Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🚨New Incentives Testnet— Analog
🎁 Airdrop Confirmed

Register 👉 https://testnet.analog.one/#/?signup&referral=8PR0NHUL4R

- Sign up with Email & Verify
- Click on " ☰ " & Go To Quest
- Connect Galxe Wallet
- Complete All Task & Claim $ATP
- Done

📌 Fund Raised $16M

@EthCryptopia
👍1😁1
🐹 Hamster kombat 1M cipher

K _ . _ (DASH DOT DASH)
Y _ . _ _(DASH DOT DASH DASH)
C _ . _ . (DASH DOT DASH DOT)

@EthCryptopia
👍31
Eth-cryptopia
🔔Grass Epoch 6 Grass Epoch 5 አልቆ አሁን Epoch 6 ጀምሯል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ ቀጣዩ Phase እስኪጀምር ከዚ ቀደም የሰበሰባቹ ከዚኛው ወር እና ቀጣይ በኋላ Farming ሲያልቅ አንድ ላይ ተደምሮ ሪዋርድ ትደረጋላቹ። ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም ጊዜው ገና ሰለሆነ በዚኛው እና በቀጣዩ ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት…
🚨Farm የሚደረጉ Airdrop በጣም ብዙ አሉ አሁንም ሰሞኑን ግን እንደምናየው ነው ከ 2 ሳምንት ምናምን በፊት Onchain አሁን ዛሬ ደግሞ Prick አይታቿል ስለዚ TestNet Airdrop ሞክሩ የቸገራቹ ካለ የቻልኩትን እረዳቿለው የ Material እጥረት ስላለ ለግዜ Video ላልሰራ እችላለው ሳስተካክል ከ Video ጋር ለማድረግ እሞክራለው ያደክማል ግን ለጋራ ጥቅም እስከሆነ እሞክራለው

ዛሬ ድጋሜ ፖስት ያደረግኩትንም አዲሱንም እየገባቹ ስሩ ከ Grass ጀምሮ
Grass ከዚ በኋላ ገና 2 ዙር ስላለ አሁንም ጀምራቹ ሰብስቡ Premarket ላይ ይሸጣል ግን ዋጋው ደስ አይልም ስለዚ እስከመጨረሻው ፋርም አድርገን እንሸጣለን።

ሌላም አንድ ቴስት ኔት አለ እሱንም አይቼው ማይከቭድ አይነት ከሆነ Post አደርገዋለው ሳትሰላቹ ስሩ።

@EthCryptopia
👍2
🪙Tap swap

🟢 TAPSWAP LISTING Date አሁንም ተራዝሟል ምክንያቱ ደግሞ Token Conversion እና toknomics ላየተወሰነ ለውጥ ለማድረግ ነው ሌላው List ለማድረግ ከተለያዩ አካላት ጋር እያወሩ ነው።

🟢Tier 1 ላይ ከሚገኙ Partner ጋር ለመስራት እየሞከርን እያወራን ነው በቅርቡ እናሳውቃለን ብለዋል።

@EthCryptopia
🤣17😡8👍1🤔1
🚨AVALON Airdrop

🚨ይሄንን AirDrop ለመስራት የሚያስፈልጓቹ ነገሮች
E-mail
Twitter
Discord
Twitch
Steam
Epic Games
Meta Mask

🎈ከላይ የዘረዘርኳቸውን መጀመርያ ከሌላቹ ክፈቱ ከ MetaMask ውጪ ሁሉንም E-mail Login ወይም Account Create ማድረግ ስለምትችሉ ቀላል ነው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ

🔺መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://avalon.online/quests/connect
🔺ይሄንን Referral Code አስገቡ ስታስገቡ Point ይሰጣቿል ሳታስገቡ ካለፋቹ Point አይሰጣቹም አይሰጣቹም Referral Code =BAeyrf

🔺ከላይ ያልኳቹን ጨርሳቹ መጀመርያ እንደገባቹ Daily Spin አለ ግቡና Spin አድርጉ Point ይሰጣቿል በ ቀን አንድ ግዜ እየገባቹ እሱን Spin ማድረግ እንዳረሱ ነጥባቹ ከፍ እንዲል ይረዳቿል
🔺በመቀጠል በጣም ቀላል ታስክ ነው የምትሰሩት Social Task ናቸው twitter follow like Comment ማድረግ Discord,Twitch ማገናኘት ምናምን ነው እነሱን ሁሉንም ስሯቸው

🔺ሁሉንም ጨርሱ ይሄ Point ነው ወደ Token የሚቀየረው።

🔺ከዚ ቀደም ፖስት ያደረግኩትን BluWhale Tari Saltwater Games ከሰራቹ ይሄም ተመሳሳይ ነው አይከብዳቹም ከዛሬ ጀምራቹ ስሩ።

@EthCryptopia
👍3
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @EthCryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
🐹Hamster kombat new card🔥

Special New Card Limited Time

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🐹Hamster kombat new card🔥 Special New Card Limited Time https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193 @EthCryptopia
🔔እስከቻላችሁት ድረስ ስሩት ካርዱን።
🔔ካርዱን መግዛትም መስራትም ምትችሉት 24 ሰዐቱ እስኪያልቅ ብቻ ነው ሰዐቱ ሲያልቅ Upgrade ያደረጋቹትን ያህል ነው PPH ሚሰጣቹ።
🔔ሰዐቱ ሲያልቅ You own this card ነው ሚላቹ ሰዐቱ እስኪያልቅ ከሰራቹት ሰዐቱ ቢያልቅም PPH መስራቱ አይቆምም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

HamsterGram(PR& Team)
Trading bots(Markets)
Sports Integration(Special New Card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🐹Hamster kombat new card🔥

Development Hub Mumbai PR&TEAM

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@EthCryptopia
👍3
🔥ChainCrops DailyCombo

Daily Comboከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    4 2 3 2 1


👨‍💻 Code
1 ➡️ መጀመርያ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ በመጨረሻ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 2M Coin ይሰጣቿል።


ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🚨Sentient New AI Crypto Project

አሁን የምታደጉት Form መሙላት ነው ቀጣይ ገና ነው ሊሚትድ ግዜ ሊሆን ስለሚችል ዛሬ ፎርሙን ሙሉ እንደ OneFootball አትዘናጉ የምታደርጉት ነገር ቀላል ነው

🎈መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://j9e4k9p2430.typeform.com/sentient

🎈ስማቹን ሙሉ
🎈በመቀጠል E-Mail Address
🎈3 አማራጭ ያለው ጥያቄ አለ መልሱን C በሉት
🎈Done የሚለውን ነክታቹ Submit በሉት።

@EthCryptopia
👍3
🔔TimeFarm New Update

TimeFarm ሁለት ተጨማሪ አዳዲስ Farming speed አምጥተዋል Upgrade አድርጉ።

በደንብ የሰበሰባቹ አሳድጉት እስከመጨርሻው።

Time Farm ለመጀመር https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=tA1VIysDxFERoRnd

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🤯1
🐹Hamster combat today morse code

F . . _ .(DOT DOT DASH DOT)
U . . _ (DOT DOT DASH)
D _ . . (DASH DOT DOT
)


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔NodePay

ከ Grass ጋር ተመሳሳይ የሆነ AI ላይ የሚሰራ ነው Internet በመጠቀማቹ ብቻ Point እየሰበሰባቹ በሰበሰባቹት መጠን የተወሰነ ነገር ታገኙበታላቹ Grass ላይ ከዚ ቀደም የሰሩ ሰዎችህ Minimum 50$ጀምሮ ነበር ሰያገኙበት የነበረው ይሄም ገና አዲስ ሰለሆነ የተወሰነ ተስፋ አድርጌበታለው።

በመጀመርያ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
Register ለማድረግ Email ብቻ ነው የሚያስፈልጋቹ Register አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ ተመለሱና LOGIN አድርጉ ።
NodePay Extension አውርዱና አገናኙት Connected ካላቹ ጨርሳቿል።
በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ laptop/Desktop ከሆነ ማንኛውም ሌተስት የሆነ ብሮውዘር ይችላል።

Eligable ለመሆን ተደማምሮ 100ሰአት ኮኔክት መሆን አለበት ከ ኔትወርካቹ ጋር።ባላቹ የ ኔትወርክ ፍጥነት የምትሰበስቡትም POINT ከፍ be እያለ ይሄዳል።

ያልገባቹን ኮሜንት ሴክሽን ላይ ጠይቁ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
♦️DejenDog New Confirmed Airdrop

🎈Tap Tap በማድረግ
🎈ሰው ሪፈር በማድረግ
🎈ታስክ በመስራት Point ከፍ አድርጉ ያልገባቹ Help የምለው ውስጥ ግቡና በደንብ እዩት
🎈በሰጣቹ Coin Level አሳድጉበት ታፕ የምታደርጉት እና የሚሰጣቹ Coin ይጨምራል

🟢Tap tap በማድረግ $HIT coin ሰብስቡ መጨረሻ ላይ ወደ $HSK token ይቀየራል።

🟢 It's Not Viral Yet

🟢Link https://t.me/DejenDogBot?start=undefined

@EthCryptopia
Eth-cryptopia
🚨AQUA Protocol እውነት ይመስላቿል እስካሁን 6 ሆልደር አሉ እዚ ላይ እንደወጣ የገዙ Market Cap በጣም ትንሽ ነው ወደ 11.2ሺ ነው ያለው እዛ ማርኬት ላይ😊 @EthCryptopia
📌AQUA PROTOCOL

🟢AQUA Protocol farm አድርጋቹ ውጤት ለማየት ስትሉ Eligable አይደላቹም ካላቹ ቦቱን በማሻሻል ወቅት የተፈጠረ Bug ስለሆነ በትእግስት ጠብቁ።

🟢በተጨማሪም Listing date Q3 ላይ ነው ማለትም July-Sep አካባቢ ሊስት ይደረጋል።

@EthCryptopia
👍8