Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ License Asia(Legal)
✅️ Consensus Piranha Pass(SpecialCard)
✅️ License Turkey(Legal New card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።
✅️Hamster የዛሬውን ካርድ ለማስከፈት ይሄንን መንገድ ተጠቀሙ ግን ደጋግማቹ 1 account delete እንዳታደርጉ።
https://t.me/ethio_techs/72699


✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤑Happy Birth Day Blum Co-Founder

🤑በዛው ወደ ቦቱ ጎራ በሉና ታስክ አለ ስሩ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4👍2🥰2
💎Not Coin
💎 210,000,000 $NOT Token burn መደረጉን Not Coin በOfficial Telegram ገጻቸው አሳውቀዋል።በዛሬው ዋጋ ወደ 3M$ የሚጠጋ ቶከን ነው የተቃጠለው።

💎ከ JUNE 16 በኋላ $NOT Token ከ ቦቱ ላይ ክሌም ያልተደረጉ ቶክኖች ለ 3 አላማ ውለዋል
የተወሰነው ለወደፊት እቅዶች
ሌላው ደግሞ በርን ሲደረግ
የተቀረው Stake አድርገው Gold and Platinium ደረጃ ለተሰጣቸው ሰዎች ተከፋፍሏል።

🤑 Stake ላደረጉ የ Gold እና platinum ሰዎች ወደ 4.2M$ Worth የሚያደርግ $Not ነው የተከፋፈለው።
🤑በ አሁን ሰአት 94.18% የሚሆነው $Not token በተለያዩ ሰዎች እጅ ላይ ይገኛል።ከዚ መካከል 1% የሚሆነው የ Telegram መስራች Pavel Durov እጅ ላይ ነው።🔥

💎የቀረው 5.82% ለ Feature development ተብሎ የተቀመጠ ነው።

💎አሁንም ገና እየጀመርን ነው ብለዋል $Not ምን ያሳየናል ከዚ በኋላ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤯2👍1🥰1
Eth-cryptopia
Photo
🔔MEMEFI COMBO ያልገባቹ ቁጥሮቹ ያሉበትን መንካት ነው ከዛ በኋላ ለትንሽ ሰከንድ ጠብቁት።ይሄን የምትሞክሩት በትላንቱ መንገድ አልሰራም ካላቹ ብቻ ነው።

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Eth-cryptopia
የተወሰኑ ስሞችን መርጠን Vote ይደረግ?
😊ለዚ ቻነል የሚመጥን ስም ለመቀየር እንዳሰብን ነግረናቹ ነበር እና ዛሬ እናንተ ከዘረዘራቹት ስሞች መካከል የተወሰኑት ለየት ያሉና ያልተደገመ ስሞችን መርጠን አውጥተናል ይሆናል ብላቹ የምታስቡትን ቮት አድርጉ።
Final Results
34%
Eቴክ-Airdrop🔥
15%
ኢትዮ - Crypto🔥
4%
ETHAirdropIA🔥
33%
Cryptopia🔥
3%
Eth Airdrop Finder🔥
11%
The Airdrop Hunters!🔥
👍2
Eth-cryptopia
🔔GAMEE Mine WAT point 250M WAT Point ተዘጋጅቷል ለ አሁኑ Password MOON watprotocol ☑️1B Point 1 ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው Mine ተደርጎ ያለቀው ይሄም ከሳምንት አያልፍም ከቻላቹ በየ 30 እና 40 ደቂቃ እየገባቹ ቼክ አድርጉ ማለቅ አለማለቁን Mine ማድረግ ለመጀመር @CryptoUtopia2nd
🔔GAMEE Mine WAT point

✅️ከዚ ቀደም የሰበሰባቹትን ገብታች Claim አድርጉ👏🏽

✅️ከዛ ወደ ቀጣዩ ማይኒንግ ገብታቹ ማይን ማድረግ ጀምሩ።

250M WAT Point ተዘጋጅቷል ለ አሁኑ
Password watprotocol

☑️1B Point 1 ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው Mine ተደርጎ ያለቀው ይሄም ከሳምንት አያልፍም ከቻላቹ በየ 30 እና 40 ደቂቃ እየገባቹ ቼክ አድርጉ ማለቅ አለማለቁን

Mine ማድረግ ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Eth-cryptopia pinned «😊ለዚ ቻነል የሚመጥን ስም ለመቀየር እንዳሰብን ነግረናቹ ነበር እና ዛሬ እናንተ ከዘረዘራቹት ስሞች መካከል የተወሰኑት ለየት ያሉና ያልተደገመ ስሞችን መርጠን አውጥተናል ይሆናል ብላቹ የምታስቡትን ቮት አድርጉ።»
🔔SUNWAVES TOKEN Big Confirmed Airdrop

ICE ያመለጣቹ ይህ እንዳያመልጣቹ

መጀመርያ በዚህ ሊንክ ግቡ https://sunwavestoken.com/@ftalex24

በመቀጠል  ከላይ ባለውን Link ስትገቡ ወደ ራሳቸው Website ይወስዳቿል በ App መስራት የምትፈልጉ ከሆነ App ለማውረድ Play store/App Store ወይም Website አማራጭ ተጠቀሙ ወደ Telegram Bot ከሆነ ደግሞ Telegram የሚለውን ነክታቹ ወደ ቦቱ ግቡ።

በ E-mail SignUp አድርጉ እና በ እሱ E-mail የሚላክላቹን 3 ዲጂት ቁጥር አስገቡ።

Refferal Code ይጠይቃል ይሄን አስገቡ➡️ ftalex24

የሚመጣላቹን Next next በሉት እና እለፉ የራሳቹን Nickname ይጠይቃቿል  አስገቡለት። ይሄንን እንደጨረሳቹ ወደ ማይኒንግ Interface ይወስዳቿል።

ከፊት ለፊት ካሉት  አማራጮች የመሀሉን (SW የሚለውን) ክፈቱት ከዛ መቁጠር ይጀምራል።

በየ 24 ሰዓት እየገባችሁ Start Mining ማለት አለባቹ Inactive ከሆናቹ እየቀነሰባቹ ይሄዳል

Level boost በማድረግ mining rate ጨምሩ Level ባደገ ቁጥር Mine የማድረግ ፍጥነቱ ይጨምራል እስከ 10$ Invest ማድረግ የምትችሉ Maximum Mining Speed መግዛት ትችላላቹ።
በቅርቡ የጀመረ ነው አሁን Viral ወጥቷል በደንብ ስሩ።

🔥Backed by ICE NETWORK💙
🔥በምስሉ ላይ የምታይቸው Partner ናቸው። ማይን ለማድረግ ትንሽ ስለሚያስቸግር ዋጋውም በዛው መጠን ነው የሚሆነው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @CryptoUtopia2nd
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Hamster kombat New card

X Network 10M Special Card
https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ Security Audition(PR&TEAM)
✅️ USDT On TON(SpecialCard)
✅️ X Network 10M (special New card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አይታቹ አስከፍቱ
✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
⚠️ከዚ ቀጥሎ ደግሜ የምለቅላቹን AirDrop በትእግስት እና ያለመሰላቸት እንድትሰሩት ነው ደግሜ የምለቀው ጥሩ ፓርትነር የያዙ እና ጥሩ ገንዘብ የያዙ ናቸው እውነት ገንዘብ የማግኘት ፍላጎት ካላቹ በትክክል ሰሩ ያዝ ለቀቅ አታድርጉ እውነት ለመናገር ለ ሪፈራል ብቻ አይደለም ይሄን ቻነል የከፈትነው ለ ሪፈራል ቢሆን ያለ ምንም ማብራርያ ፖስት ማድረግ እና ዝም ብዬ በግምት 100 200$ ታገኛላቹ ማለት እችላለው ስለዚ ስሩ በትክክል።

ሌላው ታፕ ታፕ የሚደረግ ብቻ አይደለም አይደለም Airdrop ማለት እሱን ሃሳብ የያዛቹ ሰዎች ከ አሁኑ ሃሳባቹን ቀይሩ በ ስልክ አፕፕ የተለያዩ ዌብሳይት ላይ የሚሰሩ ብዙ አሉ በተለይ ቴስትኔት ላይ የሚያተኩሩ ብትሰሩ ይመከራል።ብዙ ፖስት ማድረግ ይቻላል ካልሰራቹ ግን የ ቻነል ማሞቅያ ስለሚሆን እኔ በራሴ እሰራቸዋለው በ መልቲ አካውንት ትንሽ ጥንቃቄ ማድረግ ነው አሁንም ችግሩ ሪፈራል አይደለም በጣም ትዘናጋላቹ አንዱ ሲለቀቅ ሌላውን ትታቹ ወደ ሌላው ትሄዳላቹ ሊስት ሊደረግ ሳምንት ቀረው ሲባል ሁሉም ወደዛ ይመለሳል ልምሳሌ AQUA Protocol ወር ሙሉ ትንሽ ሰው ፋርም ሲያደርግ ነበር ሳምንት ቀረው የሚል ፖስት ሲመጣ ብዙ ሰው ጀመረው ችግሩ ለ እኔ አይደለም ግን አንድ ወር እና አንድ ሳምንት ፋርም ያደረገ እኩል አያገኝም ስለዚ አትዘናጉ።

ድጋሜ ፖስት ላድርግ በደንብ እንድጸሩባቸው ብዬ የማሥበውን በ reaction አሳዩኝ አለበለዛ አልድከም😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥55👍111👏1
🐹Hamster kombat new card🔥

✅️ Web3 Game Con አሪፍ PPH🔥 አለው Time Limited ነው ቶሎ ግዙ

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🥰1
🔔MEMEFI COMBO

👨‍💻 3 - 3 - 4 - 2 - 1

1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ ድጋሜ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ ቀጥሎ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
5 ➡️ በመጨረሻ 1 ቁጥር ያለበትን ቦታ ትነኩና 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 2M Coin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥሪ የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
👨‍💻CEX.IO

CEX ከሳምንት በፊት ምን ብሎክቼይን አሪፍ ነው የሚል ቮት ፖስት አድርገው በ Community ቻነላቸው ላይ በሚገርም ሁኔታ Solana በሰፊው Vote ተደርጎ ነበር ሌላ የምትሉ በ Comment Section አሳውቁን ብለው በጣም ብዙ ሰዎች TON የሚል ነበር መልሳቸው።ዛሬ Solana ወይስ TON የሚል VOTE Create አድርገው እስካሁን ከ 65,000 በላይ ሰዎች Vote አድርገው 83% ማለትም 54,000 ሰዎች TON የሚል መርጠዋል🔥

TON ብቅርብ ግዜ የተመሰረተ ቢሆንም ግን በ ቴሌግራም መስራች Pavel Durov የተመሰረተ እና በዙ Community በስሩ ያለ ከዛም በተጨማሪ ትኩረትን እየሳበ የመጣ BlockChain ስለሆነ አብዛኛው ሰው ተመራጭ እያደረገው ነው ወይንም ደግሞ የ NotCoin effect ሰው ላይ አድሯል😊

የናንተ ሃሳብ ምንድነው?

CEX መጀመር የምትፈልጉ አሁንም ግዜው ረፍዷል አይባልም ጀምሩ https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716310450910929

ስለ CEX.IO ማብራርያ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🙌🏾ሰላም እንዴት አመሻቹ በደንብ መስራት አለባቹ ብዬ በግሌ ካየኋቸው ነገሮች በመነሳት ፖስት ያደረኩላቹ ብዙ AirDrop አሉ እነሱን በ አንድ ሊስት ከነምክንያቶቹ ጭምር አዘጋጅቼ አስቀምጥላቿለው ይሄንን ፖስት Ethio Techs ላይ post ተደርጓል ከዛ በተጨማሪ እዚኛው ላይ በ ዌብሳይት የምትሰሯቸውን አካትቼዋለው።

በመጀመርያ ፖስት ካደረግኩላቹ ልነሳ እነሱ በ አንድ ላይ ፖስት የተደረጉ ስለሆነ አያስቸግሩም።

🤑 BLUM
🤩 PIXEL Tap by PIXEL VERSE
🐹 HAMSTER KOMBAT

✉️ስለ እነዚ AIRDROP የተወሰነ ማብራርያ ለማንበብ


🔥 HOT Wallet

✉️ ስለ HOT Wallet ማብራርያ

🪙 Memefi

✉️ ስለ Memefi ማብራርያ

🤩TIME FARM

✈️ ስለ TIME FARM ማብራርያ

🤩CEX.IO

✈️ስለ CEX.IO ማብራርያ

🤩OneFootball

ስለ OneFootball ማብራርያ

🤩 Assister Insentive Testnet

✉️ስለ Assister Insentive Testnet ማብራርያ

🤩 SUNWAVES TOKEN

✉️ስለ SUNWAVES TOKEN ማብራራያ

የዘረዘርኩላቹ ብቻ ነው የሚከፍሉት ማለት አይደለም እዚ ጋር Post ከተደረጉት ውጪም ያሉት የመክፈል እድላቸው ከፍተኛ ነው የዘረዘርኩላቹ ለ እናንተም የሚቀል ብዬ ያሰብኩትን ነው። ከዚ በፊት የተለቀቁትን በሙሉ ለማግኘት እነዚን ሊንኮች ተጠቀሙ

🔔Tap በማድረግ Coin የምንሰበስባቸው Bot
🔔በተለያየ ሰአት እየገባቹ Point claim የምናደርግባቸው Bot
🔔Web Site ላይ እየተሰሩ ያሉ Airdrop

እነዚ እኔ በደንብ እየሰራኋቸው ያሉ AirDrop ሲሆኑ ሌሎችንም የመስራት ፍላጎት ያላቹ በዚ LINK ግቡ list የተደረጉ አሉ መስራት የፈለጋቹትን መርጣቹ ስሩ።እዚ ጋር ማወቅ ያለባቹ ሁሉም እንደ NotCoin ይሆናል ብላቹ አስባቹ አትግቡ እስካሁን ባለው እሱ ላይ የሚደርስበት አልተገኘም ለ ቀልድ ብለው ጀምረው ወደ እውነታው ለመምጣት የሄዱበት መንገድ ይለያል አቅምም ነበራቸው ስለዚ Over Expect አታድርጉ 😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥21
Eth-cryptopia
🔥OneFootball Big Potential AirDrop OneFootball የ ስፖርት ዜና ዘገባ ላይ የሚሰራ ታዋቂ Company ነው ወደ 442M$ ከተለያዩ Investor ሰብስቦ አሁን የራሱን $BALLS የተባለ Token ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው የምታደርጉት ተግባር በጣም ቀላል Social Task መስራት እና በየ24 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው ። በመጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https…
⚠️OneFootball

⚠️OneFootball WhiteList Form ያልሞላቹ ከ 24ሰአት ያነሰ ግዜ ነው የሚቀረው ገቡና ሙሉ እዚ AirDrop ላይ ተሳትፋቹ ይሄን አለመሙላት Eligable እንዳትሆኑ ሊያስደርጋቹ ይችላል።

ይሄንን Form ስትሞሉ የምታገናኙት MetaMask , Twitter እና Email ዋና ዌብሳይት ላይ ገብታቹ ከምትሰሩበት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

ሙሉ ፕሮሰስ ለመጨረስ ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ቢጨርስ ነው ግቡና መስራት ጀምሩ አትዘናጉ።

አሁኑኑ ግቡና መስራት ጀምሩ https://t.me/CryptoUtopia2nd/657

ዛሬ WhiteList ሞልቼ ሌላውን ነገ ከነገ ወድያ እሰራዋለው የምትሉ ይሄንን ሊንክ ተጠቅማቹ ከላይ ያልኩትን ጥንቃቄ ወስዳቹ ፎርሙን ሙሉት
LINK https://onefootballclub.deform.cc/get-started/

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM