Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🐹Hamster kombat new card🔥

✅️ License Vietenam

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ Security Team(PR&TEAM)
✅️ Prediction Markets(Market)
✅️ License Vietnam(Legal Mlnew card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🐹Hamster kombat new card🔥 ✅️ License Vietenam https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193 @CryptoUtopia2nd
🐹Hamster Kombat

Hamster Kombat 1 ሰው ኢንቫይት እየጠየቀ ነው ለዛሬው ኮምቦ እና ለመጣው አዲስ ካርድ እስከዛሬ ካላወቃቹ ይሄንን ዘዴ ተጠቀሙ።

እስከዛሬ Delete አድርጋቹ የማታውቁት የማትፈልጉት Telegram Account ካለ እሱን አካውንት Delete አድርጋቹ መልሳቹ ቴሌግራም ክፈቱ ከዛ በኋላ ሃምስተር ሊንካቹን ወደዛ አካውንት ልካቹ በ እሱ መግባት እና አዲሱን ካርድ ማስከፈት ትችላላቹ ።

⚠️መጠንቀቅ ያለባቹ ነገር በተደጋጋሚ አካውንታቹን ዲሌት እንዳታደርጉት እስከወድያኛው BAN ሊደረግ ይችላል ቁጥራቹ ይሄን ዘዴ የዛሬውን ካርድ ለመውሰድ ብቻ ተጠቀሙበት ወይም ለሌላ ቀን ሌላ እንደዚ የማትፈልጉትን አካውንት ተጠቅማቹ ብቻ ይሄን ዘዴ ሞክሩት።

Telegram account Delete ለማድረግ

Hamster Kombat ያልጀመራቹ ለመጀመር https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍61
🔔MEMEFI COMBO ያልገባቹ ቁጥሮቹ ያሉበትን መንካት ነው ከዛ በኋላ ለትንሽ ሰከንድ ጠብቁት

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @CryptoUtopia2nd
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔥HOT Wallet Event Day 7 last day

✅️HOT Wallet New event ከ1-10ሰው ጋብዛቹ ከተዘጋጀው 400,000 Hot 🔥ድርሻቹን ውሰዱ😊 የዛሬው ትንሽ የሚለየው በጋበዛቹት ሰው መጠን ነው የሚደርሳቹ የሚወሰነው Maximum 10ሰው ነው መጋበዝ የሚያስፈልገው።
ትላንትና Invite ያደረጋቹ በጥቂት ሰአት ውስጥ የሚደርሳቹ ሪዋርድ ይገባል።

በቻላቹን አቅም ሁላቹም ስሩ ፍትሃዊ ለማድረግ እና ትንሽ ለማቅለል ነው ይሄንን ኢቨንት ያዘጋጁት።

መጀመር የምትፈልጉ አሁንም ጀምሩ ግዜው ገና ነው።

አዲስ የሆናቹ በዚ ሊንክ ግቡ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=7134532
ስለ HOT Wallet ማብራርያ አካውንት አከፋፈት ጀምሮ ለማግኘት ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔WAT

✅️WAT is TON💎

✅️1B WAT Point Mine ተደርጎ አልቋል ቀጣዩን ያሳውቁናል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
🐹Hamster kombat new card🔥

✅️ Hamster Green Energy special card አሪፍ PPH አለው

https://t.me/hamster_kombAt_bot/start?startapp=kentId1053985193

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔MEMEFI COMBO ያልገባቹ ቁጥሮቹ ያሉበትን መንካት ነው ከዛ በኋላ ለትንሽ ሰከንድ ጠብቁት   https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8 @CryptoUtopia2nd
🔔MEMEFI COMBO ያልገባቹ ቁጥሮቹ ያሉበትን መንካት ነው ከዛ በኋላ ለትንሽ ሰከንድ ጠብቁት ቁጥሮቹ የተወሰዱት አጠገቡ ካለው ቻርት ነው ክብ በተደረገበት ካልሰራላቹ ቻርቱን እያያቹ ሞክሩት።

4. LEG     3. BELLY
4. LEG     2. HEAD
4. LEG     3. BELLY

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰1
Eth-cryptopia
Photo
🪙MEMEFI Combo

✅️ከላይ ያለው ግልፅ አልሆንም ካላቹ ይሄንንም ተመልከቱት።

©Yared✅️

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️ VC Labs(PR&TEAM)
✅️ HAMSTER Kombat Merche(special card)
✅️ Hamster Green Energy (Special new card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️ https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔃TapSwap

Pavel Durove ስለ ታፕስዋፕ ይሄንን ብሏል"ታፕስዋፕ ሌሎች Developer Inspire የሚያደርግ አፕ ነው ያለ ምንም ማርኬቲንግ በትንሽ ግዚ ውስጥ በጣም ብዙ ተከታዮችን አግኝቷል" የሚል መልእክት አስተላልፏል😊

TapSwap Mini App 56M ተጠቃሚዎችን እያስተናገደ ነው በዚ ግዜ ላይ ቶን ብሎክቼይን ላይ Launch እንደሚደረግ ካስተዋወቁ በኋላ በጣም ብዙ አዲስ ሰዎች ወደዚ ቦት ጎራ ብለዋል ታማኝነታቸውን መልሰው ማግኘት ችለዋል።

Pavel ከ NotCoin በኋላ Mention ያደረገው የመጀመረያው ሆኗል TapSwap🔥

🔃TAPSWAP ON🔥

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
🪙Memefi

🪙Memefi Built In EVM wallet እየሰሩ እንደሆነ አሳውቀዋል ዋሌቱ ከጥቅሞቹ መሃል $MEMEFI Token List ከመደረጉ ቀደም ብሎ በዚ ዋሌት እንድንቀበል ያደርገናል።

🪙ከ ዋሌት በተጨማሪም MEMEFI Linea Blockchain ላይ ተመርኩዞ እንደሚሰራ በዚው ፖስት ላይ አሳውቀዋል LayerZero OFT Format ይይዛል ይሄም ብዙ Blockchain ላይ launch ሊደረግ እንደሚችል ግምት አለ።

🔥 Another Big News

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔥HOT Wallet

🔥የ ETH Co-Founder Vitalik Buterin the Incrypted conference ላይ ተገኝቶ ነበር ከ HOT Wallet መስራቾች ጋርም ውይይት አድርጓል።

🔥HOT Wallet በ Telegram page ላይ "Did you know that even Vitalik has already Started Mining HOT? 😅" 🔥

🔥ምን ትጠብቃላቹ አሁንስ አትጀምሩም😊

🔥HOT ለመጀመር https://t.me/herewalletbot/app?startapp=6068894

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1
Tap2Earn Airdrop ውጪ በ Website የሚሰራ አሪፍ AirDrop ሰሞኑን አሉ ሳትሰላቹ ምንም ያህል ግዜ ይፍጅ ትሰራላቹ Post ይደረግ?
Anonymous Poll
88%
Post ይደረግ
12%
ይቅር
👍2
🔥OneFootball Big Potential AirDrop

OneFootball የ ስፖርት ዜና ዘገባ ላይ የሚሰራ ታዋቂ Company ነው ወደ 442M$ ከተለያዩ Investor ሰብስቦ አሁን የራሱን $BALLS የተባለ Token ለማስተዋወቅ እየሰራ ነው የምታደርጉት ተግባር በጣም ቀላል Social Task መስራት እና በየ24 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው ።

በመጀመርያ በዚ ሊንክ ግቡ https://club.onefootball.com/join?referral=wewqA2zKWOwi

Metamask ካላቹ Connect አድርጉ ከሌላቹ ቀላል ነው Metamask Extension ጫኑና አዲስ Create አድርጉ ከዛ በኋላ Connect አድርጉ።

Twitter Connect አድርጉ የሚሰሩ ታስኮች አሉ Follow,Like ማድረግ ምናምን እነሱን ጨርሱ።

Warpcast Account ያላቹ Connect አድርጉ የሌላቹ እለፉት ሬጂስተር ለማድረግ 5$ ስለሚጠይቅ።

Daily የሚሰጣቹን ውሰዱ ዛሬ በወሰዳቹበት ሰአት በየቀኑ እየገባቹ ውሰዱ።

በመጨረሻም Join WhiteList የሚለውን ታስክ ስሩ።ይሄ ታስክ ውስጥ ስትሰሩ Twitter,Metamask,E-Mail መጀመርያ Connect ካደረጋቹበት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት።

ጨርሳቿል ይሄንን Airdrop በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ Extentsion add ለማድረግ እሱቀላል ነው።

Multi ብትሰሩት እመክራለው በጣም ተጠንቅቃቹ ማለት ነው እኔ እንዴት እንደምሰራው ነገ Post አደርጋለው እስከዛ እናንተ ላፕቶፕ ያላቹ በስልካቹ ስሩ ከ ሪስክ ፍሪ እንዲሆን በስልካቹ አንድ አካውንት ብቻ ስሩበት ከዛ እንዴት መልቲ በ ላፕቶፕ ወይ ዴስክቶፕ እንደምትሰሩት የኔን መንገድ አሳያቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11