Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Eth-cryptopia
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group
✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽💻 @ethio_techs 👩🏽💻
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group
✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽💻 @ethio_techs 👩🏽💻
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3😡1
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5
Eth-cryptopia
$PAWS
✔️ On-Chain claim is only via paws official website
✔️ you need to some Sol on your wallet for gas fee and use phantom they recommend phantom for smooth claim
@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🫡1
Forwarded from Blum: All Crypto – One App
The $PAWS campaign is back – and it’s huge! 🐾
250M $PAWS only in the Blum Trading Bot:
🏆 Trade & climb the leaderboard
⚡ Be in the first 500 traders for flash rewards
📢 Post & tag to win the viral challenge
📅 April 16–30
👉 Join now!
250M $PAWS only in the Blum Trading Bot:
📅 April 16–30
👉 Join now!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2
Eth-cryptopia
First Reply win 📱 Ne*fl!x📱 acc
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9👍2
Eth-cryptopia
$PAWS Update
😁18🔥3🎉1
🙌🏾Guys Welcome to crypto currency
✔️ ተዋወቁት $OM( Mantra) ይባላል 80% Token was in the hand of the team and they sold out with in 4hrs the token drop 90%+ 🔽
✔️ 7$ to 0.5$ ✌🏽
✔️ From $7B MC to $450M MC
@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁12👍3
Eth-cryptopia
Which can $PAWS afford for the holiday? 😁
እሺ guys ትንሽ ስለ Paws እናውራ
✔️ Paws Binance list ያደርገዋል አያደርገውም ትልቅ ኢሹ አናድርገው ቢበዛ ቢበዛ opening Price አሪፍ ለሆን ይችላላ ከዛ ባለፈ Long term ጥሩ ይሄዳል የሚባል አይነት Token አይሆንም የ paws Team ከጀርባ እየሰራው ያለ ነገር ከሌለ በስተቀር እስካሁን ደግሞ እንደዚ አይነት ነገር አላየንም። ሃሳባቹው ምንድነው መሰላቹ Solana Ecosystem ላይ ትልቅ ተጽእኖ እንፈጥራለን ነው የሚሉት በምን መልኩ የሚለውን አናውቅም። እንደ እኔ እይታ Paws Team Solana Blockchain የመረጠበት ምክንያት TON Blockchain በቂ የሆነ investor, Holder ከ Solana በላይ Volume ስለሌለው ነው የተሻለ ብሎክቼይን የመረጡት እንጂ አሁንም Solana ከ እነሱ በጣም ትልቅ የሆነ ነገር ጠብቀው ነው ብዬ አላስብም።
✔️ $PAWS Token ምን አይነት ነው $PAWS Memecoin ነው
✔️ እሺ እንዳሉት ሶላና ቼይን ላይ ትልቅ ተጽእኖ እንፈጥራለን ብለዋል በምን መልኩ እኔ የሚታየኝ ከዚ በፊት Solana Eco system ላይ ያልነበሩ ሰዎች ይመጣሉ እሺ አሪፍ ግን የሚመጡት ሰዎች ምን አይነት ናቸው ትላልቅ ኢንቬስተር ሆልደርስ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ፓውስ ጅምሩ Telegram Platform ላይ እስከሆነ ድረስ ሊመጣ የሚችለውን ሰው ከዚ በፊት ቴሌግራም ላይ የነበረ ማለትም Airdrop ሰርቶ እንኰን ከነበረ ሽጦ የሚወጣ ኮምዩኒቲ እንጂ ሌላ የተለየ ሰው ይዘው አይሄዱም ምክንያቱም TON ያለው ኮምዩኒቲ ይታወቃል።
⚙️ Paws ለ Solana blockchain እና በስሩ ላሉት ምን አሳክቷል ለ ሶላና ብሎክቼይን ብቻ ሳይሆን ፓውስ ካሳኩት ነገሮች መካከል እንዘርዝር
✔️ ከተጻፉት ነገሮች አንጻር ወደ Solana 85M+ User Migrate አድርጓል ይባላል ግን ጀስት ቁጥር ነው እሱን ተዉት Eligible User ይዘን እንንቀሳቀስ 5M+ User Solana Blockchain ተቀላቅሏል
✔️ 9M+ አዲስ የ phantom wallet address Create ተደርጓል
✔️ 1M+ አዲስ የ ሶላና Address create ተደርጓል
✔️ MagicEden ላይ በ Solana Blockchain ከተፈጠሩ እና Trade እየትደረጉ ካሉ NFT መካከል 6ተኛ ደረጃን ይዟል ባለው የ 1 ቀን volume በተጨማሪም $2.9M MC አለው 🔥 MagicEden ላይ አጠቃላይ Trade እየተደረጉ ካሉ NFT Paws NFT Voucher 41ኛ ላይ ይገኛል ይሄም ከጠንካራ ጎን መካከል ማየት እንቻላለን🙌🏾
✔️ በተለያዩ መንገድ ሊሆን ይችላል Paws ከ Solana,Phantom,Backpack,Meteora ጋር Strong Partnership እንዳላቸው ይወራል ያ ማለት ይሄ ፕሮጀክት ላይ ቀጥታ ኢንቨስት አድርገዋል ማለት አይደለም!
✔️ የዘለልኩት ነገር ካለ ጨምሩበት 🙌🏾
⚙️ Paws ምን ላይ fail አድርጓል
✔️ $Paws Token allocation ለ Community ሲሰጥ ብዙ Fair ያልሆነ Allocation አለ ቶከን ደርሶትም የተከፋ አለ ከነጭራሹም ያሉትን ነገሮች አሟልቶ ደግሞ Robot በሚል Allocation ያልተሰጠው አለ ይሄ fair ነው አያስብለውም
✔️ ሃሳቦችን መቀያየር ከመጀመርያው ከ Dogs ጋር ፓርትነር እንደሆኑ ሲወራ ነበር እሱ ፓርት ላይ Fail አድርገዋል እምነት አስጥቷል ብዬ አስባለው።
✔️ በአጠቃላይ እዚ ጋር የጻፍኩት የኔም ሃሳብ እና ለትንሽ ደቂቃ ካነበብኩት ተነስቼ የሰራሁት research ነው ያን ያህል Accurate ላይሆን ይችላል ነገር ግን ወደ እውነታው ትንሽ ይጠጋል ብዬ አስባለው
✔️ Solana ላይ launch ስለተደረገ ብቻ Cook ያደርጋል የሚል ሃሳብ ብቻ እንዳይኖራቹ neutral ሆናቹ ቆዩ እና ልክ ዋጋውን ስናየው ማውራት ይሻላ። አብዛኛው ሰው ሲያነጻጽር ያየሁት ነገር Grass Solana ላይ Cook አድርጓል ስለዚ Pawsም እንደዛ ያደርጋል ብለው የሚያስቡ ሰዎች አጋጥመውኛል እና በቀላሉ ለማስረዳት አንድን ቶከን ከ አንዱ ጋር ከማነጻጸራችን በፊት ስለነዛ ፕሮጀክት የራሳችን ዳታ ብንሰበስብ ጥሩ ነው።
መልካም አዳር ወገን 🙌🏾
@EthCryptopia
መልካም አዳር ወገን 🙌🏾
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍37😁5💯4🔥2
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
Photo
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏7👍4