Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔔Satoshi App ላይ ዋሌት ለማገናኘት መጀመርያ Core Network add ማድረግ አለባቹ ይሄንን ለማድረግ እነዚን ምስል ተከተሉ።

⭐️Custom Network ውስጥ ከገባቹ በኋላ የምትሞሉት ይሄንን ነው

Network Name
CORE

New RPC URL
https://rpc.coredao.org/

Chain ID
1116

Currency Symbol
CORE

Block explorer URL
https://scan.coredao.org

⭐️ከላይ የተጻፈውን ስትሞሉ ያከበብኩበት አይንት ከመጣ በትክክል ተሞልቷል ማለት ነው Core Blockchain Mainnet የሚለውን ንኩትና Add የሚለውን ተጫኑ ከ እሱ ቀጥሎ Network Add ላድርግላቹ የሚል ይመጣል Confirm በሉት እና Network ወደ Core Mainnet ልቀይርላቹ ወይ የሚል ይመጣል Switch to Network የሚለውን ንኩት።

⭐️በመጨረሻም ያከበብኩበትን Address Copy አድርጋቹ ያዙ Satoshi App ላይ የምታስገቡት እሱን ነው።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
⭐️Satoshi App ላይ Wallet submit ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ።

1️⃣Wallet ምልክቱን ተጫኑት

2️⃣ካሉት አማራጮች ውስጥ Colend የሚለውን ምረጡ

3️⃣Link Withdraw Address የሚለውን ንኩት

4️⃣ከዚኛው Step በፊት Asset Password የሚል ይመጣላቿል እሱን ሙሉት የማትረሱትን Password ከ እሱ ቀጥሎ Metamask ላይ Copy አድርጋቹ ያዙ ያልኳቹን አድሬስ መጀመርያ ላይ ያለው Box ውስጥ አስገቡት ሁለተኛው Box ላይ Asset Password ሙሉ ከዛ በኋላ Register ባደረጋቹበት Email Code ይገባል አስገቡ እና Next

5️⃣KYC ጨርሱ Face Verification ብቻ ስለሆነ አያስቸግርም

6️⃣Colend Link Withdraw Address የሚለውን ንኩ Address Check አድርጉና Confirm በሉት

7️⃣መጨረሳ ምስል ላይ የምታዩት Successfully አስገብታቿል የሚል ከመጣ ጨርሳቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🐹Hamster Kombat Morse code

W •-- (DOT DASH DASH)
H ••••(DOT DOT DOT DOT)
A •- (DOT DASH)
L •-•• (DOT DASH DOT DOT)
E • (DOT)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🍀BLUM

🍀BLUM 5 New Task Added

🍀BLUM በየግዜው አዳዲስ ታስክ አለ Claim ለማድረግ ስትገቡ Check አድርጉ ድንገት Time Limited Task ቢመጣ እና እኛ ብንዘገይ ትጎዳላቹ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏4👍1
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopi
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🪙TimeFarm

🪙TimeFarm Daily Question
⭐️ Answer - 03 January 2009

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    2 2 2 2

👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 1M Coin ይሰጣቿል።

አልሰራ ካላቹ በኋላ ሌላ Combo ይወጣል እሱን ትሞክሩታላቹ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔥HOT Wallet 🤝 BNB Blockchain

🔥HOT Wallet ከ BNB Blockchain ጋር አብረው መስራት መጀመራቸው ተከትሎ አዳዲስ ታስክ አለ ግን Minimum 5$ በላይ BNB DEPOSIT ማድረግ አለባቹ አቅሙ ያላቹ ስሩት 4Hot ይሰጣል።

🔥መጀመር የምትፈልጉ LINK ➡️ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3