Eth-cryptopia
4.92K subscribers
7.4K photos
327 videos
33 files
3.34K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔔Bluwhale

🔗
https://farm.bluwhale.com/?referralCode=229aa4

connect X
complete task
Metamask connect አልሆን ካላቹ Link copy አድርጉና በMetamask browser ግቡ
referal code - 229aa4

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔MyTonWallet ከ Early ጋር በመሆን የ 3M $MY Token Giveaway አዘጋጅተዋል።

🚪በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ MyTonWallet App አውርዱ

🔗
https://my.tt/r/UQDGD7gMJl2-vMCiNBHpsEDnfhqI16hTXb4q7bmOWBrvfi52

🚪በመቀጠል @community_bot ላይ ገብታቹ በምስሉ ላይ ያለውን ክፈቱት እና የሚመጣላችሁን ታስክ በሙሉ ስሩ Ton stake እና buy ከሚለው ውጭ።

🚪Tonwallet Connect አድርጉ ሲላችሁ የ MyTonWallet Address አስገቡለት እስከመጨረሻው ድረስ ስሩት ቀላል ነው።

የሚያበቃበት ቀን May 6

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
⚡️FIRST FISHER X FTN

🔗 https://t.me/FirstFisher_bot/firstfisher?startapp=406432024

START በሉት
CREATE WALLET በሉት
በየ 1 ሰአቱ CLAIM DOKI የሚለውን ንኩ
ሁሉንም TASK ስሩ

🚨ALREADY LISTED TOKEN ስለሆነ MULTIPLE ACCOUNTS ስሩት👌
🔻INSTANT SWAP GUARANTEED
🔻Mining መጠኑ ሳይቀንስ ቶሎ ስሩት❗️

⚠️Wallet create ስታደርጉ የሚመጣላቹን Seed Phrase Screenshot እድርጓቹ ያዙ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Eth-cryptopia
💎Gamee Mining
Backed by Binance Lab

⚡️Reward 25M $LOOT በቀላሉ ቦት ውስጥ ገብታችሁ Start Mining ማለት ነው የሚጠበቅባቹ

⚡️ቦቱን የማታውቁት https://t.me/gamee?start=ref_406432024
ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ።

Link በመንካት ወድ ቦቱ ግቡ ከዛ Open App በሉት
ቀጥሎ ፊት ለፊት ላይ አዲስ ኢቨንት አለ ገብታቹ Start Mining በሉት
በየ 1 ሰአት እየገባችሁ Restart Mining በሉት ማይን ማድረግ ካቆመ።

⚡️እስካሁን 36% ማይን ተደርጓል ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ነው ቶሎ ጀምሩ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናቹ ስለ NotCoin 🪙 ምንም የማልላችሁ ምንም የተጨበጠ ነገር ስለሌለ ነው List የሚደረግበት ቀን ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ እስከ 2 ሳምንት ድረስ ባለው አዲስ ነገር ይኖራል በዚ ሳምንት ብዙ እንቅስቃሴ እያሳዩ ነው😊 ለመዘግየቱ ካቀረቡት ምክንያት መካከል

ወደ Voucher የተቀየረውን NotCoin ወደ ቦቱ መልሰው ክሌም እንዲደረግ ለማድረግ አንዱ ሲሆን ሌላው ደግሞ
በተመሳሳይ ሰአት ክሌም የሚያደርግ እና ለመሸጥ ወደ Okx transfer የሚያደርግ ሰው ብዛት ሊኖር ስለሚችል እሱን መሸከም የሚችል Infrastructure እየገነቡ እንደሚገኙ አሳውቀዋል።

የእኔን ግምት ስነግራቹ ደግሞ የCrypto Currency Market ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በጣም ዝቅታ እና ከፍታ ውስጥ ነው እሱንም ፍራቻ ይመስላል። ዛሬ በተወሰነ መልኩ መንቃቃት አሳይቷል ከዚ በመነሳት በቅርቡ list እንደሚደረግ እገምታለው።
መልካም አዳር🙌

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🙏1
ምን ያህሎቻቹ Laptop እና Internet Acess አላቹ ይሄን ፖል Vote በማድረግ አሳውቁኝ
Anonymous Poll
52%
አለኝ
48%
የለኝም
https://banterbubbles.com/
$GUMMY memecoin በምን መልኩ መሰብሰብ እንችላለኅ?

1️⃣ በ ኢሜይል sign up አድርጉ
2️⃣ በመቀጠል ታቡን ሳትዘጉት Farm አድርጉ
3️⃣ Airdrop Distribute ሲደረግ ለመካተት 10ሺ Point ሳትዘጉት ሰብስቡ ከዛም በላይ መሰብሰብ ትችላላቹ Browser ያስቸገራቹ የራሳቸው App ስላለ እሱን አውርዳቹ ተጠቀሙ
4️⃣ Solana Wallet Address ይጠይቃቿል እሱን አስገቡለት

Earn $GUMMY POINTS

ጨርሳቿል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
⚡️HamsteKombat ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነው መልቲ ታፕ ስላላው እንደ Tapswap አሪፍ ነው ይሄኛውም ⚡️ በቅርቡ እስከ 50$ Reward ይኖራል ከአሁኑ ጀምሩ 🔗 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024 Bot ውስጥ እንደገባቹ play in 1 click የሚለውን ነክታቹ አስጀምሩ ታስኮችን በመስራት ኮይን ማሳደግ ትችላላችሁ። ትንሽ…
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።

በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
ሰዎችን በመጋበዝ
ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።

⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።

⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።

⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል

@CryptoUtopia2nd
🙏52
🔔Saltwater Games

🌊 Saltwater Games is a gaming studio that blends Web3, AI, and immersive technologies, targeting competitive community gaming.

💰 The project has successfully raised $5.5 million from Deus X Capital and Fourth Revolution Capital

⚡️They recently launched quests that allow players to earn TXR, which can be converted into their token $XR later.

⚡️ለመሳተፍ እነዚን ነገሮች ማድረግ ይኖርባቿል

በመጀመርያ ከተከፈተ 4 ወር እና ከዛ በላይ የሆነው Twitter/X account እና 10 ተከታይ ሊኖራቹ ይገባል። 3 ወር አልፎት 10 ተከታይ ከሌላቹ Comment Section ላይ Username አስቀምጡልን እርስ በእርስ ፎሎው እንደራረጋለን።

ይሄን 🔗 https://saltwatergames.com/app?referralCode=3e76ca5a27 በመጠቀም ግቡና በEmail sign up አድርጉ ከእሱ በመቀጠል Twitter Account ከላይ ያልኳቹን መስፈርት ካሟላ እሱን Connect አድርጉ።

በትክክል ያልኳችሁን ካደረጋቹ የተለያዩ ታስኮችን መስራት ያስጀምራቿል።

ከ ታስኮች መሃል Referal code አስገቡ የማል አለ ይሄንን ኮድ ተጠቁሙ።
➡️3e76ca5a27

ሌላው ደግሞ በ Telegram bot 15,000$ የሚያወጣ ቶክን Giveaway አላቸው እሱን ተሳተፉ።ብዙ ትኬት ለመሰብሰብ ሞክሩ።

🔗ለመቀላቀል ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/saltwaterdrawbot?start=2afe295a-62fe-450d-8025-83cc359e1c69

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1