Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🐹Hamster kombat new card🔥

✅️ Web3 Game Con አሪፍ PPH🔥 አለው Time Limited ነው ቶሎ ግዙ

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰1
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻 3 - 3 - 4 - 2 - 1

1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ ድጋሜ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ በመጨረሻ 1 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነኩና 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 2M Coin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥሪ የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
👨‍💻CEX.IO

CEX ከሳምንት በፊት ምን ብሎክቼይን አሪፍ ነው የሚል ቮት ፖስት አድርገው በ Community ቻነላቸው ላይ በሚገርም ሁኔታ Solana በሰፊው Vote ተደርጎ ነበር ሌላ የምትሉ በ Comment Section አሳውቁን ብለው በጣም ብዙ ሰዎች TON የሚል ነበር መልሳቸው።ዛሬ Solana ወይስ TON የሚል VOTE Create አድርገው እስካሁን ከ 65,000 በላይ ሰዎች Vote አድርገው 83% ማለትም 54,000 ሰዎች TON የሚል መርጠዋል🔥

TON ብቅርብ ግዜ የተመሰረተ ቢሆንም ግን በ ቴሌግራም መስራች Pavel Durov የተመሰረተ እና በዙ Community በስሩ ያለ ከዛም በተጨማሪ ትኩረትን እየሳበ የመጣ BlockChain ስለሆነ አብዛኛው ሰው ተመራጭ እያደረገው ነው ወይንም ደግሞ የ NotCoin effect ሰው ላይ አድሯል😊

የናንተ ሃሳብ ምንድነው?

CEX መጀመር የምትፈልጉ አሁንም ግዜው ረፍዷል አይባልም ጀምሩ https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716310450910929

ስለ CEX.IO ማብራርያ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🙌🏾ሰላም እንዴት አመሻቹ በደንብ መስራት አለባቹ ብዬ በግሌ ካየኋቸው ነገሮች በመነሳት ፖስት ያደረኩላቹ ብዙ AirDrop አሉ እነሱን በ አንድ ሊስት ከነምክንያቶቹ ጭምር አዘጋጅቼ አስቀምጥላቿለው ይሄንን ፖስት Ethio Techs ላይ post ተደርጓል ከዛ በተጨማሪ እዚኛው ላይ በ ዌብሳይት የምትሰሯቸውን አካትቼዋለው።

በመጀመርያ ፖስት ካደረግኩላቹ ልነሳ እነሱ በ አንድ ላይ ፖስት የተደረጉ ስለሆነ አያስቸግሩም።

🤑 BLUM
🤩 PIXEL Tap by PIXEL VERSE
🐹 HAMSTER KOMBAT

✉️ስለ እነዚ AIRDROP የተወሰነ ማብራርያ ለማንበብ


🔥 HOT Wallet

✉️ ስለ HOT Wallet ማብራርያ

🪙 Memefi

✉️ ስለ Memefi ማብራርያ

🤩TIME FARM

✈️ ስለ TIME FARM ማብራርያ

🤩CEX.IO

✈️ስለ CEX.IO ማብራርያ

🤩OneFootball

ስለ OneFootball ማብራርያ

🤩 Assister Insentive Testnet

✉️ስለ Assister Insentive Testnet ማብራርያ

🤩 SUNWAVES TOKEN

✉️ስለ SUNWAVES TOKEN ማብራራያ

የዘረዘርኩላቹ ብቻ ነው የሚከፍሉት ማለት አይደለም እዚ ጋር Post ከተደረጉት ውጪም ያሉት የመክፈል እድላቸው ከፍተኛ ነው የዘረዘርኩላቹ ለ እናንተም የሚቀል ብዬ ያሰብኩትን ነው። ከዚ በፊት የተለቀቁትን በሙሉ ለማግኘት እነዚን ሊንኮች ተጠቀሙ

🔔Tap በማድረግ Coin የምንሰበስባቸው Bot
🔔በተለያየ ሰአት እየገባቹ Point claim የምናደርግባቸው Bot
🔔Web Site ላይ እየተሰሩ ያሉ Airdrop

እነዚ እኔ በደንብ እየሰራኋቸው ያሉ AirDrop ሲሆኑ ሌሎችንም የመስራት ፍላጎት ያላቹ በዚ LINK ግቡ list የተደረጉ አሉ መስራት የፈለጋቹትን መርጣቹ ስሩ።እዚ ጋር ማወቅ ያለባቹ ሁሉም እንደ NotCoin ይሆናል ብላቹ አስባቹ አትግቡ እስካሁን ባለው እሱ ላይ የሚደርስበት አልተገኘም ለ ቀልድ ብለው ጀምረው ወደ እውነታው ለመምጣት የሄዱበት መንገድ ይለያል አቅምም ነበራቸው ስለዚ Over Expect አታድርጉ 😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥21
Eth-cryptopia
🔥OneFootball Big Potential AirDrop OneFootball የ ስፖርት ዜና ዘገባ ላይ የሚሰራ ታዋቂ Company ነው ወደ 442M$ ከተለያዩ Investor ሰብስቦ አሁን የራሱን $BALLS የተባለ Token ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው የምታደርጉት ተግባር በጣም ቀላል Social Task መስራት እና በየ24 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው ። በመጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https…
⚠️OneFootball

⚠️OneFootball WhiteList Form ያልሞላቹ ከ 24ሰአት ያነሰ ግዜ ነው የሚቀረው ገቡና ሙሉ እዚ AirDrop ላይ ተሳትፋቹ ይሄን አለመሙላት Eligable እንዳትሆኑ ሊያስደርጋቹ ይችላል።

ይሄንን Form ስትሞሉ የምታገናኙት MetaMask , Twitter እና Email ዋና ዌብሳይት ላይ ገብታቹ ከምትሰሩበት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

ሙሉ ፕሮሰስ ለመጨረስ ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ቢጨርስ ነው ግቡና መስራት ጀምሩ አትዘናጉ።

አሁኑኑ ግቡና መስራት ጀምሩ https://t.me/CryptoUtopia2nd/657

ዛሬ WhiteList ሞልቼ ሌላውን ነገ ከነገ ወድያ እሰራዋለው የምትሉ ይሄንን ሊንክ ተጠቅማቹ ከላይ ያልኩትን ጥንቃቄ ወስዳቹ ፎርሙን ሙሉት
LINK https://onefootballclub.deform.cc/get-started/

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster combat today morse code

M — — (DASH DASH)
I • • (DOT DOT)
N — • (DASH DOT)
E • (DOT)
R • — • (DOT DASH DOT)


https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from Eth-cryptopia
🔥OneFootball Big Potential AirDrop

OneFootball የ ስፖርት ዜና ዘገባ ላይ የሚሰራ ታዋቂ Company ነው ወደ 442M$ ከተለያዩ Investor ሰብስቦ አሁን የራሱን $BALLS የተባለ Token ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው የምታደርጉት ተግባር በጣም ቀላል Social Task መስራት እና በየ24 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው ።

በመጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://club.onefootball.com/join?referral=wewqA2zKWOwi

Metamask ካላቹ Connect አድርጉ ከሌላቹ ቀላል ነው Metamask Extension ጫኑና አዲስ Create አድርጉ ከዛ በኋላ Connect አድርጉ።

Twitter Connect አድርጉ የሚሰሩ ታስኮች አሉ Follow,Like ማድረግ ምናምን እነሱን ጨርሱ።

Warpcast Account ያላቹ Connect አድርጉ የሌላቹ እለፉት ሬጂስተር ለማድረግ 5$ ስለሚጠይቅ።

Daily የሚሰጣቹን ውሰዱ ዛሬ በወሰዳቹበት ሰአት በየቀኑ እየገባቹ ውሰዱ።

በመጨረሻም Join WhiteList የሚለውን ታስክ ስሩ።ይሄ ታስክ ውስጥ ስትሰሩ Twitter,Metamask,E-Mail መጀመርያ Connect ካደረጋቹበት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

ጨርሳቿል ይሄንን Airdrop በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ Extentsion add ለማድረግ እሱቀላል ነው።

Multi ብትሰሩት እመክራለው በጣም ተጠንቅቃቹ ማለት ነው እኔ እንዴት እንደምሰራው ነገ Post አደርጋለው እስከዛ እናንተ ላፕቶፕ ያላቹ በስልካቹ ስሩ ከ ሪስክ ፍሪ እንዲሆን በስልካቹ አንድ አካውንት ብቻ ስሩበት ከዛ እንዴት መልቲ በ ላፕቶፕ ወይ ዴስክቶፕ እንደምትሰሩት የኔን መንገድ አሳያቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Eth-cryptopia
Eth-cryptopia
🔥OneFootball Big Potential AirDrop OneFootball የ ስፖርት ዜና ዘገባ ላይ የሚሰራ ታዋቂ Company ነው ወደ 442M$ ከተለያዩ Investor ሰብስቦ አሁን የራሱን $BALLS የተባለ Token ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው የምታደርጉት ተግባር በጣም ቀላል Social Task መስራት እና በየ24 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው ። በመጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https…
⚠️OneFootball

⚠️OneFootball WhiteList Form ያልሞላቹ ከ 24ሰአት ያነሰ ግዜ ነው የሚቀረው ገቡና ሙሉ እዚ AirDrop ላይ ተሳትፋቹ ይሄን አለመሙላት Eligable እንዳትሆኑ ሊያስደርጋቹ ይችላል።

ይሄንን Form ስትሞሉ የምታገናኙት MetaMask , Twitter እና Email ዋና ዌብሳይት ላይ ገብታቹ ከምትሰሩበት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

ሙሉ ፕሮሰስ ለመጨረስ ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ቢጨርስ ነው ግቡና መስራት ጀምሩ አትዘናጉ።

አሁኑኑ ግቡና መስራት ጀምሩ https://t.me/CryptoUtopia2nd/657

ዛሬ WhiteList ሞልቼ ሌላውን ነገ ከነገ ወድያ እሰራዋለው የምትሉ ይሄንን ሊንክ ተጠቅማቹ ከላይ ያልኩትን ጥንቃቄ ወስዳቹ ፎርሙን ሙሉት
LINK https://onefootballclub.deform.cc/get-started/

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
Photo
✉️OneFootball እዚኛው Website ላይም እነዚን 2 ታስክ በመጨረስ WhiteList ላይ መግባት ትችላላቹ ።

ዳይ ወደ ስራ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔥HOT wallet🔥

🔥HOT claim ስታደርጉ Gas Fee የጠየቃቿ አዲስ Mission አለ እሱን ስሩት እንደ Gas fee ያገለግላቿል።

🔥አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ
🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😁1
Eth-cryptopia
🤩Yes Coin 🤩July 1 ጀምሮ ይጀምራል ይሄ Event 🤩 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=K8vo4s @CryptoUtopia2nd
🤩Yes Coin

🤩Yescoin ብዙ ማይነር ያለበትን 30 ከተማዎች ባሳወቁበት Post Addis Abeba ተካታለች በደንብ TapTap ማነው Swipe አድርጉ።🤩

🤩 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=K8vo4s

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5👍1
Eth-cryptopia
🔥HOT Wallet Event Day 7 last day ✅️HOT Wallet New event ከ1-10ሰው ጋብዛቹ ከተዘጋጀው 400,000 Hot 🔥ድርሻቹን ውሰዱ😊 የዛሬው ትንሽ የሚለየው በጋበዛቹት ሰው መጠን ነው የሚደርሳቹ የሚወሰነው Maximum 10ሰው ነው መጋበዝ የሚያስፈልገው። ትላንትና Invite ያደረጋቹ በጥቂት ሰአት ውስጥ የሚደርሳቹ ሪዋርድ ይገባል። በቻላቹን አቅም ሁላቹም ስሩ ፍትሃዊ ለማድረግ…
🔥HOT WALLET

🔥እስካሁን HOT ካልተቀበላችሁ ሁለት አማራጮች አሉ፡

1) Transaction ዝርዝር ውስጥ Treasure HOT አሳይቷችሁ , ነገር ግን Hot Balance ላይ ካልገባ, ቅጽ 1 ሙሉ;

➡️FORM 1

2) ምንም ከ Treasure Hot የተላከ Transaction ከሌለ ወይም HOT Balance ላይ ካልገባላችሁ ቅጽ 2 ሙሉ.

➡️FORM 2

48 ሰአታት ውስጥ እንደምንልክ እርግጠኛ ነን ብለዋል።

🔒ከዚህ ቅፅ ውጭ ወይም ሊንክ ሌላ እንዳትነኩ ብለዋል

እንዲሁም ለመዘግየታቸው ፣ ሲስተሙ ከመጠን በላይ ስለተጨናነቀ ይቅርታ ጠይቀዋል

🔥 https://t.me/herewalletbot/app?startapp=6068894

🔥ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

©EthioTech10
@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1👏1
Eth-cryptopia
🔔OGC Telegram App Center ውስጥ ተካቷል List ለመደረግ እና የሰበሰብነውን ለመውሰድ 20 ቀናት አሉ June 25 ድረስ OGC grab አድርጉ በየቀኑ እየገባቹ። ✅️ያልጨረሳቹትን ታስክ ጨርሱ ✅️ከዚ ቀደም ስለ OGC Post ያደረግኩትን ገብታቹ ተመልከቱ ✅️ OGC ✅️wallet Connect ለማድረግ ✅️ OGC Criteria and List date ✅️OGC Important update…
🤩OGC

✅️ OGC ከ ሁለት ቀን በፊት Listing #OGC is Coming የሚል ፖስት አጋርተው ነበር በ June 25 ሊስት ይደረጋል ተብሎ የተወሰነ ግዜ ጨምረዋል
ዛሬም በTelegram page ከ CLS.global ጋር እየተነጋገርን ነው ብለዋል ከተሳካ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን።

✅️CLS.global ከ200 በላይ ፓርትነር ያለው ማርኬት ሜከር ነው ከ ትላልቅ Exchange ጋር አብረው ይሰራሉ።

✅️ OGC
✅️wallet Connect ለማድረግ
✅️ OGC Criteria and List date
✅️OGC Important update

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔ChainCrops ይሄ ቦት ስራ ከጀመረ ወደ 10 ቀኑ ሲሆን በርካታ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል።ይሄን ስላቹ በሚልየን አይደለም ግን እስከ 300,000 ሰወ መሰብሰብ ጀምሯል። ልክ እንደ Tapswap solana Blockchain ላይ የሚሰራ ነው በጣም አሪፍ ፕሮጀክት ነው በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ ቦት Start በሉት 🔗http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949 በመቀጠል…
🔔ChainCrop New Update

✅️ChainCrop Game ላይ የተለያዩ Update ጨምሯል
የመጀመርያው መልታ ታፕ ነው
ሁለተኛው Daily Check-in ሲሆን እንደ Hamster or Pixel በየ 24 ሰአት ክሌም ማድረግ ሲሆን
ሶስተኛው ደግሞ Daily Combo ነው ከ PixelTap ጋር ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM