Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
⭐️TABI

FIRST 1M USER

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
CLAIM NOW በሉት
SOCIAL TASK ጨርሱ Twiiter Telegram Join Follow ማድረግ ነው
DAILY CHECK IN አድርጉ
EARN የሚለው Section ውስጥ ሁሉንም TASK ስሩ
Invite አድርጉ።
Daily Check in አለው ሌላ ደግሞ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው።
Tabi ከዚ ቀደም Website ላይ በሚኖር Airdrop የሚታውቅ ነው በቅርቡም ነበር።

⭐️Raised 10M from Big Investor's

😊Normal User 5k
⭐️Premium user 10k

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
⭐️FLAREX Big AIRDROP

ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/flarexgamebot?start=668e81a6e0af5fc4714895a2

በየ 3 ሰአቱ Claim አድርጉ
PLANETS የሚለውን የሚለውን ውስጥ ገብታቹ
Task በመስራት የPLANET LEVEL UPGRADE አድርጉ

Fund Raised 35M from Big Investor's
Twitter ላይ ገብታቹ ተመልከቱ ትላልቅ Exchange follow ይደረጋል ወደ ስራ...

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥ChainCrops DailyCombo

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🔔Tapswap task Top 10 Crypto Billionaires 2024

CODE - L6SE704V81

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🪙TIME FARM New Update

🪙Time Farm Earn section ውስጥ አዲስ ነገር አምጥቷል ጥያቄዎችን በመመለስ እስከ 250,000 Second Point ማግኘት ትችላላቹ ጥያቄዎቹ በቀላሉ Google ቢደረጉ የሚገኙ ስለሆነ ሰርች በማድረግ ብቻ መልሱን ማግኘት ይቻላል ።

🪙የዛሬው መልስ October 31 2008 ነው

🪙መልሱን የምታስገቡት አጠገቡ የ Calendar ምልክት አለ እሱን በመንካት ወይም መልስ ምስጫ ሳጥኑን ስትነኩት ካላንደር ይከፍትላቿል ሳትሳሳት ሙሉ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔DejenDog New Confirmed Airdrop

Tap Tap በማድረግ
ሰው ሪፈር በማድረግ
ታስክ በመስራት Point ከፍ አድርጉ ያልገባቹ Help የምለው ውስጥ ግቡና በደንብ እዩት
በሰጣቹ Coin Level አሳድጉበት ታፕ የምታደርጉት እና የሚሰጣቹ Coin ይጨምራል

➡️Tap tap በማድረግ $HIT coin ሰብስቡ መጨረሻ ላይ ወደ $HSK token ይቀየራል።

➡️ለመጀመር https://t.me/DejenDogBot?start=68cd6b1e

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Tapswap task How Cryptocurrency Works

CODE - fibonacci

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰1
🔥HOT Wallet Pre-Market Price

🔥1 HOT ከሳምንት በፊት እዚው ማርኬት ላይ ወደ 6.2$ ነበር በዛሬው እለት 10% ጨምሮ ወደ 7.6$ ደርሷል ሳትዘናጉ ስሩ ሊስት ሲደረግ ከሁሉም በዚ ሊሆን ይችላል ምንካሰው።እውነት ለመናገር እስከ 2$ ነበር እኔ የጠበኩት😊

🔥የ 1 ሳምንት Event ላይ የተሳተፋቹ ቢያንስ Storage እና Mining speed መጨመርያ Hot አግኝታቿል አትዘናጉ እናንተ።

🔥ሌላው ከ Solana ጋር በመሆን ያዘጋጁት Event አሁንም አላለቀም ሰዎችን በመጋበዝ የምታገኙትን መጨመር ትችላላቹ።

🔥መጀመር የምትፈልጉ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍2
🔔Satoshi App ላይ ዋሌት ለማገናኘት መጀመርያ Core Network add ማድረግ አለባቹ ይሄንን ለማድረግ እነዚን ምስል ተከተሉ።

⭐️Custom Network ውስጥ ከገባቹ በኋላ የምትሞሉት ይሄንን ነው

Network Name
CORE

New RPC URL
https://rpc.coredao.org/

Chain ID
1116

Currency Symbol
CORE

Block explorer URL
https://scan.coredao.org

⭐️ከላይ የተጻፈውን ስትሞሉ ያከበብኩበት አይንት ከመጣ በትክክል ተሞልቷል ማለት ነው Core Blockchain Mainnet የሚለውን ንኩትና Add የሚለውን ተጫኑ ከ እሱ ቀጥሎ Network Add ላድርግላቹ የሚል ይመጣል Confirm በሉት እና Network ወደ Core Mainnet ልቀይርላቹ ወይ የሚል ይመጣል Switch to Network የሚለውን ንኩት።

⭐️በመጨረሻም ያከበብኩበትን Address Copy አድርጋቹ ያዙ Satoshi App ላይ የምታስገቡት እሱን ነው።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
⭐️Satoshi App ላይ Wallet submit ለማድረግ ይሄንን Step ተከተሉ።

1️⃣Wallet ምልክቱን ተጫኑት

2️⃣ካሉት አማራጮች ውስጥ Colend የሚለውን ምረጡ

3️⃣Link Withdraw Address የሚለውን ንኩት

4️⃣ከዚኛው Step በፊት Asset Password የሚል ይመጣላቿል እሱን ሙሉት የማትረሱትን Password ከ እሱ ቀጥሎ Metamask ላይ Copy አድርጋቹ ያዙ ያልኳቹን አድሬስ መጀመርያ ላይ ያለው Box ውስጥ አስገቡት ሁለተኛው Box ላይ Asset Password ሙሉ ከዛ በኋላ Register ባደረጋቹበት Email Code ይገባል አስገቡ እና Next

5️⃣KYC ጨርሱ Face Verification ብቻ ስለሆነ አያስቸግርም

6️⃣Colend Link Withdraw Address የሚለውን ንኩ Address Check አድርጉና Confirm በሉት

7️⃣መጨረሳ ምስል ላይ የምታዩት Successfully አስገብታቿል የሚል ከመጣ ጨርሳቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3