Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔔SUNWAVES — Doctor X

➡️ICE Blockchain ላይ እየሰራቹ የምትገኙ ሰዎች በምንም ተአምር ችላ አትበሉት እስካሁን እየሰራነው ካለነው ፕሮጀክት አንጻር እነሱ የተሻሉ ናቸው።የተሻሉ ናቸው ስላቹ ሁሉንም ሳይሆን በተለይ የመጀመርያዎቹን ፕሮጀክት SUNWAVES , DoctorX , Call Fluent እነዚን ስሩ በእርግጥ እነዚን ፕሮጀክት ያመጡት $ICE Coin ካለው ዋጋ እየተገዛ እንዲጨምር ለማድረግ ያመጡት ፕሮጀክት ቢሆንም ነገር ግን እንደመጀመርያ Airdrop Project ጥሩ Push ያደርጉታል ብዬ አስባለው።የመጀመርያው Project ደግሞ SUNWAVES ነው ሶ ስሩት።EVEN Leaderboard ላይ ያለውን ሰው ምን ያህል እንዳለው ተመልከቱት ከሌላው አንጻር በጣም ትንሽ ነው።

➡️ሌላው ደግሞ Doctor X ነው እሱ ደግሞ የመጀመርያው ICE Blockchain ላይ ላውንች የሚደረግ Memecoin ነው የተሰራው ደግሞ በ Multi VersX ።MultiversX ደግሞ በቀድሞ ስሙ Elrond ስራውን የተለያዩ DAPP Launch የሚደረግበት Blockchain ሲሆን DoctorX የተሰራውም በዚው ቲም ነው። MultiversX ከተለያዩ VC Investors ጋር ፓርትነር ናቸው Doctor X የተባለውንም Project በደንብ ፑሽ እንደሚያደርጉት አልጠራጠርም።

➡️ለምን ሌላውን እያየን ይሄንን Airdrop እንስራ ልትሉ ትችላላቹ እስካሁን እየሰራነው ካለው ፕሮጀክት ስለ ስታርም ሆነ Ton Transaction ያላወራ ፕሮጀክት ይሄ ነው በ እርግጥ Farming Speed ለማፍጠን ICE Coin ገዝታቹ በርን እንድታደርጉ ጠይቀዋል እሱ እንደ Return ካላቹ Farming Speed በብዙ እጥፍ እንድታገኙ ያደርጋቿል እንጂ አሁን እንደምናየው በየአስር ነገሩ Transaction or star ገለመሌ የሚል ነገር የለም።ሌላው ደግሞ በ 12 ሰአት እየገባቹ አንድ ግዜ አንድ በተን መንካት ብቻ ነው ስራው በዛ ቢባል ሁሉንም ፕሮጀክት እንኳን የምትሰሩ ቢሆን አጠቃላይ አንድ በተን አክቲቬት አድርጎ ለመውጣት የ 2 እና 3 ደቂቃ ስራ ነው ሶ አትዘናጉ እዚ ላይ።

➡️Btw ይሄን ሁሉ ለመጻፍ የተነሳሁት እዛው Sunwaves App ላይ ያለውን ዳታ ካየሁት በኋላ ነው።ምስሉ ላይ እንደምታዩት ምን ያህል ሰው አክቲቭ ሆኖ እየሰራ እንዳለ ያሳያቿል።በአጠቃላይ SUNWAVES ላይ Farm እያደረጉ ከሚገኙ ሰዎች Active ሆነው እየሰሩ ግን ያሉት ወደ 1.9M የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ነው ናቸው ይሄ አንዱ የሆነበት ምክንያት አንደኛ KYC የሚጠይቅ መሆኑ Multi Account Farm ለማድረግ አለመመቸት ሁለተኛ ደግሞ አብዛኛው ሰው Tap2Earn ሲጀመር ያወቀው Ton Blockchain ነው ይሄ ፕሮጀክት ግን Launch የሚደረገው ICE Blockchain ላይ መሆኑ በዙ ሰዎችን ወደዚ ፕሮጀክት የተሳቡ አይመስለኝም ሶስተኛው ደግሞ እና በጣም የሚገርመው Influencer የተባሉት ስለ እነዚ ፕሮጀክቶች ሲያወሩ እያየው አደለም ይሄ ደግሞ ሰዎች እንዲገቡ አያደርጋቸውም ሰዎች ባልበዙ ቁጥር ደሞ ለሚሰራው ሰው ጥሩ ይሆናል ማለት ነው።

➡️አሁን ስሩት አትስሩት የ እናንተ ውሳኔ ነው ሌሎቹን ተዉት እና SUNWAVES እና DoctorX ስሯቸው በቅርቡ TGE ይኖራል የ DoctorX የተረጋገጠ ሲሆን ከ 12 ወይም 11 ቀናት በኋላ Mining ይጠናቀቃል SUNWAVES Q4 ላይ ይጠናቀቃል የሚል ነገር ስላለ እነዚ ሁለቱ ላይ ፎከስ አድርጉ። እኔ በበኩሌ ሁሉንም እሰራዋለው ነገር ግን ያን ያህል ትኩረት አልሰጥበትም ታስኮቹን ብቻ እሰራለው ሰዎች ምናምን ላልጋብዝ እችላለው ታስኮቹ እስካሁን እንዳየሁት የሚጠፉ አይደሉም በ ታስኮች ብቻ እስከ 100ኬ ድረስ መያዝ ትችላላቹ።ሌላው ከሁሉም DoctorX የተሻለ ነው ብዬ አስባለው እሱን ከቻላቹ ቤት ውስጥ የማይሰራ ሰው ካለ ምናምን ወይም ጀለሶቻቹ ካሉ በነሱ KYC ማለፍ ትችላላቹ እሱን በመልቲ ስሩት በጥንቃቄ።

➡️DoctorX ለመጀመር (Only 2 weeks Left Focus On This)🔥
➡️SUNWAVES ለመጀመር (Focus On This)🔥
ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ
ተጨማሪ ሀሳቦች
ስትጀምሩ Who Invited You የሚላቹ ከሆነ Utopia3000 ተጠቀሙ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
$PX NEW TASK 🔥

@EthCryptopia
😢9💔2👍1🔥1
Eth-cryptopia
🐾
JUST PRESS THE HEART 🧡

@EthCryptopia
👍9😍1
Eth-cryptopia
$PX NEW TASK 🔥 @EthCryptopia
Soon አዲስ Feature 🔥

@EthCryptopia
👎8🔥7
Forwarded from Catapult Extreme
Get ready to claim! 💪

The $MEMEFI token distribution and listings will take place on Nov 22. Save the time:

✍️ On-Chain Claim — 12:00 UTC

✍️ Listings — 13:00 UTC

Create an OKX wallet or import yours via seed phrase only for claim.

💼 Check out the detailed claim guide:

Video:
https://youtube.com/shorts/eC-knmpD3ho?feature=shared

Text: https://mirror.xyz/memeficlub.eth/ZzaMC7cuYQ7rndN3Io9GnXwjIzj8dX5Giyy2c28-C7M

⤵️Claiming is available to everyone. Frequently asked:

OKX Wallet is nowhere to find in my region mobile store

Use the official OKX Wallet Telegram app. It's available in all regions:

@OKX_WALLET_BOT

How do I check my ecosystem activity allocation and claim?

Import your wallet with ecosystem activity footprint to the OKX wallet app (via seed phrase only! — not private key). You'll seed your allocation under other allocations.

Claim your allocation. You can change your connected wallet (with the footprint from different activities) anytime and claim another allocation.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
$MEMEFI OKX ላይ የገባለት አለ እስካሁን?
GM❤️

$MEMEFI DISTRIBUTION ONGOING...
👍6👎21
🪙BTC $99K New ATH🔥
⚪️ETH Road to $3.6k
🧬SOL $262 New ATH
🔶BNB $636 🔥

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤑Blum X Memefi Task

➡️They allocate 1% For blum users
➡️You need 0.12 Ton(Including Gass fee)to be eligable in this campaign
➡️Reward 999BP and a share of 1%(100M) $MEMEFI TOKEN

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎14👍8
Eth-cryptopia
GM❤️ $MEMEFI DISTRIBUTION ONGOING...
5 HOURS TO GO

@EthCryptopia
🔥7👎21
TOMA's official listing date: 20th December.

@EthCryptopia
😁27👎8🔥5🤗2
Eth-cryptopia
Doctor X
🔔ICE Blockchain Project ላይ የምትሰሩ ለተወሰኑት Update ተለቋል።ይሄ የ Doctor X Update Change ነው በቅርቡ ለ Distribution አየተዛገጁ እንዳለ ያሳያል Play store ላይ Update ተካቷል ገብታቹ Update አድርጉ።

➡️KYC ያልጨረሳቹ ጨርሱ።KYC ለመጨረስ በዚ ሊንክ ግቡና ተመልከቱ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Catapult Extreme
Get ready to claim! 💪 The $MEMEFI token distribution and listings will take place on Nov 22. Save the time: ✍️ On-Chain Claim — 12:00 UTC ✍️ Listings — 13:00 UTC Create an OKX wallet or import yours via seed phrase only for claim. 💼 Check out the detailed…
STAKE ማድረግ 8 ሰአት ላይ ያበቃል፤ Minimum 1000 እና ከዛ በላይ $MEMEFI ሊኖራቹ ይገባል፤ ከዛም ከ 1 ወር በኋላ ነው ከ Bonus ጋር Withdraw ማድረግ የምትችሉት

9 ሰአት ላይ ወደ Okx Exchange ያላካቹ የ OKX WEB3 WALLET ክፍት ስለሚሆን ወደዛ መላክ ትችላላቹ

OKX WEB3 WALLET - ምንም Verification(KYC) አያስፈልገውም plus 2 እና ከዛ በላይ Wallet Create እድርጋችሁ Multi የሰራቹ በዛ መጠቀም ትችላላቹ

OKX WEB3 WALLET ላይ 0.5 SUI or ከዛም በላይ መኖሩን Check አድርጉ Just for Safety

@EthCryptopia
👍5👎1
Eth-cryptopia
TOMA's official listing date: 20th December. @EthCryptopia
Tomato🍅 🤝 pixel verse

@EthCryptopia
😁24👍4🤩1🤣1
$TOMA DAILY COMBO

LISTING DEC - 20

@EthCryptopia
🤣8💔3👍1
Eth-cryptopia
OKX WEB 3 ON @EthCryptopia
IMG 1: Address ትክክል መሆኑን Check አድርጉ

IMG 2: Confirm

@EthCryptopia