Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
Photo
🏴‍☠MEMHASH Withdraw to CEX Ends today make sure you guys withdraw your token and cross check your Witdrawal info.

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2👎1
✔️Market Is not in good shape Protect your money
✔️$IP , $VANA , $DIAM Up in 20 - 40% i don't know how they survive from this deep
✔️$SOL surges below 145$
✔️Not Good day for crypto market and bad day for $ZOO listing

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🔔$ZOO 24Hrs ✔️Dust or USDT😁 @EthCryptopia
➡️50 min left


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2😁2
Eth-cryptopia
➡️50 min left @EthCryptopia
Dust ☠️☠️☠️☠️☠️


@EthCryptopia
😁13😭3
Eth-cryptopia
Dust ☠️☠️☠️☠️☠️ @EthCryptopia
🧂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁23
Eth-cryptopia
🧂
ስንት ሰራችሁ?
😁12
Eth-cryptopia
🧂
We all know the next DUST 🗑: Brace yourselves!

@EthCryptopia
💯13
Eth-cryptopia
🧂
➡️ከልቡ ነው ተረዱት😂❤️

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3💯15😁10👍1🔥1
🐾Boom 🔥

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩18👍5
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer

Answer: Henry Ford

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁8👍1😡1
Eth-cryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer February 24 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers @EthCryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer February 25

➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tap2Earn
Play2Earn
Pay2Earn

✔️what will happen next😐BTW TON Eco በ አጠቃላይ ችግር ውስጥ እንዲገባ እያደረገው ነው Telegram ላይ ባሉ ፕሮጀክት ምክንያት በዚው ከቀጠለ TON ላይ invest የሚያደርግ ኢንቨስተር የሚኖር አይመስለኝም ምክንያቱ ደግሞ ኮምዩኒቲ እየሸሸ ስለሚመጣ።TON ላይ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው በስሩ በራታ ሰዎችን የያዘ ስለሆነ ከ Telegram ጋር Integrate የሆነ ስለሆነ ነበር ነገር ግን በዚ አያያዝ ከ TON በተጨማሪ Telegram እራሱ የሚጎዳበት ነገር ሊሆን ይችላል።TON ከ Pavel Durove መታሰር ጀምሮ በጣም መጥፎ ሁኔታ ላይ ይገኛል ከ ኢንቨስተር መሸሽ ጀምሮ ማርኬት ያለበት ሁኔታ ሲደመር እስካሁን ከገባበት ማሽቆልቆል መመለስ አልቻለም አብዛኛው ሰው ሽጦ ወጥቿል ኦልሞስት 90% holder ኪሳራ ላይ እንዳለም ከዚ በፊት አሳውቀዋል ።ከዚ በኋላም ቶን ይጎዳል ብዬ ከማስበው ነገሮች አንዱ Telegram ላይ ያሉ Project በሙሉ በ TON Blockchain ስር እንዲሆኑ የሚለው ህግ በመምጣቱ ብዙ ፕሮጀክት ወደዚ የመምጣት እድላቸው ጠባብ ይሆናል።ኢንቨስተሮችም ኮምዩኒቲም የ ፕሮጀክት መስራቾችም TON ላይ ፍላጎት ካጡ በስተመጨረሻ TON ወዴት ሊሄድ እንደሚችል መገመት ቀላል ነው።

✔️የ እናንተስ ሃሳብ ምንድነው?

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22😢4🔥2😁1
Eth-cryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer February 25 ➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥 ➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download ✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission ✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers @EthCryptopia
🔔Xenea Daily quiz answer February 26

➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🔔Nodepay Mission ✔️Submit Bitget and Gateio UID @EthCryptopia
🔔Nodepay Mission

✔️You can now change Wallet for future airdrop claim

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Eth-cryptopia
✔️Mango Eligibility Criteria @EthCryptopia
Mango TGE in Q1 (March) 🔥

@EthCryptopia
🔥4
✔️አንድ አንድ ግዜ የሚያዳምጠን ስላል ብቻ ማውራት የለብንም። ይሄንን Influencer ታውቁታላቹ ብዬ አስባለው በ Tapswap listing Time ላይ በነበረው የዋጋ ልዩነት Bitget exchange እየወቀሰ ይገኛል bitget Exchange ችግር አለበት የለበትም አይደለም ዋናው ጉዳይ እዚ ጋር ሊኖርበት ይችላል ግን እዚ ጋር ልዩነት እንዲፈጠር ያደርገው ሁሉም የተሰጠውን Allocation withdraw ያደረገው ወደ bitget exchange ብቻ ነበር። ለዛ ሁሉም ሻጭ ስለነበረ ወይንም የሚገዛ ስላልነበር በጣም ሰፊ የዋጋ መለያየት ነበር።ይሄ ደግሞ የ Exchange ችግር ሳይሆን ከመጀርምያውም Tapswap Team የፈጠረው ነው።Mexc Volume አይታቹ ከነበረ መጀመርያ ሊስት ሲደረግ በጣም የሚገዛ ነበር ማንም እየሸጠ አልነበረም ሲጀመርም ወደዛ ቶከን የላከ ስለሌለ! ፒክ ፕራይስ ላይ ሲደርስ ዋጋው እንዴት እንደተፈተፈጠ አይታቹታል ቦተም ላይ የገዛ ከላይ ሽጦ ወጥቷል ሌላው ደሞ እርግጠኛ ባልሆንም ቲሙም የተወሰነ የሸጠ ይመስላል ምክንያቱም ልክ ረግ እንደተደረገ ኮይን ነው በዛ ፍጥነት የወረደው ።So እኔ የተሰማኝ ጀለስ የራሱን ስህተት በ Bitget ላይ ለማላከክ እየሞከረ እንጂ ምንም አይደለም ቀጣዩ Notcoin ምናምን ብለን ሰዎችን ካስጀመርክ በኋላ እንኳን Notcoin Rockeyrabbitን መሆን እንዳቃተው ሲያይ ያመጣው ጉዳይ ይመስላል😊

✔️ለማንኛውን Bitget defend እያደረግኩት እንዳይመስላቹ ከ እኔ በላይ የሚጠላው የለም ያደረገኝ ስለማውቅ😁

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21😡4👏1
Eth-cryptopia
Monad faucet lists The sites may have some criteria to give MON Faucets https://testnet.monad.xyz https://stake.apr.io/faucet https://bima.money/faucet https://owlto.finance/Faucet/Monad https://www.gas.zip/faucet/monad https://faucet.morkie.xyz/monad…
✔️Monad Faucet Complete easy tasks and claim 0.1 MON
✔️ታስኮቹን ሄድ መለስ እያላቸ ጨርሱት
✔️https://www.cult.trade/faucet

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM