@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎2😡2👍1
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😡3❤1👍1👎1
Sergei Sergienko
መብራት ሀይል ሄደህ መብራት የለም ስትባል ያለው ስሜት😂
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁8❤1
Forwarded from Matchain Fam
Anonymous Poll
81%
Visited airdrop.matchain.io 📎
78%
Logged in with telegram account ✉️
70%
Achieved MatchID level 1 ✅
67%
Connected wallets with transactions and NFTs to MatchID 🖼
64%
Got $1 worth of BNB on Matchain Network in your MatchID or connected wallet 🔥
72%
Followed @matchain_io on Twitter/X and tweeted about us ❌
😁8
Matchain Fam
📸 Snapshot’s taken. What you did is locked.
Matchain has officially taken the snapshot.
Every wallet that set up a MatchID, minted NFTs, completed transactions, and joined our campaigns is now recorded.
🧠 Snapshot ≠ reward. It’s a marker. Your early moves are on-chain. But this isn’t the end—it’s setup for what’s next.
$MAT launches in 5 days.
🏪
MatchHub | MatchID | MatchScan | Website | Blog | Airdrop | Get Genesis License | Win PSG Tickets
Matchain has officially taken the snapshot.
Every wallet that set up a MatchID, minted NFTs, completed transactions, and joined our campaigns is now recorded.
If you have any technical issues, please comment below — our mods are here to help you🔥 Now go to airdrop.matchain.io🔥 Tap “Get Ready to Claim”🔥 Connect and submit your wallet for the airdrop🔥 You’re set. Watch for the instructions on our official channels✉️ ❌ 🤖 📷 📄
MatchHub | MatchID | MatchScan | Website | Blog | Airdrop | Get Genesis License | Win PSG Tickets
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭5
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba
የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ !
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ሚገኙ 1,227 የግል ትምህርት ቤቶች በ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን እስከ 65 በመቶ ድረስ የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ እንዲያደርጉ እንደተፈቀደለቸው ተሰምቷል።
የጭማሪውን ጣሪያ 65 በመቶ መጨመር እንዲችል የተፈቀደለት ግን አንድ ትምህርት ቤት ብቻ ነው ተብሏል።
የከተማው ካቢኔ ባፀደቀው፣ " የግል ትምህርት አገልግሎት ክፍያ አሠራር ሥርዓት ረቂቅ ደንብ ቁጥር 194/2017 " መሠረት በ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ከ1,585 የግል ትምህርት ቤቶች ውስጥ 1,227 ያህሉ እስከ 65 በመቶ ብቻ የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ ማድረግ እንደሚችሉ የአዲስ አበባ ከተማ የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ኢዘዲን ሙስባህ ለሪፖርተር ጋዜጣ ተናግረዋል።
በ2018 ዓ.ም. ጭማሪ ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁ 1,227 ትምህርት ቤቶች አስቀድሞ የክፍያ ጭማሪ መነሻ ሐሳባችሁን አቅርቡ ሲባሉ " የዋጋ ግሽበት (Inflation) ጨምሯል " በሚል ያቀረቡት ጭማሪ አስደንጋጭ ነበር ብለዋል።
ከትምህርት ቤቶቹ ውስጥ 10 በመቶ የሚሆኑት ብቻ እስከ 50 በመቶ የጭማሪ ሐሳብ ያቀረቡ ሲሆን፣ ቀሪ 90 በመቶ ያህሉ ከ75 እስከ 263 በመቶ ጭማሪ ማቅረባቸውን ተናግረዋል።
ሆኖም ትምህርት ቤቶች ፣ ወላጆች፣ የከተማ አስተዳደሩ የትምህርት ቢሮ፣ የንግድ ቢሮ፣ የፕላንና ልማት ቢሮ፣ የፍትሕ ቢሮና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት በተሳተፉበት ጥናት፣ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር አብሮ ሊሄድ የሚችልና በሚቀጥሉት 3 ዓመታት የሚኖር የዋጋ ማሪ ጣሪያ ይፋ መደረጉን አስረድተዋል።
የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ የክፍያ ጭማሪ ጣሪያውን ሲያስቀምጥ አንዱ መሠረት ያደረገበት ነጥብ የትምህርት ቤቶች ጥራት እንደሆነ ጠቁመዋል።
በዚህም ት/ቤቶች ከደረጃ አንድ እስከ ደረጃ አራት ተብለው በመሥፈርት መለየታቸውን ገልጸዋል። ከእነዚህም ውስጥ ጥራቱ የተሻለ የሚባለው ደረጃ አራት ትምህርት ቤት ነው ሲሉ ገልጸዋል።
" ደረጃ አራት የተሻለ ጥራት ያለው ትምህርት ቤት ነው፤ ጭማሪ ሲደረግም ከደረጃ ሁለት ጋር እኩል መሆን የለበትም፡፡ ስለዚህ ጭማሪውን በፐርሰንት (በመቶኛ) አለያይተነዋል " ብለዋል።
በዚህም ቅድመ መደበኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉት እስከ 45 በመቶ ብቻ ነው ሲሉ ተናግረዋል። " 45 በመቶ ጨምሩ ማለት ሳይሆን ከዜሮ ጀምሮ 10 301 45 በመቶ ብቻ መጨመር ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ከዚህ በላይ ማለፍ አይችሉም " ብለዋል።
- አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ 40 በመቶ
- መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ 45 በመቶ፣
- ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እስከ 55 በመቶ ዋጋ መጨመር ይችላሉ ተብሏል።
በጣሪያው መሠረት ፦
° 144 ትምህርት ቤቶች እስከ 40 በመቶ፣
° 591 ትምህርት ቤቶች እስከ 45 በመቶ
° 378 ትምህርት ቤቶች እስከ 50 በመቶ፣
° 47 ትምህርት ቤቶች እስከ 55 በመቶ፣
° 66 ትምህርቶች እስከ 60 በመቶ ሊጨምሩ እንደሚችሉ ተገልጿል።
ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ አንድ ትምህርት ቤት ብቻ የመጨረሻውን ጣሪያ ማለትም እስከ 65 በመቶ ክፍያ መጨመር እንደሚችል አቶ ኢዘዲን አመላከተዋል።
በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ 1,585 ትምህርት ቤቶች መካከል 358 ያህሉ በ2016 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የጨመሩ ስለሆኑ በቀጣዩ ዓመት እንደማይጨምሩ ገልጸዋል። እነዚህ ትምህርት ቤቶች ክፍያ መጨመር የሚችሉት በ2019 ዓ.ም. እንደሚሆንም አክለዋል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሪፖርተር ጋዜጣ ነው።
@tikvahethiopia

😁7❤1
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
በቀጣይ ማኛውም ነገር ላይ በዚ መጠን ጭማሬ ጠብቁ ልጁን የሚያስተምረው ሰውም እኛ ላይ ነጋዴም ሆነ ማንኛውም ስራ የሚሰራ ሰው በዚ መጠን ነው ለሚሰጠው አገልግሎት ጭማሬ የሚያደርገው
💔8
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ
ስለ SIM Card ካወራን በቅርብ ሰው ካጋጠመው ነገር የተነሳ አንድ ነገር እናስጠንቅቃቹ
✔️ በመጀመርያ የምትጠቀሙት SIM Card ሁላቹም በራሳቹ ስም ብታደርጉት እመክራለው። አሁን ላይ የ SIM Card ስም ዝውውር ለማድረግ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው አያስፈልግም ይበልጥ ደግሞ የ Telebirr Account በራሳቹ ስም የከፈታቹት ከሆነ እና ረጅም ግዜ ተጠቅማቹት ከሆነ ለማዘዋወር አትቸገሩም።ነገር ግን SIM Card በእጃቹ ሊሆን ይገባል።SIM Card ጠፍቶባቹ ወይንም እሱን ይዛቹ ሳትቀርቡ ማዘዋወር አትችሉም ጠፍቶ ከሆነ ግዴታ መጀመርያ ያወጣው ሰው መኖር ግዴት ነው።ስለዚ በ እጃቹ ከሆነ ያለው አሁን ዛሬ ነገ ሳትሉ በራሳቹ ስም አድርጉ።
⚙️ SIM Card ለማዞር የሚያስፈልጋቹ ነገር
✔️ Original NationalID
✔️ ሙሉ information SIM Card ያወጣው ሰው ሙሉ ስም በተጨማሪም የሚጠይቋቹ መመለስ ይጠበቅብባቿል
✔️ SIM Card
✔️ Tele Birr balance zero መሆን አለበት
✔️ መጠንቀቅ ስላለባቹ ነገር ስንመጣ በአጋጣሚ ስልካቹን ብትጥሉ ብትሰረቁ በፍጥነት የመጀመርያ ስራ መሆን ያለበት SIM Card ማዘጋት ነው።እሱን ለማድረግ ሁለት አማራጭ ሲኖራቹ አንደኛው በ Social Media (Telegram ,Facebook )ላይ የ Ethio telecom Agent ለማግኘት መሞከር እና ችግሩን በማስረዳት ለማዘጋት መሞክር ሁለተኛው በ አካል ሄዶ ማዘጋት ሲሆን ይሄን ለማድረግ የ SIM Card ባለቤት መሆን አለባቹ ለዛም ነው መጀመርያ ላይ SIM Card በራሳቹ ስም አዙሩ ያልኩት።
✔️ ስልኬ ጠፍቶ SIM Card ባላዘጋ ምን ይፈጠራል? ስልካቹ ጠፍቶ ባይዘጋ
1. ምን አይነት ወንጀል ሊሰራበት እንደሚችል አታውቁም(ማብራርያው ይለፈኝ 😊)
2. ስልካቹ ጠፍቶ ሳታዘጉ በቆያቹ ቁጥር እና ደግሞ Telebirr የተከፈተ Account ካላቹ ገንዘቡን የምታጡበት እንዲሁን ባለ እዳ መሆናቹ የማይቀር ነው በቅርቡ የሰማሁት ነገር አንድ የጠፋ ስልክ ነበር እና በዛ ስልክ ቁጥር Tele birr ላይ የተወሰነ ብር ተበድረውበታል ያም የሆነው SIM card ሳይዘጋ ረጅም ግዜ ስለቆየ ነው። ይሄን ለመከላከል መጀመርያ ዋነኛው ጥንቃቄ ማድረግ ነው ላለመሰረቅ መሞከር ሲሆን ቀጥሎ ደሞ SIM Card Pin Code Lock ማድረግ ነው (ደሞ 1234 አድርጉ አሏቹ )SIM Card Pin Code Lock ከሆነ በሌላ ስልክ Access ማድረግ አይችሉም በ 3 ግዜ እድል ቁጥሩን እስካላገኙት ድረስ ከ 3 ግዜ ሙከራ በኋላ SIM Card PUK Code ስለሚጠይቅ ከመጣል ውጪ አማራጭ አይኖራቸውም 🙌🏾
✔️ በተቻላቹ መጠን ራሳቹን ከኪሳራ ጠብቁ 🙏🏾
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

❤20🤝2👏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔9
Eric Trump, the president’s son running The Trump Organization in his absence, announced a new venture Monday called Trump Mobile. The plan is to sell phones that will be built in the U.S., and the phone service will maintain a call center in the country as well.
The new mobile phone and service, called T1 Mobile
The new mobile phone and service, called T1 Mobile
😁5❤2
Eth-cryptopia
Mythical Games (FIFA Rivals)@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁3🔥1
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2