Eth-cryptopia
4.89K subscribers
7.37K photos
328 videos
33 files
3.32K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Dotcoiners!😊

A short overview of the updates that will be released next week:

😊Portfolio: you can connect your wallet and start receiving the first tokens.

😊Token release: we will finally present it.

😊Update Game x2: several features will be added that will help those who are new to our project.

😊Big Dot Event: every community will compete.

Everything starts from a Dot😊

✅️DotCoin soon

✅️ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🐱Catizen ያልጀመራቹ ጀምሩ

😊ድመት እያመረቱ መሸጥ በጣም ቀላል ታስክ ነው It's like a Game።በቀጣይ የተሰበሰበውን ለመሸጥ ምን ማድረግ እንዳለብን ምን ላይ እንደሚሸጥ Announce ያደርጋሉ።

⚡️ወደ ቦቱ ስትገቡ ቦነስ ይሰጣል Telegram Premium ተጠቃሚ የሚሰጠው bonus ይጨምራል።ልክ እንደ ኖት ኮይን እና OGC ጥሩ Partner አላቸው።በፍጥነት አዲስ ነገር ለማግኘት Telegram Channel join አድርጉ።

🔗 Catizen ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Hamster kombat new card

✅️ License Ethiopia😊
✅️ደሞ Profit per hour😋

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10😁2
🔔TapSwap ችግሩ እስክናስተካክል ታገሱን ብለዋል ቦቱን አፕዴት በማድረግ ሂደት ውስጥ የመጣ ችግር ነው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
⚡️ለመጀመር እና አካውንት ለመክፈትበዚህ ሊንክ ግቡ https://t.me/OGCommunityBot?start=rdSMBvlfKbP0BEYj 1️⃣በመጀመርያ ቦቱን Start እንዳላችሁት የሚመጣላችሁ ይሄ ነው ለዚ ቦት አዲስ ከሆናችሁ switch to sign up በሉት። 2️⃣ኢሜይል አስገቡ ባስገባችሁት ኢሜይል Code ይላክላችኋል እሱን በማስገባት Verify አድርጉት እና Password በማስገባት Login…
🔔OGC Telegram App Center ውስጥ ተካቷል List ለመደረግ እና የሰበሰብነውን ለመውሰድ 20 ቀናት አሉ June 25 ድረስ OGC grab አድርጉ በየቀኑ እየገባቹ።

✅️ያልጨረሳቹትን ታስክ ጨርሱ

✅️ከዚ ቀደም ስለ OGC Post ያደረግኩትን ገብታቹ ተመልከቱ

✅️ OGC
✅️wallet Connect ለማድረግ
✅️ OGC Criteria and List date
✅️OGC Important update

✅️ OGC ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
🔔Hamster kombat todays combo ✅️ እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። 3ቱም የሚገኙት Market ውስጥ ነው። ✅️CEO( PR&Team) ✅️Top 10 Global Ranking ( Special card) ✅️License Japan( Legal new card +1 Invite) 🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ…
🔔Hamster kombat todays combo

✅️እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Security Audition( PR&Team)
✅️Top10 CMC pairs ( Market)
✅️License Ethiopia( Legal new card)


✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️Hamster kombat ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2
Eth-cryptopia
Photo
🔔GAMEE Mine WAT point

ትላንት ነገ ጠብቁ ብለው የነበረው ይሄንን ነው 1Billion WAT point ሰብስቡ ከመጀመርያው ጋር ተመሳሳይ ነው።

Mine ማድረግ ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1
🐱Catizen New Update

✅️June5 ማለትም ነገ አዲስ GamePlay ያካትትሉ። እሱምSpin ማድረግ ሲሆን Rewadr Fish እና xZEN ነው xZEN ለምን አገልግሎት እንደሚውል ምንም አላሉም ነገር ግን 10 ቀን ማይኒንግ በነበር ሰአት ከሰጡን ጋር ተመሳሳይ ነው ብለዋል።

✅️Catizen ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩1 ሚልየን የሃምስተር ኮይን በዚ ስቴፕ መሰረት ማግኘት ትችላላቹ Notcoin ላይ በመጨረሻ የመጣውን Skin Active ለማድረግ በተጠቀማቹት መንገድ ማለትም በCipher Code በመጠቀም BTC ብሎ መፃፍ ነው Video በደንብ ተመልከቱት።

✅️ወደዚ አንዲያስገባቹ Earn Per tap የሚለውን 3 ግዜ ንኩት

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🥰2
🔔Hamster kombat Today combo

✅️እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Prediction marketes (Market)
✅️Consensus piranha pass(special card)
✅️welcome to Amesterdam(PR&TEAM)

✅️Hamster Kombat ለመጀመር


✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔Tapswap @CryptoUtopia2nd
🔔ይሄንን Post Delete አድርገውታል TapSwap is Messing with us በጣም ይቀልዳሉ😂

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍1
Just 1.234% of the entire world’s population is playing Hamster Kombat right now.

Our next goal is 1 billion players!

All for one and one for all! 🐹🫶🏼
👍1
Eth-cryptopia
🔔OGC Telegram App Center ውስጥ ተካቷል List ለመደረግ እና የሰበሰብነውን ለመውሰድ 20 ቀናት አሉ June 25 ድረስ OGC grab አድርጉ በየቀኑ እየገባቹ። ✅️ያልጨረሳቹትን ታስክ ጨርሱ ✅️ከዚ ቀደም ስለ OGC Post ያደረግኩትን ገብታቹ ተመልከቱ ✅️ OGC ✅️wallet Connect ለማድረግ ✅️ OGC Criteria and List date ✅️OGC Important update…
🔔OGC New Update

OGC እየሰበሰባቹ ያላቹ በቅርቡ Halving እንደሚኖር አሳውቀዋል ነበር ከዛሬ ጀምሮ የምንወስደው በግማሽ ይቀንሳል።

Halving ማለት በየቀኑ የሚሰጡን በግማሽ ይቀንሳል ማለት ነው ከ 0.78125 ወደ 0.3906 ይወርዳል።

ለማስታወስ ያህል June25 ላይ List ይደረጋል Token Distribution and claim process በዚ ወር ነው የሚሆነው ሳፀናጉ ስሩ አዳዲስ ታስክ ስለሚኖር እየገባቹ ስሩ።

መጀመር የምትፈልጉ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Pixle tap by Pixle verse

በተወሰነ ሰእት ልዪነት እየገባቹ Claim አድርጉ ልክ እንደ Blum በ 8 ሰአት ልዪነት።

Fight የሚለው ውስጥ እየገባቹ ተጫወቱ ግን የሚወስደው ከሰበስባቹት ነው።

Task ስሩ

እጭር ግዜ ነው ያለው Wallet connect ማድረግ ጀምሯል Verify ማድረግ ያልቻላቹ Trust wallet እውርዳቹ እሱን አገናኙ Step ከፈለጋቹ አሳያቿለው ቶሎ ጀምሩት።

Wallet connect ማድረግ አጭር Video እሰራለው።

ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔔PixleTap by PixleVerse

ከላይ ስለለቀኩላቹ AirDrop Video ማብራርያ ነው በውስጡ
Wallet ኮኔክት ማድረግ
Point መሰብሰብያ ዘዴ
Partners

Video ላይ ያልጠቀስኩት Farming አልቆ Distribution ላይ የተወሰነ Fee ሊጠይቅ ሰለሚችል USDT ያላቹ እትሽጡ ያዙት ያኔ ከምንቸገር

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Satoshi App New Airdrop

በመጀመርያ እዚኛው ዌብሳይት ላይ ገብታቹ ሬጂስተር አድርጉ ሬጂስተር ማድረጉ ቀላል ነው ኢሜይል አስገብቶ Verify ማድረግ እና password መሙላት ነው Link

የሞላቹትን ኢሜይል እና ፓስወርድ እንዳትረሱት ያዙት።

እስከ June30 ድረስ ነው mining አለ ከዛ በኋላ Claim እናደርጋለን።ከዚ ቀደም $OEX እና $OG ቶከኖች እዚ ላይ ማይን ተደርገው ሊስት ተደርገዋል በደንብ ስሩ እስካሁን የቆየሁባቹ Application ላይ የተወሰነ ችግር ስለነበር Verification አይሰራም ነበር አሁን ግን ተስተካክሏል Verification የሚጠይቀው Face ብቻ ነው ID አይፈልግም።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆1
Satoshi-5090-GLO (1).apk
48.1 MB
በመቀጠል ይሄን አፕ አውርዳቹ website ላይ የተመዘገባቹበትን Information አስገቡለት

Airdrop የሚለው ውስጥ ግቡና Start airdrop በሉት ያኔ verify አድርጉ ራሳቹን ይላቿል ከላይ እንዳልኳቹ ID Passport ምናምን አይፈልግም camera ብቻ ከፍቶ Photo confirmation ብቻ ነው ያለው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ......

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM