረሳችሁ ከ1$ እስከ 50$ የሚይዝ Mystery Box ይሰጣችኋል።

🔔ቀጥታ አፕፕልኬሽኑን አውርዳችሁ Register የምታደርጉ Referal Code ላይ ይሄን አስገቡ🙂 81995778

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3👏1
⚡️Telegram

🔔Telegram 900Million ተጠቃሚዎኝን እፍርቷል።በዛሬ እለት የ Telegram owner እንዳሳወቁት Telegram 900M ተጠቃሚዎች ላይ መድረሱንና በአለማችን ካሉ አፕልኬሽኖች በተጠቃሚ ብዛት እና ዳውንሎድ በመደረግ 6ተኝ ደረጃን ይዟል።

🔔Pavel Durove ከ VK ራሱን ካገለለ እና Telegram ከመሰረተ 12አመታትን አስቆጥሯል የሚገርም ስኬት ላይም ይገኛል📈

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia pinned «🔔Okx Wallet ከአሁኑ ከፍታችሁ ብትጠብቁ እመክራለው ለመሸጥ እንኳን ብትፈልጉ ቀዳሚ ትሆናላችሁ ያኔ የሚከፍት ከበዛ ቬሪፋይ ለማድረግ ግዜ ይወስድባቿል። 🔔ለመክፈት ይሄንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ግቡና የሚጠይቃችሁን ከሟላችሁ በኋላ OKX አፕ ከ ፕለይ ስቶር አውርዳችሁ ሎግኢን አድርጉ። https://okx.com/en/join/7q9e-81995778 🔔Verify ለማድረግ Passport,Digital ID ,መንጃ…»