Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
$PAWS Update
Which can $PAWS afford for the holiday? 😁
Anonymous Poll
28%
🥩
20%
🐓
13%
🐐
10%
🐑
28%
🐂
😁18🔥3🎉1
🙌🏾Guys Welcome to crypto currency

✔️ተዋወቁት $OM( Mantra) ይባላል 80% Token was in the hand of the team and they sold out with in 4hrs the token drop 90%+ 🔽
✔️7$ to 0.5$ ✌🏽
✔️From $7B MC to $450M MC

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁12👍3
Eth-cryptopia
Which can $PAWS afford for the holiday? 😁
እሺ guys ትንሽ ስለ Paws እናውራ

✔️Paws Binance list ያደርገዋል አያደርገውም ትልቅ ኢሹ አናድርገው ቢበዛ ቢበዛ opening Price አሪፍ ለሆን ይችላላ ከዛ ባለፈ Long term ጥሩ ይሄዳል የሚባል አይነት Token አይሆንም የ paws Team ከጀርባ እየሰራው ያለ ነገር ከሌለ በስተቀር እስካሁን ደግሞ እንደዚ አይነት ነገር አላየንም። ሃሳባቹው ምንድነው መሰላቹ Solana Ecosystem ላይ ትልቅ ተጽእኖ እንፈጥራለን ነው የሚሉት በምን መልኩ የሚለውን አናውቅም። እንደ እኔ እይታ Paws Team Solana Blockchain የመረጠበት ምክንያት TON Blockchain በቂ የሆነ investor, Holder ከ Solana በላይ Volume ስለሌለው ነው የተሻለ ብሎክቼይን የመረጡት እንጂ አሁንም Solana ከ እነሱ በጣም ትልቅ የሆነ ነገር ጠብቀው ነው ብዬ አላስብም።
✔️$PAWS Token ምን አይነት ነው $PAWS Memecoin ነው
✔️እሺ እንዳሉት ሶላና ቼይን ላይ ትልቅ ተጽእኖ እንፈጥራለን ብለዋል በምን መልኩ እኔ የሚታየኝ ከዚ በፊት Solana Eco system ላይ ያልነበሩ ሰዎች ይመጣሉ እሺ አሪፍ ግን የሚመጡት ሰዎች ምን አይነት ናቸው ትላልቅ ኢንቬስተር ሆልደርስ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ፓውስ ጅምሩ Telegram Platform ላይ እስከሆነ ድረስ ሊመጣ የሚችለውን ሰው ከዚ በፊት ቴሌግራም ላይ የነበረ ማለትም Airdrop ሰርቶ እንኰን ከነበረ ሽጦ የሚወጣ ኮምዩኒቲ እንጂ ሌላ የተለየ ሰው ይዘው አይሄዱም ምክንያቱም TON ያለው ኮምዩኒቲ ይታወቃል።

⚙️Paws ለ Solana blockchain እና በስሩ ላሉት ምን አሳክቷል ለ ሶላና ብሎክቼይን ብቻ ሳይሆን ፓውስ ካሳኩት ነገሮች መካከል እንዘርዝር
✔️ከተጻፉት ነገሮች አንጻር ወደ Solana 85M+ User Migrate አድርጓል ይባላል ግን ጀስት ቁጥር ነው እሱን ተዉት Eligible User ይዘን እንንቀሳቀስ 5M+ User Solana Blockchain ተቀላቅሏል
✔️9M+ አዲስ የ phantom wallet address Create ተደርጓል
✔️1M+ አዲስ የ ሶላና Address create ተደርጓል
✔️MagicEden ላይ በ Solana Blockchain ከተፈጠሩ እና Trade እየትደረጉ ካሉ NFT መካከል 6ተኛ ደረጃን ይዟል ባለው የ 1 ቀን volume በተጨማሪም $2.9M MC አለው 🔥MagicEden ላይ አጠቃላይ Trade እየተደረጉ ካሉ NFT Paws NFT Voucher 41ኛ ላይ ይገኛል ይሄም ከጠንካራ ጎን መካከል ማየት እንቻላለን🙌🏾
✔️በተለያዩ መንገድ ሊሆን ይችላል Paws ከ Solana,Phantom,Backpack,Meteora ጋር Strong Partnership እንዳላቸው ይወራል ያ ማለት ይሄ ፕሮጀክት ላይ ቀጥታ ኢንቨስት አድርገዋል ማለት አይደለም!
✔️የዘለልኩት ነገር ካለ ጨምሩበት 🙌🏾


⚙️Paws ምን ላይ fail አድርጓል

✔️$Paws Token allocation ለ Community ሲሰጥ ብዙ Fair ያልሆነ Allocation አለ ቶከን ደርሶትም የተከፋ አለ ከነጭራሹም ያሉትን ነገሮች አሟልቶ ደግሞ Robot በሚል Allocation ያልተሰጠው አለ ይሄ fair ነው አያስብለውም
✔️ሃሳቦችን መቀያየር ከመጀመርያው ከ Dogs ጋር ፓርትነር እንደሆኑ ሲወራ ነበር እሱ ፓርት ላይ Fail አድርገዋል እምነት አስጥቷል ብዬ አስባለው።

✔️በአጠቃላይ እዚ ጋር የጻፍኩት የኔም ሃሳብ እና ለትንሽ ደቂቃ ካነበብኩት ተነስቼ የሰራሁት research ነው ያን ያህል Accurate ላይሆን ይችላል ነገር ግን ወደ እውነታው ትንሽ ይጠጋል ብዬ አስባለው
✔️Solana ላይ launch ስለተደረገ ብቻ Cook ያደርጋል የሚል ሃሳብ ብቻ እንዳይኖራቹ neutral ሆናቹ ቆዩ እና ልክ ዋጋውን ስናየው ማውራት ይሻላ። አብዛኛው ሰው ሲያነጻጽር ያየሁት ነገር Grass Solana ላይ Cook አድርጓል ስለዚ Pawsም እንደዛ ያደርጋል ብለው የሚያስቡ ሰዎች አጋጥመውኛል እና በቀላሉ ለማስረዳት አንድን ቶከን ከ አንዱ ጋር ከማነጻጸራችን በፊት ስለነዛ ፕሮጀክት የራሳችን ዳታ ብንሰበስብ ጥሩ ነው።

መልካም አዳር ወገን 🙌🏾

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37😁5💯4🔥2
Eth-cryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer April 13 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers ✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol…
🔔Xenea Daily quiz answer April 14

➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol March Quiz Answers
✔️Xenea Wallet x Xstar March Quiz Answers

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
🔔KernelDAO Megadrop event ended

✔️They are calculating our reward
✔️I'm not expecting that much but it was cost free 😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏7👍4
Eth-cryptopia
🔔KernelDAO Megadrop event ended ✔️They are calculating our reward ✔️I'm not expecting that much but it was cost free 😊 @EthCryptopia
✔️Check your reward
✔️Reward directly deposited to your Binance spot
✔️you can now unstake your BNB

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎6👍2
Eth-cryptopia
$KERNEL Mexc Perp @EthCryptopia
$KERNEL ON BINANCE Who got the top👀

@EthCryptopia
Eth-cryptopia
$KERNEL ON BINANCE Who got the top👀 @EthCryptopia
✔️Easy 5$🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥17😁6🤝1
Eth-cryptopia
✔️Easy 5$🔥
✔️የዚ አይነት Event Binance ላይ አሁንም ይመጣል ስለዚ ብዙ Account ለማዘጋጀት ሞክሩ ዛሬ በ 5 ወይ በ 10 Account የሰራ ሰው Easy 25-50$ ተሰርቷል ከዚ በፊት $SOLV የሰራም እንደዚው ያገኝ ነበር Even BNB ስንገዛ Discount price ላይ ነው ያገኘነው ምንም ያጣነው ነገር የለም ስለዚ በዘመድ አዝማድ Binance acc ክፈቱ
✔️BYBIT ላይም አዲስ ቶከን ሊስት ሲደረግ የሚኖሩ Event አለን Token splash የሚባል እሱንም በ አዲስ አካውንቶች አንዴ ቢሰሩ ጥሩ የሚገኝበት እድል አለ ስለዚ ሃንግ እየሰራቹም ቢሆን Account ክፈቱ 😁

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍6😁4👎1
GN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3🫡2
Eth-cryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer April 14 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers ✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol…
🔔Xenea Daily quiz answer April 15

➡️Mainnet And TGE In 2025 Q2🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
✔️New Task Xenea Wallet x SpurProtocol March Quiz Answers
✔️Xenea Wallet x Xstar March Quiz Answers

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
$PAWS DISTRIBUTION STARTED ON BYBIT

@EthCryptopia
🔥12👍2
Eth-cryptopia
$PAWS DISTRIBUTION STARTED ON BYBIT @EthCryptopia
MULTI ወደ BYBIT የላካችሁም ገብቷል 🎉

@EthCryptopia
🔥141
Eth-cryptopia
$PAWS DISTRIBUTION STARTED ON BYBIT
Bitget on PAWS distribution in progress 😊

@EthCryptopia
🔥6👍1