Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @EthCryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
👍21
Eth-cryptopia
🔔Tronix App ከጀመረ ወደ አንድ ወር አስቆጥሯል አሁንም በደንብ እየሰራ ያለ ሲሆን የሰበሰብነውን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ይቻላል። Withraw ለማድረግ Minimum 20TRX 300,000SHIB መሰብሰብ ይኖርብናል ስራው ቀላል ነው Mine የሚያደርገው 1TRX ሲደርስ Claim ማለት Task መስራት እና ሰዎችን በመጋበዝ ያለንን ከፍ እንድናደርግ ያስችለናል። ለመጀመር ይሄንን Link…
Tronix App

🎈ይሄ ቦት አሁን ላይ ብዙዎቻቹ ጋር ቆሟል ምክንያቱ ደግሞ ቡስተር እንድንገዛ ነው እሱን ለመግዛት Trx Deposti ማድረግ አለብን እሱን አልመክራቹም አሁንም ዊዝድራው እያደረገ ያለ አለ ዲፖሲት አድርጎ ግን የሚቆምበትን ቀን ስላላሳወቁ ማንም ዲፖሲት እንዲያደርግ አልመክርም ምንም ያህል ትንሽ ቢሆንም።

@EthCryptopia
👍4
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻      4 2 3 1 3 1 3 1


1 ➡️ መጀመርያ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
7 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
8 ➡️ በመጨረሻ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
🔥HOT 🤝🪙SOLANA

New Task Added
Solana Deposit ማድረግ ግዴታ ነው
Reward 5 HOT
Minimum Deposit 1$

2M Case አሁንም አላለቀም ሰዎችን ሪፈር ማድረግ አትርሱ

🔥አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ
🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

@EthCryptopia
👍1
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
👍2
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

KYB(Legal)
Tokenomics Expert (PR&TEAM)
TG Leaders(Special Card)


ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
👍4
Eth-cryptopia
😊ለዚ ቻነል የሚመጥን ስም ለመቀየር እንዳሰብን ነግረናቹ ነበር እና ዛሬ እናንተ ከዘረዘራቹት ስሞች መካከል የተወሰኑት ለየት ያሉና ያልተደገመ ስሞችን መርጠን አውጥተናል ይሆናል ብላቹ የምታስቡትን ቮት አድርጉ።
🚨ስም ለመቀየር ቮት አድርጋቹ ነበር ዛሬ በ ቮት ብዛት 1 እና 2 ላይ ያሉትን አብረን አድርገን የስም ለውጥ እናደርጋለን አይታቹ አስተያየት እጠብቃለው😊
👍11🔥1🗿1
Channel name was changed to «Eth-cryptopia»
Eth-cryptopia
🔥HOT 🤝🪙SOLANA New Task Added Solana Deposit ማድረግ ግዴታ ነው Reward 5 HOT Minimum Deposit 1$ 2M Case አሁንም አላለቀም ሰዎችን ሪፈር ማድረግ አትርሱ 🔥አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ 🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ @EthCryptopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥HOT 🤝🪙SOLANA

Sol የማስገባት አቅሙ ያላቹ ይሄን Video ተመልከቱ እና ደግሞ ዲፖሲት ያደረጋቹትን Sol ወደ Decentralized wallet መላክ ትችላላቹ ልምሳሌ እንደ Phantom Wallet,Binance Web3 Wallet.....ሌሎችም አሉ መልሳቹ ወደ Exchange ለመላክ እንዳትሞክሩ።

@EthCryptopia
👍3
Eth-cryptopia
Photo
500,000 Colend Token Mine ተደርጎ ተጠናቋል
Wallet Submit ማድረግ July1 ማለትም ነገ ይጀምራል እስከ July20 ድረስ ይቆያል
Centralized Exchange Wallet ተቀባይነት የለውም።

@EthCryptopia
👍2
Binance Web3 x Revox Airdrop

100,000,000 REVOX Airdrop Points ተዘጋጅቷል ከዛ ውስጥ የድርሻችንን እንውሰድ🤝🚀

➡️Binance አፕ የምትጠቀሙ web3 Wallet ላይ ግቡና ከስር ባነሩ ላይ REVOX የሚል አለ እሱን ንኩና ክፈቱት
➡️ ከዛ በኋላ ትንሽ ሰከንድ ጠብቁትና ሲመጣ Enter Invite Code የሚለው ላይ ይህንን ኮድ አስገቡለት : N4JTKA
➡️ከዛ በኋላ Twitter ላይ Follow ማድረግ ነው ቀላል ነው
🎈Point claim ለማድረግ 0.01$ የሚደርስ BNB ያስፈልጋል እሱን Cover ማድረግ የሚችል ይስራ 4 ቀን አለ።

@EthCryptopia
🚨Telegram MiniApp Update

Telegram MiniApp ላይ የተወሰነ አፕዴት አውጥቷል እሱም Minimize Option ነው አንደኛውን እየተጠቀምን ሳንዘጋ ሌላኛውን MiniApp ከፍተን መጠቀም እንድንችል የሚያደርግ ነው🔥

@EthCryptopia
🔥6
🐹Hamster combat today morse code

L . _ . .(DOT DASH DOT DOT)
E . (DOT)
D _ . . (DASH DOT DOT)
G _ _ . (DASH DASH DOT)
E . (DOT)
R . _ . (DOT DASH DOT
)

@EthCryptopia
👍10
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @EthCryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@EthCryptopia
👍1
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code 1    1 4 2 3 3 4 3

👨‍💻 Code 2 2 2 3 3 4 3(ከላይ ያለው እንቢ ካላቹ ይሄንን ሞክሩት)


👨‍💻 Code 1
1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
7 ➡️ በመጨረሻ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 2M Coin ይሰጣቿል።


ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
👍5🔥1
Eth-cryptopia
🔔Prick ✅️PRICK MEXC ላይ ሊስት ተደርጕል ዋጋው🔼 ✅️July 5 Token Distribution ይኖራል Token convert ሲደረግ በስንት ሬት እንደሆነ አልታወቀም። @EthCryptopia
🟢Prick

🔺Prick ለሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ 10ቶከን ነው የሰጠው ቻነላቸው ላይም እንዳሳወቁት ይሄ Final result ነው አይቀየርም ልክ እንደ Onchain ነው ስራቸው።

🔺Eligable እንድትሆኑ ብለው ያስቀመጡት Criteria ነበር ማንም ሲነግራቹ አላየሁም ሁሉም ሼር ከማድረግ ውጪ እኔም ዛሬ ነው ያየሁት ከምን ተነስተው ይሄን ቶክን እንደሰጡ።criteria ብለው ካወጡት መካካል
📌ሁሉንም ታስክ መስራት
📌ሰዎችን መጋበዝ ነገር ግን የጋበዛቿቸው አክቲቭ ሊሆኑ ይገባል task ሊጨርሱ ይገባል

🔺የሚያስቀው ለብዙ ሰው 10 Prick ሰጥተው Eligable ለመሆን 50Prick Minimum ነው 😂

📌ለማንኛውም እዚ ላይም ሼር ያላደረግኩት ስላልተመቸኝ ነበር Ghost ናቸው ምንም መረጃ አጥቼ ነበር እነሱ Farm ሊያደርጉን ነው አመጣጣቸው።

🟢Token ለማግኘት Airdrop የሚለው ውስጥ አለ claim ለማድረግ gas fee ስለሚጠይቅ ባታደርጉ እመክራለው ለወደፊት ይጨምራል ካላቹ ትችላላቹ።

@EthCryptopia
😁9👍4