Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔔MEMEFI COMBO 👨‍💻 Code 1 3 1 4 2 2 2 1 👨‍💻 Code 1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 2 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 4 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 6 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 7…
🪙MEMEFI COMBO

🪙MEMEFI ከላይ የተለቀቀው ላልሰራላቹ።
👨‍💻 Code    4 2 4 2 2 2 2 4   

👨‍💻 Code
1 ➡️ መጀመርያ4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 
7 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
8 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።


ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🚨AVALON Airdrop

🚨ይሄንን AirDrop ለመስራት የሚያስፈልጓቹ ነገሮች
E-mail
Twitter
Discord
Twitch
Steam
Epic Games
Meta Mask

🎈ከላይ የዘረዘርኳቸውን መጀመርያ ከሌላቹ ክፈቱ ከ MetaMask ውጪ ሁሉንም E-mail Login ወይም Account Create ማድረግ ስለምትችሉ ቀላል ነው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ

🔺መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://avalon.online/quests/connect
🔺ይሄንን Referral Code አስገቡ ስታስገቡ Point ይሰጣቿል ሳታስገቡ ካለፋቹ Point አይሰጣቹም አይሰጣቹም Referral Code =BAeyrf

🔺ከላይ ያልኳቹን ጨርሳቹ መጀመርያ እንደገባቹ Daily Spin አለ ግቡና Spin አድርጉ Point ይሰጣቿል በ ቀን አንድ ግዜ እየገባቹ እሱን Spin ማድረግ እንዳረሱ ነጥባቹ ከፍ እንዲል ይረዳቿል
🔺በመቀጠል በጣም ቀላል ታስክ ነው የምትሰሩት Social Task ናቸው twitter follow like Comment ማድረግ Discord,Twitch ማገናኘት ምናምን ነው እነሱን ሁሉንም ስሯቸው

🔺ሁሉንም ጨርሱ ይሄ Point ነው ወደ Token የሚቀየረው።

🔺ከዚ ቀደም ፖስት ያደረግኩትን BluWhale Tari Saltwater Games ከሰራቹ ይሄም ተመሳሳይ ነው አይከብዳቹም ከዛሬ ጀምራቹ ስሩ።

@EthCryptopia
👍2
🐹Hamster kombat new card🔥

Data Center Tokyo PR & TEAM አሪፍ PPh አለው🔥

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Todays Combo

✅️እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Villa for the DEV Team(Special Card)
Youtube 25 Million(Special Card)
✅️Quarter Finals are coming(Special Card)

✅️ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🪙Pixelverse እንዴት ማሸነፍ አለብን ለሚለው

መጀመሪያ የተወሰኑ Pet መግዛት
የነሱን level የተወሰነ ማሳደግ ከ level 10 በላይ ብታደርጉት
fight ከጀመራችሁ በኃላ Circle የሚያደርግላችሁ ቦታዎች ላይ በደንብ ታፕ ታፕ ማድረግ
ከዛ super kick in ብሎ በ 4 ከፍሎ ሲያመጣላችሁ በጣም ታፕ ታፕ ስታደርጉት የነበረው ቦታ ላይ ትመርጡለታላቹ ከ 90% በላይ የማሸነፍ እድል አላችሁ
ድጋሚ ደግሞ በ 4 ከፍሎ ራሳችሁን protect እንድታደርጉ ይጠይቃቹሃል እሱንም እንደዛው።

ግራ የገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ በዛውም በደንብ Fight የምታደርጉ የትኛው Pet ስንት ሌቭል አድርሳቹ ነው በደንብ እየተጫወታቹ ያላቹት?

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4👏2🙏1
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
👍3
🪙Tapswap Task Day 6

🪙What The Bitcoin Is?

👨‍💻Code D57U94

የ Video ርዝመት እዩትና እሱ በሚያልቅበት ደቂቃ ጠብቃቹ Code አስገቡ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Eth-cryptopia
🔔Time Farm New Airdrop ከጀመረ ሳምንት እንኳን ያላስቆጠረው Time Farm 5M ሰዎች ወደዚ ቦት ጎራ ብለዋል ምክንያቱ ደግሞ AirDrop Farmer በዝቶ አይደለም ይሄን ቦት ያስጀመረው Developer ምክንያት ነው። ይሄ ቦት በቀጥታ የሚደገፈው ከዚ ቀደም $TIME የተባለ ቶክን Launch ባደረገው Chrono.tech አሁን ላይም ይሄንን ቦትም ዴቨሎፕ አድርጎ ያስጀመሩት Chrono.tech…
🪙TimeFarm

🪙TimeFarm ከተጀመረ በሳምንቱ 5M ተጠቃሚዎች ቦቱን አስጀምረውት ነበር አሁን በ 1 ወር ውስጥ 15M በላይ ሰዎች ይሄን ቦት Start ብለው $SECOND Farm ማድረግ ጀምረዋል በ አጭር ግዜ ብዙ ተጠቃሚዎችን ያገኘ አድርጎታል።

🪙ከዚ ቀደም ስለዚ መስራቾች ብዙ ብያቹ ነበር TIME የተባለ Token አውጥተው ነበር በረጅም አመታት ሂደትም ቢሆን ዋጋው ጥሩ ሆኗል።

🪙TimeFarm Telegram ገጻቸው ላይ "በጣም በቅርቡ ወደ አዲስ ብራንድ እና የተለየ ፕሮዳክት ይለወጣል ጥቃቅን Task በመስራት ለስራቹ የሚሆን ሰዎችን ማግኝት ትችላላቹ የሚል መልእክት አስተላልፈዋል "

🪙ከ 15M ሰዎች መካከል ካልሆናቹ አሁን ጀምሩ LINK https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=zuIbdBghbDB2TgYJ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🍀BLUM

🍀BLUM አዲስ ታስክ አለ እየገባቹ ስሩ ሃከሩ የራሱን ታስክ አስገብቷል👀ቀልድ ነው😁 ግቡና ስሩ ሊሚትድ ታይም ነው

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11👍1
😀Hamster Kombat today Morse code

B  _ . . . (DASH DOT DOT DOT)
U  . . _ (DOT DOT DASH)
R  . _ . (DOT DADH DOT)
N  _ . (DASH DOT
)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔥ChainCrops DailyCombo

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙TapSwap Stream Code

👨‍💻CODE ptV1DWuY

Time limited ነው 10ደቂቃ ብቻ አላቹ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡4👍2🥰1
Eth-cryptopia
🪙TapSwap Stream Code 👨‍💻CODE ptV1DWuY Time limited ነው 10ደቂቃ ብቻ አላቹ
ከነሱ ጋር መዛግ ነው የሚቀይሩት ኮድ 2 ወይ 3 ደቂቃ ቢሰራ ነው እኔ ትቼዋለው😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁8
🪙MEMEFI 🤝 $COFEEE

$COFEE Airdrop ለ Memefi User ብቻ።

Randomly ለ20,000 ሰዎች $COFEEE Distribute ይደረጋል ማድረግ ያለባቹ Form ላይ Solana Address እና የMEMEFI User ID ማስገባት ነው።

Form Link https://forms.gle/qrQ7Zf87jGUkmqnJ7

Email login ባደረጋቹበት Automatically ያስገባዋል።Form ላይ Register ለማድረግ ከ 24ሰአት ያነሰ ግዜ ነው ያለው።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎮GAMEE ON🔥

WAT Mine ማድረግ አታቁሙ https://t.me/gamee/start?startapp=ref_406432024
👨‍💻CODE WATPROTOCOL

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙Tapswap New Task  How Earn Money on Crypto

መጀመሪያ watch የሚለውን ነክታችሁ የተወሰነ ደቂቃ ቆይታችሁ ተመልሳችሁ ገብታችሁ ኮዱን መሙላት ነው

👨‍💻Code - genesis

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1
⭐️Major

ይሄ ኮይን ቲክቶክ ላይ ካለው ጋር ተመሳሳይ የ Channel owner ለመጥቀም ታስቦ የመጣ ሲሆን አላማውም Monetize የሆነ ቻነል አንድ ነገር Post አድርጎ ለዛ Post ማስከፈል ቢፈልግ ይሄንን ኮይን ተጠቅመው ሰዎች ክፍያ እንዲፈፅሙ ተብሎ የመጣ እንጂ አዲስ Airdrop አይደለም መያዛቹ መጥፎ ነው ማለት አይደለም ግን ይሄንን መሸጥ Withdraw ማድረግ ምናምን አትችሉም እንደዛ አስባቹ አትሰብስቡ።

ለወደፊት እንዱ የክፍያ መንገድ ስለሚሆን ሰብስባቹ ብቻ አስቀምጡ።

⭐️እኛን ማገዝ የሚፈልግ በዚ ሊንክ በመግባት ይተባበረን https://t.me/major/start?startapp=406432024

😊Normal user 15⭐️
⭐️ Premium user 50⭐️

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗5👍4
🔃TAPSWAP

ስልካችሁ Split የሚያደርግ ከሆነ እንደዚህ መስራት ትችላላችሁ 🔥

➡️Code እንደተለቀቀ ወድያው መሙላት ትችላላቹ

©Yared
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏7👍3
🐹Hamster kombat new card🔥

Quarterfinals are coming Special NewCard Time limited

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1