Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
DOGS TG

⭐️ገና በ2 ቀኑ Viral የወጣ ነው ትላንትና በዚ ሰአት 2K Subscriber ብቻ የነበረው ቻነላቸው አሁን ወደ 300K እየሄደ ነው።

የምታደርጉት መጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ Start በሉት LINK https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=J_PuPDJuRj2sJJc-lPwcRw

START በሉት እና የቴሌግራም አካውንታቹ የተከፈተበትን ግዜ አስልቶ የሚደርሳቹን DOGS Allocation ይሰጣቿል TG Premium ተጠቃሚ ከሆናቹ 300DOGS ይጨምርላቿል።

DOGS ለመጨመር ሰዎችን INVITE አድርጉ

Telegram CEO Pavel support እንደሚያደርጋቸው እየተወራነው።በተጨማሪም NotCoin and Blum CEO leader board ላይ ታይተዋል👀 በደንብ Viral ሳይወጣ ጀምሩት።

በዛውን Telegram ከከፈታቹ ስንት አመት እንዳስቆጠራቹ Comment box ላይ አስቀምጡ።😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🐟AQUA X Nomis

የተወሰነ ይሄን ነገር ላብራራላቹ AQUA ከ Nomis ጋር እያደረጉ ያሉት Like KYC ነው Multiple Account Filter ለማድረግ ነው ይሄንን System ያመጡት።

🔔Nomis ምንድነው የሚሰራው?

Nomis የሚሰራው ስራ የ Wallet activity ተመልክቶ ለ እሱ በ Percentage ደረጃ ይሰጥና የተሰጠንን ደረጃ በ NFT መልክ Wallet ላይ እንዲቀመጥ ያደርግልናል።NFT የሚያገለግለው ልክ እንደ Proof ነው ባንክ ሄደን ገንዘብ ገቢ ካደረግን በኋላ እንደሚሰጠን ደረሰኝ ቁጠሩት ያንን ደረሰኝ ካልያዝን ማስረጃ የለንም ምንም አይነት ቦታ ተቀባይነት አይኖረንም መክፈላችን የሚያረጋግጥ ነገር እስካልያዝን ድረስ።

🔔Nomis እንዴት ነው ደረጃ የሚሰጡው?

Nomis ደረጃ የሚሰጠው ከዚ በፊት ዛሬም ሊሆን ይችላል በዛ Wallet አማካኝነት የተደረገን ግብይት ይመለከትና ሊሰጠን የሚገባ ደረጃ ይሰጠናል።ለምሳሌ ከ AQUA እና Nomis ጋር ያገናኘነው Wallet ምንም እንቅስቃሴ አድርጎ የማያውቅ ከነበር 0 ነው የሚሰጠን ለ AQUA Airdropም Eligable አንሆንም ስለዚ ማገናኘት ያለባቿ Wallet ከዚ ቀደም Ton,USDT,NOT እነዚን ተቀብሎ ልኮ የሚያውቅ መሆን አለበት በ አጭሩ እንቅስቃሴ የነበረው።

ምንም እንቅስቃሴ ያልነበረቅው ዋሌት ያላቹ ማድረግ ያለባቹ ዋናው Wallet ላይ ያላችሁን የተወሰን ወደ TonSpace ምናምን ላኩ Exchange አድርጉ እሱን እንደ ግብይት ስለሚቆጥረው ያኔ Eligable ያደርጋቿል።

AQUA እና Nomis ላይ የምታገናኙት Wallet ተመሳሳይ መሆን አለበት እና እንዳልኳቹ እንቅስቃሴ የነበረው።

የሰጣቹ Score 40 ከበለጠ AQUA ላይ ቦነስ ይጨመርላቿል።

ከዛ በኋላ ቀላል ነው NFT Mint ለማድረግ ያሰባቹ 1M ሰው Mint እስኪያደርግ ድረስ የ Gas Fee 0.2Ton ብቻ ነው የምትከፍሉት ስለዚ መፍጠን አለባቹ ከዛ በኋላ Mint ለማድረግ ተጨማሪ ክፍያ ሊጠይቅ ይችላል።

ያልገባቹን Comment Section ላይ ጠይቁን።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
🐹Hamster kombat new card🔥

Oracle New card Web3

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Margin Trading x30 (Market)
Semi-final England vs Netherlands (Special new card)
Oracle(Web3)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31
⭐️TABI

FIRST 1M USER

በዚህ ሊንክ ግቡ
START በሉት
CLAIM NOW በሉት
SOCIAL TASK ጨርሱ Twiiter Telegram Join Follow ማድረግ ነው
DAILY CHECK IN አድርጉ
EARN የሚለው Section ውስጥ ሁሉንም TASK ስሩ
Invite አድርጉ።
Daily Check in አለው ሌላ ደግሞ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው።
Tabi ከዚ ቀደም Website ላይ በሚኖር Airdrop የሚታውቅ ነው በቅርቡም ነበር።

⭐️Raised 10M from Big Investor's

😊Normal User 5k
⭐️Premium user 10k

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
⭐️FLAREX Big AIRDROP

ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/flarexgamebot?start=668e81a6e0af5fc4714895a2

በየ 3 ሰአቱ Claim አድርጉ
PLANETS የሚለውን የሚለውን ውስጥ ገብታቹ
Task በመስራት የPLANET LEVEL UPGRADE አድርጉ

Fund Raised 35M from Big Investor's
Twitter ላይ ገብታቹ ተመልከቱ ትላልቅ Exchange follow ይደረጋል ወደ ስራ...

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥ChainCrops DailyCombo

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🔔Tapswap task Top 10 Crypto Billionaires 2024

CODE - L6SE704V81

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🪙TIME FARM New Update

🪙Time Farm Earn section ውስጥ አዲስ ነገር አምጥቷል ጥያቄዎችን በመመለስ እስከ 250,000 Second Point ማግኘት ትችላላቹ ጥያቄዎቹ በቀላሉ Google ቢደረጉ የሚገኙ ስለሆነ ሰርች በማድረግ ብቻ መልሱን ማግኘት ይቻላል ።

🪙የዛሬው መልስ October 31 2008 ነው

🪙መልሱን የምታስገቡት አጠገቡ የ Calendar ምልክት አለ እሱን በመንካት ወይም መልስ ምስጫ ሳጥኑን ስትነኩት ካላንደር ይከፍትላቿል ሳትሳሳት ሙሉ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔DejenDog New Confirmed Airdrop

Tap Tap በማድረግ
ሰው ሪፈር በማድረግ
ታስክ በመስራት Point ከፍ አድርጉ ያልገባቹ Help የምለው ውስጥ ግቡና በደንብ እዩት
በሰጣቹ Coin Level አሳድጉበት ታፕ የምታደርጉት እና የሚሰጣቹ Coin ይጨምራል

➡️Tap tap በማድረግ $HIT coin ሰብስቡ መጨረሻ ላይ ወደ $HSK token ይቀየራል።

➡️ለመጀመር https://t.me/DejenDogBot?start=68cd6b1e

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Tapswap task How Cryptocurrency Works

CODE - fibonacci

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰1
🔥HOT Wallet Pre-Market Price

🔥1 HOT ከሳምንት በፊት እዚው ማርኬት ላይ ወደ 6.2$ ነበር በዛሬው እለት 10% ጨምሮ ወደ 7.6$ ደርሷል ሳትዘናጉ ስሩ ሊስት ሲደረግ ከሁሉም በዚ ሊሆን ይችላል ምንካሰው።እውነት ለመናገር እስከ 2$ ነበር እኔ የጠበኩት😊

🔥የ 1 ሳምንት Event ላይ የተሳተፋቹ ቢያንስ Storage እና Mining speed መጨመርያ Hot አግኝታቿል አትዘናጉ እናንተ።

🔥ሌላው ከ Solana ጋር በመሆን ያዘጋጁት Event አሁንም አላለቀም ሰዎችን በመጋበዝ የምታገኙትን መጨመር ትችላላቹ።

🔥መጀመር የምትፈልጉ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5👍2
🔔Satoshi App ላይ ዋሌት ለማገናኘት መጀመርያ Core Network add ማድረግ አለባቹ ይሄንን ለማድረግ እነዚን ምስል ተከተሉ።

⭐️Custom Network ውስጥ ከገባቹ በኋላ የምትሞሉት ይሄንን ነው

Network Name
CORE

New RPC URL
https://rpc.coredao.org/

Chain ID
1116

Currency Symbol
CORE

Block explorer URL
https://scan.coredao.org

⭐️ከላይ የተጻፈውን ስትሞሉ ያከበብኩበት አይንት ከመጣ በትክክል ተሞልቷል ማለት ነው Core Blockchain Mainnet የሚለውን ንኩትና Add የሚለውን ተጫኑ ከ እሱ ቀጥሎ Network Add ላድርግላቹ የሚል ይመጣል Confirm በሉት እና Network ወደ Core Mainnet ልቀይርላቹ ወይ የሚል ይመጣል Switch to Network የሚለውን ንኩት።

⭐️በመጨረሻም ያከበብኩበትን Address Copy አድርጋቹ ያዙ Satoshi App ላይ የምታስገቡት እሱን ነው።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3