Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔔OGC Telegram App Center ውስጥ ተካቷል List ለመደረግ እና የሰበሰብነውን ለመውሰድ 20 ቀናት አሉ June 25 ድረስ OGC grab አድርጉ በየቀኑ እየገባቹ። ✅️ያልጨረሳቹትን ታስክ ጨርሱ ✅️ከዚ ቀደም ስለ OGC Post ያደረግኩትን ገብታቹ ተመልከቱ ✅️ OGC ✅️wallet Connect ለማድረግ ✅️ OGC Criteria and List date ✅️OGC Important update…
🤩OGC

✅️ OGC ከ ሁለት ቀን በፊት Listing #OGC is Coming የሚል ፖስት አጋርተው ነበር በ June 25 ሊስት ይደረጋል ተብሎ የተወሰነ ግዜ ጨምረዋል
ዛሬም በTelegram page ከ CLS.global ጋር እየተነጋገርን ነው ብለዋል ከተሳካ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን።

✅️CLS.global ከ200 በላይ ፓርትነር ያለው ማርኬት ሜከር ነው ከ ትላልቅ Exchange ጋር አብረው ይሰራሉ።

✅️ OGC
✅️wallet Connect ለማድረግ
✅️ OGC Criteria and List date
✅️OGC Important update

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔ChainCrops ይሄ ቦት ስራ ከጀመረ ወደ 10 ቀኑ ሲሆን በርካታ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል።ይሄን ስላቹ በሚልየን አይደለም ግን እስከ 300,000 ሰወ መሰብሰብ ጀምሯል። ልክ እንደ Tapswap solana Blockchain ላይ የሚሰራ ነው በጣም አሪፍ ፕሮጀክት ነው በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ ቦት Start በሉት 🔗http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949 በመቀጠል…
🔔ChainCrop New Update

✅️ChainCrop Game ላይ የተለያዩ Update ጨምሯል
የመጀመርያው መልታ ታፕ ነው
ሁለተኛው Daily Check-in ሲሆን እንደ Hamster or Pixel በየ 24 ሰአት ክሌም ማድረግ ሲሆን
ሶስተኛው ደግሞ Daily Combo ነው ከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙MEMEFI UI Update

🪙MEMEFI User Interface Update አድርገዋል።

✅️ከዚ በኋላ Combo አትቸገሩም ስትሰሩ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻      1-3-2-4-4-3-2-1-4 (4M ለማግኘት)
👨‍💻 4-4-3-2-1-4 ( 2M ለማግኘት)


✅️Code 1(4M Code)

1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ ድጋሜ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
7 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
8 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
9 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።

✅️ቀድማቹ 4M የሚሰጠውን ሞክሩት እስኪሰራላቹ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥሪ የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4😁1
🐹Hamster kombat new card🔥

✅️ License Philippines አሪፍ PPH🔥 አለው 

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ Short Squeeze (SpecialCard)
✅️ Long Squeeze (SpecialCard)
✅️ License Philippines (Legal New card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አይታቹ አስከፍቱ
✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔41👍1😢1
Eth-cryptopia
🐹Hamster combat today morse code M — — (DASH DASH) I • • (DOT DOT) N — • (DASH DOT) E • (DOT) R • — • (DOT DASH DOT) https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId406432024 @CryptoUtopia2nd
🐹Hamster combat today morse code


S: ••• (DOT DOT DOT)
T: - (DASH)
A: •- (DOT DASH
B: -•••(DASH DOT DOT DOT)
L: •-••(DOT DASH DOT DOT)
E: • (DOT)

https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (Beki Hib😍 Alex💪🏽.Bl❤️ $CFI)
🙌🏽ሰላም የ Ethio ቴክ's ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ😊

✅️ዛሬ አንድ ነገር ልናስቸግራቹ መጥተናል እስኪ ምን ያህሎቻቹ የ እስከዛሬ የ አድሚኖችን ልፋት ለመክፈል ዝግጁ የሆናቹት አታስቡ ክፍያው በገንዘብ አይደለም😁። አንድ ቀላል ታስክ ነው ቢበዛ 5 ደቂቃ የሚፈጅ እውነት ጠቅማቹናል የምትሉ ከሆነ 10,000 ሰው ያላነሰ ነገ ጠዋት Post በማደርግላቹ ነገር እንዲሳተፍ እንፈልጋለን።ዝግጁ ናቹ?
Anonymous Poll
82%
አዎ በጣም ዝግጁ ነን🦾( ተዘጋጅታቹ አሳፍሩን)🙏
18%
አይደለንም😔
👍3
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1👏1
Eth-cryptopia
🔥HOT Wallet Event 🔥1,000,000 Case Mint ተደርጎ አልቋል በቅርቡ መከፈት ይጀምራል።አዱሱንም Blockchain በዛው ያሳውቃሉ።TON 👀 is that you? 🔥 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=6068894 🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ @CryptoUtopia2nd
🔥HOT Wallet

🔥HOT👀 🪙Solana

🔥HOT Wallet New Event Unlocked🔥

🔥 አሁን ደግሞ 2M Case ለ reward አዘጋጅቷል በ እሱ ውስጥ HOT,NFT,$USDC እና የተለያዩ MemCoin አካቷል ሰዎችን በመጋበዝ ነው የሚገኘው አንድ አካውንት ላይ Maximum 300Case ነው መቀበል የሚቻለው ለ ሰው በመጋበዝ 1 Hidden Case  ታገኛላቹ ።

🔥Event የሚጠናቀቀው 2M Case mint ተደርጎ ሲያልቅ ነው ፈጥናቹ ጀምሩ።

🔥አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ
🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1
Eth-cryptopia
🔥HOT Wallet 🔥HOT👀 🪙Solana 🔥HOT Wallet New Event Unlocked🔥 🔥 አሁን ደግሞ 2M Case ለ reward አዘጋጅቷል በ እሱ ውስጥ HOT,NFT,$USDC እና የተለያዩ MemCoin አካቷል ሰዎችን በመጋበዝ ነው የሚገኘው አንድ አካውንት ላይ Maximum 300Case ነው መቀበል የሚቻለው ለ ሰው በመጋበዝ 1 Hidden Case  ታገኛላቹ ። 🔥Event የሚጠናቀቀው 2M…
🔥HOT 🤝🪙SOLANA Confirmed🔥

😀እሺ አሁንም አትጀምሩም የጀመራቹ ደሞ አትበረቱም😊
እውነት ለመናገር 7 ቀን ያመጡት ኤቨንት ጥሩ ነበር ያልተጠቀመበት ሰው በዙ ነው እንጂ ቢያንስ የ 2 ቀን ብትሳተፉ ከሳምቱ ወደ HOT ታገኙ ነበር እሱ ደሞ Upgrade ማድረግያ ይሆናቹ ነበር እሱን በ 2 ሳምንት ነበር የምትመልሱት።
ዋጋው 5$ 10$ ምናምን ማለት አልፈልግም እዚ ጋር እየተሳሳታቹ ያላቹት እናንተ በ TON Blockchain ለተደገፈ ብቻ ትኩረት ትሰጣላቹ ሌሎች እያለፏቹ ይመጣል።HOT 🪙NEAR እና 🪙SOLANA ጥምረት አዲስ ነገር ያሳየናል አሁን ካመጡት ሰው በመጋበዝ Case ከሚሰጠው ኢቨንት ጀምሮ።

🔥HOT አዲሱ ኤቨንት ላይ እስከ 300 ሰው መጋበዝ ትችላላቹ እንደመጀመርያው በ 25 ሊሚት አላደረጉም መልቲ የምጸሩ ብዙ ሲም ካርድ ያላቹ በ አንዱ አካውንት በደንብ ሰብስቡ ራሳቹን ኢንቫይት እያደረጋቹ።

🔥አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ
🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2🤯1
Eth-cryptopia
🔔CEX CEX.IO ማለት ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የ Binance or OKX....አይነት Exchange platform ነው። አሪፍ partner አላቸው የ telegram Mini app ባስተዋወቁ በ24 ሰአት ውስጥ 1M ሰው ይሄንን ቦት Start ብሎ መሰብሰብ ጀምሯል።አሁን ላይ ከ 5M ሰው በላይ ይሄ ቦት ላይ ገብቶ CEX Farm ማድረግ ጀምሯል።ልክ እንደ Notcoin አይነት ሞቶ ነው ያላቸው Just…
🪙 CEX.IO

🪙CEX ላይ ይሄ ሁሉ ፖይንት መሰብሰብ ይቻላል ብላቹ አስባቹ ታውቃላቹ

🪙ስለ CEX ከዚቀደም ይሄን ፖስት አድርገን ነበር

CEX.IO ማለት ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የ Binance or OKX....አይነት Exchange platform ነው።

አሪፍ partner አላቸው የ telegram Mini app ባስተዋወቁ በ24 ሰአት ውስጥ 1M ሰው ይሄንን ቦት Start ብሎ መሰብሰብ ጀምሯል።አሁን ላይ ከ 5M ሰው በላይ ይሄ ቦት ላይ ገብቶ CEX Farm ማድረግ ጀምሯል።ልክ እንደ Notcoin አይነት ሞቶ ነው ያላቸው Just For Fun ነው የሚሉት ነገር ግን ጉዳዩ ከዛም ያለፈ ነው።ስለ BNB የሚያውቅ በዚ አይቀልድም 😊 በእርግጥ ሁለቱም Launch የተደረጉበት፣ቶክኑን ያስተዋወቁበት መንገድ እና ግዜው ቢለያይም ይሄም CEX.IO የራሳቸው Token ስለሆነ በደንብ ይሰሩበታል።ስለ BNB ያወራሁት የዚ ቶክንም ዋጋ እንደ እሱ ሰማይ ይነካል ለማለት አይደለም አሁን በጊዜ ሂደት ግን ጥሩ ይሆናል በደንብ ሰብስቡ።

በተጨማሪም በ ቴሌግራም ቨርፋይ ተደርጓል

🔗 ለመጀመር

Bot start ካላቹ በኋለ Email register አድርጉና Tap በማድረግ task በመስራት Farm ውስጥ በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ CEXP Token ከፍ አድርጉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3👀1
Eth-cryptopia
BLUM AIRDROP 🔗 t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_Ns4VD2jf4O START በሉት CREATE ACCOUNT በሉት USERNAME SETUP አድርጉ በየ 8 ሰአቱ FARM አድርጉ ጀለሶችን INVITE አድርጉ TASK COMPLETE አድርጉ Note: Maximum 5Refferal ብቻ ስለሆነ Refer ማድረግ ሚቻለው ተጨማሪ የ እናንተን Referral ሊንክ…
🍀BLUM

🍀BLUM በቅርቡ አዲስ ነገር ይመጣል ጠብቁ ብለዋል በሚኖረው አፕዴት ላይ TicketPass Expire Date የሚጨምር ይሆናል Normal Userም ሆነ Ambassador Program ላይ ያለ ሰው የሁሉም Ticket Expire የሚያደርግበት ግዜ ተመሳሳይ ነው።የኔ ፍርሃት የነበረው እንዳሉት ጌም ላይ የተለያየ ቶከን ከመጡ የሁሉም ትኬት ከ ዚሮ እንዳይነሳ ነበር እንደዛ እንደማይሆን ያሳያል ይሄኛው ፖስት።

🍀ዋናው ሃሳባችሀን ለሁሉም ፌር የሆነ ነገር መፍጠር ነው ብለውናል።

🍀አዲሱ አፕዴት ላይ ምን የሚካተት ይመስላችኋል?

🍀ሌላው ደግሞ ብሉም መልቲ አካውንት ትንሽ ጥንቃቄ አድርጋቹ ስሩ ዋና ብዙ የሰበሰባቹትን በ ሌላ Telegram App ላይ ጫኑትና ለሎቹን በ አንድ አፕ ተጠቀሙ በደንብ ፋርም አድርጉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ License Ethiopia(Legal)
✅️ Premarket Launch(SpecialCard)
✅️ NGT Collection Launch(Special card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🪙TapSwap New Task

👨‍💻CODE 739002

ታስክ ቼክ ስትሉ ደቂቃ ካስጠበቃቹ እስኪጨርስ ጠብቃቹ ድጋሜ ቼክ በሉት ይሰራል ልክ እንደበፊቱ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4😁3
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻      4-2-2-4-1-3-2-1-4


✅️Code 4M Code

1 ➡️ መጀመርያ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነካላቹ
6 ➡️ ቀጥሎ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
7 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
8 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
9 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 4M Coin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4