Eth-cryptopia
HOT ላይ ያልጨረሳችሁት Mission ካለ Next Week Remove ይደረጋል 🚨 @EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5
GOT YOUR NEW YEAR WISH?👣
The drop criteria are shaping up, so y’all still have a shot to stack up some extra PAWS.
Don’t miss what’s coming next - complete verification on our website now!
VERIFY YOURSELF HERE
#PAWS HIGHER🐶
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁12👍6🔥2❤1
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Another scam project.
Please note that this project has not been released, there was no listing yet, there was no premarket, but the total value of the coins has already been indicated. If you are asked to pay for something in the future to receive coins, do not do this.
👉 በየተኘውም Airdrop ላይ ሊስት ሳይደረግ price እንደዚህ የሚያሳይ ከሆነ 100% fake ነው። ይህን የሚያደርጉበት ምክንያት 1ኛ፦ ውስዋስጥ ለማስገባት ነው።ሁለተኛ ደግሞ Transaction እንድንፈፅም ለማድረግ ና ለማጭበርበር እንድመቻቸው ነው።
@EthCryptopia

➡️ Via- tegegn
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤1
This trader spent 0.017 $ETH($66) to buy 10.17M $KEKIUS and sold 2.81M $KEKIUS for 60.3 $ETH($201K), leaving 7.37M $KEKIUS($2.85M).
The total profit is $3.05M.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡21👍5🔥2🙈1
Eth-cryptopia
Photo
🚨 LOST DOGS 🐶
Token details:
💰 Total supply: 18Billion
📅 Listing date: Jan 14, 2025
Tokenomics:
🌐 83% to community:
🎮 70% to players
🖼️ 10% to NFT holders
🔄 3% to players and NFT holders (via Notcoin drop)
📣 2.5% for listing & marketing
👥 12% for team

❌ No locks.
@EthCryptopia
🔥9👍3
Eth-cryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Earthquake
በዛሬ ሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ።
ትላንት ለሊት በሬክተር ስኬል 5.0 ከተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተት በኃላ ዛሬ የተለያየ መጠን ያላቸው የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች ተመዝግበዋል።
ከትላንት ለሊቱ በኃላ በሬክተር ስኬል ፦
➡️ 4.7
➡️ 4.5
➡️ 4.7
➡️ 4.5
➡️ 4.5
➡️ 5.2 የተመዘገቡ የመሬት መንቀጥቀጥ ክስተቶች እንደነበሩ የአሜሪካ ጆኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል።
በሬክተር ስኬል 5.2 በቅርብ ሰዓታት እና ባለፉት ቀናት ከተመዘገቡት ከፍተኛው ሆኗል።
ከመተሀራ 32 ኪሎ ሜትር ርቀር ላይ የተመዘገበው ይኸው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ተሰምቷል።
በሌለ በኩል ደግሞ ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀት በተደጋጋሚ እየተከሰተ በሚገኝባቸው የአፋር አካባቢዎች የእሳተ ገሞራ ፍንዳታም እየተስተዋል ይገኛል።
ቪድዮ ፦ Enike
@tikvahethiopia

😢12🔥5🤩3🤣2