Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓም በጀት አመቱን ማጠናቀቁን ተከትሎ የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል።
ነጻ አገልግሎቱ ከዛሬ ምሽት ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል።
ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል።
ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
@tikvahethiopia

😁17❤3🙏1
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👏3😡1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁22❤1
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁8💔2❤1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6😭1