🙌🏽ሰላም ቤተሰብ አዲስ ነገር ከሌለ ዛሬ ማታ 3ሰአት ተኩል ላይ Group Live session ይኖረናል እየሰራናቸው ስላሉ Testnet Project እንወያያለን።
✔️ ማታ 3:30 ሰአት https://t.me/EthCryptopia_Group ጠብቁን
@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏5👍3
Eth-cryptopia
🙌🏽ሰላም ቤተሰብ አዲስ ነገር ከሌለ ዛሬ ማታ 3ሰአት ተኩል ላይ Group Live session ይኖረናል እየሰራናቸው ስላሉ Testnet Project እንወያያለን። ✔️ ማታ 3:30 ሰአት https://t.me/EthCryptopia_Group ጠብቁን @EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝3🙏2
Eth-cryptopia
✔️ More integration & growth opportunities poppin' up for PAWS.
That’s why the latest adjustments were made.
Stay pawsed - the date is getting close!
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6❤2👎2
Eth-cryptopia
Both events have officially ended! 🙌
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎3👍2
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia pinned «▶️ https://t.me/EthCryptopia_Group?videochat=5a31c1881ea10fe508 ➡️ ገባ ገባ በሉ @EthCryptopia»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤2
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1💔1
የደንብ ማስከበር የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የቀድሞ ዩኒፎርምን አስመስለው በመልበስ ሕዝቡን ሲያሳስቱ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ሸጋው ጫኔ አንለይ፣ መሃመድ ሀምዛ ያሲን፣ አቤኔዘር ተስፋዬ በየነ እና ጌትነት ደምለው ዳምጤ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ተጠርጣሪዎቹ ዩኒፎርሙን አስመስለው በመልበስ የባለስልጣኑ ሰራተኞች አላስፈላጊ ተግባራትን እንደፈጸሙ በማስመሰል የሱቅ ማስታወቂያ ሰርተዋል፡፡
በዚህም በጎዳና ንግድ ላይ የሚተዳደሩ ግለሰቦችን ንብረት በመበተንና በመደብደብ የባለስልጣኑን ገጽታ በሚያንቋሽሽ መልኩ ሀሰተኛ ቪዲዮ አዘጋጀተው በቲክቶክ ማሰራጨታቸውን ነው ያስረዱት፡፡
በተቋሙና በሰራተኞቹ ላይ እንዲሁም በሕዝብ ዘንድ አሉታዊ ስሜት እንዲፈጠር አስበው የተቋሙን የቀድሞ የደምብ ልብስ የሚመስል አዘጋጅተው ድርጊቱን መፈጸማቸውም ተጠቅሷል፡፡
ግለሰቦቹ በዚህ ሕገ ወጥ ተግባራቸውም በርካታ ሰዎችን እንዳሳሳቱ ነው የገለጹት፡፡
ተጠርጣሪዎቹ አሁን ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየተጣራ እንደሚገኝ አመልክተዋል፡፡
ዜጎች አላስፈላጊ ጥቅም ለማግኘት ሲባል መሰል ተግባራትን ከመፈጸም እንዲቆጠቡም ኮማንደሩ አሳስበዋል፡፡
በመላኩ ገድፍ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁24👍9
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
Guys ለ እናንተ Safety ሲባል ከዚ በኋላ Group ላይ Text ለመላክ አንድ ሰው Add እንዲደረግ ተደርጓል በጣም ብዙ ስካመሮች ስላሉ እነሱን ለመከላከል ሲባል ነው🙌🏽
@EthCryptopia
@EthCryptopia
😁26👍6😭5
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
HOLD YOUR PAWS TIGHTER 🐾
Special bonus is set up for Diamond PAWS holders.
Join PAWS Discord & check if you are Diamond:
https://discord.com/invite/dvKnMMU7Jp
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁7🔥3👍2
Eth-cryptopia
LayerEdge browser based Node farming will end today.
The CLI farming ends on March 25, 2025. Hopefully, we feast soon.
$EDGE is coming
@EthCryptopia
Congratulations to those who have been participating.
The CLI farming ends on March 25, 2025. Hopefully, we feast soon.
$EDGE is coming
@EthCryptopia
🔥10
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5❤1