Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Forwarded from Eth-cryptopia
♦️DejenDog New Confirmed Airdrop

🎈Tap Tap በማድረግ
🎈ሰው ሪፈር በማድረግ
🎈ታስክ በመስራት Point ከፍ አድርጉ ያልገባቹ Help የምለው ውስጥ ግቡና በደንብ እዩት
🎈በሰጣቹ Coin Level አሳድጉበት ታፕ የምታደርጉት እና የሚሰጣቹ Coin ይጨምራል

🟢Tap tap በማድረግ $HIT coin ሰብስቡ መጨረሻ ላይ ወደ $HSK token ይቀየራል።

🟢 It's Not Viral Yet

🟢Link https://t.me/DejenDogBot?start=3faaa892

@EthCryptopia
👍2
Forwarded from Eth-cryptopia
📌 TOMARKET New Farming Airdrop

🟢 https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=000003L8

♦️ከላይ ያለውን Link ተጠቅማቹ START በሉት

♦️Day 1 Reward አለ እሱን Point እና Ticket ወስዳቹ START FARMING በሉት በአንድ ሰአት ደግማቹ Claim እያደረጋቹ አስጀምሩ ከ Blum ጋር ተመሳሳይ ነው።

♦️Task ስሩ ሰዎችን INVITE አድርጉ

♦️Followed by Bitget

♦️Early user Bonus አለው እስከ July 8 ቀድመው ለሚገቡ።

♦️No Need for Deep search Backed by Bitget and Foresight Ventures🔥

@EthCryptopia
👍1
🤑BLUM

🤑 Promotion Another Level🔥
🤑በ Blum አማካኝነት Top search ውስጥ ስለ Blum እና Pokras Lampas ይገኝበታል። Promotion another level🔥

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5
Eth-cryptopia
📌 TOMARKET New Farming Airdrop 🟢 https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=000003L8 ♦️ከላይ ያለውን Link ተጠቅማቹ START በሉት ♦️Day 1 Reward አለ እሱን Point እና Ticket ወስዳቹ START FARMING በሉት በአንድ ሰአት ደግማቹ Claim እያደረጋቹ አስጀምሩ ከ Blum ጋር ተመሳሳይ ነው። ♦️Task ስሩ ሰዎችን INVITE…
🔔TOMARKET ወገን እዚኛው AIRDROP ላይ Ticket ስትጫወቱ 5 ጣታቹን ሳትለቁ Screen ላይ አድርጉና ቦምብ ብቻ ሲመጣ እየለቀቃቹ ተጫወቱ እስኪ ሞክሩት👀
ጣቶቻችሁን Screen ላይ አንቀሳቅሱት።

⚡️Bug ይሁን የ ጌሙ አካል አይታወቅም በደንብ ተጫወቱ እስኪነቃ😊

👨‍💻Cracked By JUDANAH🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2😁1
😀Hamster Kombat today Morse code

S: ••• (dot dot dot)
T: - (dash)
A: •- (dot dash)
K: -•- (dash dot dash)
E: • (dot)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code 1 3 1 4 2 2 2 1


👨‍💻 Code
1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
7 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
8 ➡️ በመጨረሻ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።


ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
🪙Pixel Tap New update

🪙Pixel Tap soon የሚለው ላይ ምልክት እንዲያመጣላቹ ማድረግ ያለባቹን ነግሬያቹ ነበር።ዛሬ አዲስ ነገር ለቀዋል Soon የሚለው ተቀይሮ Task በመስራት Level ማሳደግያ መጥቷል።ይህን በማሳደጋቹ ብዙ ጥቅም ታገኛላቹ
Free coin
Daily Income ይጨምርላቿል
Daily claim ከምታደርጉት ላይም ይጨምራል እነዚ ነገሮች በየ Level ይለያያሉ።

🪙ምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ Level 3 ነው ልክ Upgrade ስታደርጉ የጨርሳቹትን Task በ Green ነው የሚፅፍላቹ ካልጨረሳቹ Level ማሳደግ አትችሉም።

🪙ከ Level 3 በኋላ Instantly ማሳደግ አትችሉም ወይም Coin መክፈል አለባቹ አለዛ ለማሳደግ የሚፈጀውን ሰአት ጠብቃቹ ሲያልቅ ያሳድግላቿል።

🪙Upgrade ለማድረግ ቀላል ነው Get level የምለውን መንካት ነው።አሪፍ ነገር ነው በደንብ ስሩት።

🪙PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🪙ግቡና Market ላይ ምን ያህል Effect እንደሚያሳድር እዩት Bitcoin

🪙ETH 2.8k

ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ 10% እና ከዛ በላይ ወርደዋል America Germany ካላቸው Bitcoin ላይ ከ 3k በላይ ሽጠዋል Is this red flag?

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🐹Hamster kombat new card🔥

Quarterfinals are coming Special NewCard Time limited

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔MEMEFI COMBO 👨‍💻 Code 1 3 1 4 2 2 2 1 👨‍💻 Code 1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 2 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 4 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 6 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 7…
🪙MEMEFI COMBO

🪙MEMEFI ከላይ የተለቀቀው ላልሰራላቹ።
👨‍💻 Code    4 2 4 2 2 2 2 4   

👨‍💻 Code
1 ➡️ መጀመርያ4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ 
7 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
8 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።


ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🚨AVALON Airdrop

🚨ይሄንን AirDrop ለመስራት የሚያስፈልጓቹ ነገሮች
E-mail
Twitter
Discord
Twitch
Steam
Epic Games
Meta Mask

🎈ከላይ የዘረዘርኳቸውን መጀመርያ ከሌላቹ ክፈቱ ከ MetaMask ውጪ ሁሉንም E-mail Login ወይም Account Create ማድረግ ስለምትችሉ ቀላል ነው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ

🔺መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://avalon.online/quests/connect
🔺ይሄንን Referral Code አስገቡ ስታስገቡ Point ይሰጣቿል ሳታስገቡ ካለፋቹ Point አይሰጣቹም አይሰጣቹም Referral Code =BAeyrf

🔺ከላይ ያልኳቹን ጨርሳቹ መጀመርያ እንደገባቹ Daily Spin አለ ግቡና Spin አድርጉ Point ይሰጣቿል በ ቀን አንድ ግዜ እየገባቹ እሱን Spin ማድረግ እንዳረሱ ነጥባቹ ከፍ እንዲል ይረዳቿል
🔺በመቀጠል በጣም ቀላል ታስክ ነው የምትሰሩት Social Task ናቸው twitter follow like Comment ማድረግ Discord,Twitch ማገናኘት ምናምን ነው እነሱን ሁሉንም ስሯቸው

🔺ሁሉንም ጨርሱ ይሄ Point ነው ወደ Token የሚቀየረው።

🔺ከዚ ቀደም ፖስት ያደረግኩትን BluWhale Tari Saltwater Games ከሰራቹ ይሄም ተመሳሳይ ነው አይከብዳቹም ከዛሬ ጀምራቹ ስሩ።

@EthCryptopia
👍2
🐹Hamster kombat new card🔥

Data Center Tokyo PR & TEAM አሪፍ PPh አለው🔥

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Todays Combo

✅️እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Villa for the DEV Team(Special Card)
Youtube 25 Million(Special Card)
✅️Quarter Finals are coming(Special Card)

✅️ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5