🚨Gleam New Update
✅ Gleam ከዚ ቀደም በማንኛውም ሰአት እየገባቹ ነበር Claim የምታደርጉት አሁን ግን ግዴታ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ እና ድጋሜ ማስጀመር አለባቹ ።
✅ይሄን ለማድረግ የፈለጉበት ምክንያት
🎈Farming Activity ላይ Full Control እንዲኖረን
🎈የሚሳተፈው ሰው Active ሆኖ እንዲሰራ እና Community ላይ ተሳታፊ እንዲሆን
🎈ሌላው ደግሞ Active ሆኖ የሚሰራውን ለመጥቀም ሲባል ነው ይሄ የተደረገው።
@EthCryptopia

🔔Grass Epoch 6
✅Grass Epoch 5 አልቆ አሁን Epoch 6 ጀምሯል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ ቀጣዩ Phase እስኪጀምር ከዚ ቀደም የሰበሰባቹ ከዚኛው ወር እና ቀጣይ በኋላ Farming ሲያልቅ አንድ ላይ ተደምሮ ሪዋርድ ትደረጋላቹ።
✅ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም ጊዜው ገና ሰለሆነ በዚኛው እና በቀጣዩ ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት Device 100hr+ Active መሆን አለበት።
✅ከዚ በፊት ያልጀመራቹ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
https://app.getgrass.io/register/?referralCode=4DFnGcdrI_hiuTk
✅ስለ Grass የተወሰነ ማብራርያ እና እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪድዮ ነው ተመልከቱት
https://t.me/EthCryptopia/203
✅NodePay ያልገባቹም ይሄንን ምስል ተመልከቱት ተመሳሳይ የሆነ ስቴፕ ስላላቸው ቀላል ነው ትረዱታላቹ።
✅ሁሌም Active እንዲሆንላቹ የምትጠቀሙበትን Browser ባትዘጉት እመክራለው ለረጅም ሰአት Active በሆነ ቁጥር ነው Grass Point የሚጨምርልን።

🔔Grass Update: connect your Solana Address > Click Gift icon > connect wallet
✅Use phantom wallet
✅Grass mentioned by Okx, Binance KuCoin
✅Grass
@EthCryptopia
✅Use phantom wallet
✅Grass mentioned by Okx, Binance KuCoin
✅Grass
@EthCryptopia
Forwarded from Eth-cryptopia
🔔Assister Insentive Testnet
✅Assister AI ላይ እየሰራ ያለ ነው አሁን ላይ የራሳቸውን ፕሮዳክት እና ቶከን ለማስተዋወቅ እየሰሩ ነው።
✅ማድረግ ያለባቹ ቀላል ታስኮችን በመስራት እና በየ 12 ሰአት እየገባቹ የሚሰጣቹን $sASRR claim በማድረግ ያላቹን መጠን ከፍ ማድረግ ነው ከጀመረ ወደ ሳምንት አስቆጥሯል።
✅በመጀመርያ Phantom Wallet Extension ታወርዱና ዋሌት ትከፍታላቹ ከዚ በፊት የከፈታቹት ካለ ከ Application ላይ SeedPhrase ወስዳቹ Extension ላይ ሞልታቹ ማስገባት ትችላላቹ።
✅በመቀጠል Twitter እና Discord የሌላቹ ክፈቱ ያላቹ ደግሞ ሎግ ኢን አድርጉ።
✅ https://build.assisterr.ai/?ref=6667a8a8e51a3377d715364c
✅ከላይ ባለው ሊንክ ስትገቡ Twitter እና Discord አገናኙ ይላቿል እሱን አድርጉና የሚሰጣቹን 5 $sASRR ውሰዱ እሱን እንደጨረሳቹ ምስሉ ላይ ወደምታዩት ፔጅ ይልካቿል።
✅እዛ ውስጥ ቀላል ታስኮች አሉ እነሱን በመስራት እና ወደታችህ ስትወርዱ Daily Grab የሚደረግ አለ እሱን እየገባቹ በየ 12 ሰአት ውሰዱ።
✅አዲስ ነገር Twitter ላይ በየግዜው ፖስት ያደርጋሉ ተከታተሉ።

👍3
🚨New Incentives Testnet— Analog
🎁 Airdrop Confirmed
✅Register 👉 https://testnet.analog.one/#/?signup&referral=8PR0NHUL4R
- Sign up with Email & Verify
- Click on " ☰ " & Go To Quest
- Connect Galxe Wallet
- Complete All Task & Claim $ATP
- Done
📌 Fund Raised $16M

👍1😁1
🐹 Hamster kombat 1M cipher
K _ . _ (DASH DOT DASH)
Y _ . _ _(DASH DOT DASH DASH)
C _ . _ . (DASH DOT DASH DOT)
@EthCryptopia
K _ . _ (DASH DOT DASH)
Y _ . _ _(DASH DOT DASH DASH)
C _ . _ . (DASH DOT DASH DOT)
@EthCryptopia
👍3❤1
Eth-cryptopia
🔔Grass Epoch 6 ✅Grass Epoch 5 አልቆ አሁን Epoch 6 ጀምሯል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ ቀጣዩ Phase እስኪጀምር ከዚ ቀደም የሰበሰባቹ ከዚኛው ወር እና ቀጣይ በኋላ Farming ሲያልቅ አንድ ላይ ተደምሮ ሪዋርድ ትደረጋላቹ። ✅ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም ጊዜው ገና ሰለሆነ በዚኛው እና በቀጣዩ ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት…
🚨Farm የሚደረጉ Airdrop በጣም ብዙ አሉ አሁንም ሰሞኑን ግን እንደምናየው ነው ከ 2 ሳምንት ምናምን በፊት Onchain አሁን ዛሬ ደግሞ Prick አይታቿል ስለዚ TestNet Airdrop ሞክሩ የቸገራቹ ካለ የቻልኩትን እረዳቿለው የ Material እጥረት ስላለ ለግዜ Video ላልሰራ እችላለው ሳስተካክል ከ Video ጋር ለማድረግ እሞክራለው ያደክማል ግን ለጋራ ጥቅም እስከሆነ እሞክራለው
✅ዛሬ ድጋሜ ፖስት ያደረግኩትንም አዲሱንም እየገባቹ ስሩ ከ Grass ጀምሮ
✅Grass ከዚ በኋላ ገና 2 ዙር ስላለ አሁንም ጀምራቹ ሰብስቡ Premarket ላይ ይሸጣል ግን ዋጋው ደስ አይልም ስለዚ እስከመጨረሻው ፋርም አድርገን እንሸጣለን።
✅ሌላም አንድ ቴስት ኔት አለ እሱንም አይቼው ማይከቭድ አይነት ከሆነ Post አደርገዋለው ሳትሰላቹ ስሩ።

👍2
🪙Tap swap
🟢 TAPSWAP LISTING Date አሁንም ተራዝሟል ምክንያቱ ደግሞ Token Conversion እና toknomics ላየተወሰነ ለውጥ ለማድረግ ነው ሌላው List ለማድረግ ከተለያዩ አካላት ጋር እያወሩ ነው።
🟢Tier 1 ላይ ከሚገኙ Partner ጋር ለመስራት እየሞከርን እያወራን ነው በቅርቡ እናሳውቃለን ብለዋል።

🤣17😡8👍1🤔1
🚨AVALON Airdrop
🚨ይሄንን AirDrop ለመስራት የሚያስፈልጓቹ ነገሮች
✅E-mail
✅Twitter
✅Discord
✅Twitch
✅Steam
✅Epic Games
✅Meta Mask
🎈ከላይ የዘረዘርኳቸውን መጀመርያ ከሌላቹ ክፈቱ ከ MetaMask ውጪ ሁሉንም E-mail Login ወይም Account Create ማድረግ ስለምትችሉ ቀላል ነው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ
🔺መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://avalon.online/quests/connect
🔺ይሄንን Referral Code አስገቡ ስታስገቡ Point ይሰጣቿል ሳታስገቡ ካለፋቹ Point አይሰጣቹም አይሰጣቹም Referral Code =BAeyrf
🔺ከላይ ያልኳቹን ጨርሳቹ መጀመርያ እንደገባቹ Daily Spin አለ ግቡና Spin አድርጉ Point ይሰጣቿል በ ቀን አንድ ግዜ እየገባቹ እሱን Spin ማድረግ እንዳረሱ ነጥባቹ ከፍ እንዲል ይረዳቿል
🔺በመቀጠል በጣም ቀላል ታስክ ነው የምትሰሩት Social Task ናቸው twitter follow like Comment ማድረግ Discord,Twitch ማገናኘት ምናምን ነው እነሱን ሁሉንም ስሯቸው
🔺ሁሉንም ጨርሱ ይሄ Point ነው ወደ Token የሚቀየረው።
🔺ከዚ ቀደም ፖስት ያደረግኩትን BluWhale Tari Saltwater Games ከሰራቹ ይሄም ተመሳሳይ ነው አይከብዳቹም ከዛሬ ጀምራቹ ስሩ።

🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo ✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል ✅በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ ✅PixleTap ለመጀመር @EthCryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo
✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
✅በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ
✅PixleTap ለመጀመር

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🐹Hamster kombat new card🔥
✅Development Hub Mumbai PR&TEAM
✅ https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193
@EthCryptopia
✅Development Hub Mumbai PR&TEAM
✅ https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193
@EthCryptopia
👍3
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
1
2
3 ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4
5
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
🚨Sentient New AI Crypto Project
✅አሁን የምታደጉት Form መሙላት ነው ቀጣይ ገና ነው ሊሚትድ ግዜ ሊሆን ስለሚችል ዛሬ ፎርሙን ሙሉ እንደ OneFootball አትዘናጉ የምታደርጉት ነገር ቀላል ነው
🎈መጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://j9e4k9p2430.typeform.com/sentient
🎈ስማቹን ሙሉ
🎈በመቀጠል E-Mail Address
🎈3 አማራጭ ያለው ጥያቄ አለ መልሱን C በሉት
🎈Done የሚለውን ነክታቹ Submit በሉት።

👍2🤯1
F . . _ .(DOT DOT DASH DOT)
U . . _ (DOT DOT DASH)
D _ . . (DASH DOT DOT)
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1