Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
The final snapshot will be taken on November 6th, and you can check your final allocation on November 8th.

On-chain claims will be enabled on November 12th.

@EthCryptopia
👍10
🎩X empire🎩 እንዴት አያችሁት?
Anonymous Poll
19%
Fair price ነበር 😊
53%
Fair አልነበረም 🚬
29%
አልሰራሁም
Eth-cryptopia
👻 @EthCryptopia
⚪️Connect Memefi with OKX Wallet on SUI Network To Check Eligibility Source

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰3
Eth-cryptopia
🏳️NotPixel ➡️NotPixel ላይ ወደ Platinium ለመግባት ጥቂት ብቻ ነው የቀረን Active ከሆንን ሁላችንም በዚ ሳምንት Platinium League መግባት እንችላለን በደንብ ስሩ🔥 ➡️NotPixel ላልጀመራቹ https://t.me/notpixel/app?startapp=f406432024 ➡️ይሄንን Squad ለመቀላቀል https://t.me/notpixel/app?startapp=f759634779_t_s634529…
🏳️NotPixel

➡️NotPixel ላይ ወደ Platinium ለመግባት ጥቂት ብቻ ነው የቀረን Best100 Position ይዘናል Active ከሆንን ሁላችንም በዚ 2ቀን Platinium League መግባት እንችላለን በደንብ ስሩ🔥
➡️በብዙ Account ራሳቹን Refer እያደረጋቹ ስሩት።

➡️NotPixel ላልጀመራቹ https://t.me/notpixel/app?startapp=f406432024

➡️ይሄንን Squad ለመቀላቀል https://t.me/notpixel/app?startapp=f759634779_t_s634529

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
Eth-cryptopia
$Memefi Premarket On OKX @EthCryptopia
DAMN🙆‍♂

@EthCryptopia
🔥24👀4
☹️🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣

✔️Daily በየ 24 ሰአት እየገቡ Claim ማድረግ ነው ከባድ አይደለም

✔️Task ስሩ፣ Invite አድርጉ ለግዜው ይሄ ነው ያለው😊

➡️Today's answer: David Viscott

✔️ አዳዲስ ታስኮች አሉ 💙

✔️500 ሰው ከጋበዛቹ እንደ Influencer ስለሆነ የሚታየው የራሳቸው Private Group Invite ያደርጋሉ መረጃም ቶሎ ነው የሚደርሰው በዚ ሊንክ ተቀላቀሉ መርጃዎችን ቀድሜ አግኝቼ Share እንዳደርጋቹ እስካሁን ከ 🎩X empire🎩 ጋር Partner ከመሆናቸው ውጭ ምንም አዲስ ነገር አላየንም ስለዚ ያለው አማራጭ ይሄ ነው ያልጀመራቹ ባትሰሩም Join በማድረግ ተባበሩን😊

ለመጀመር: START_HRUM
☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡3👍1
🔔አንድ ነገር ልበላቹ  እና ልተኛ አንድ አንድ ግሩፕ እና ቻነል ላይ ስዞር ያየሁት ነገር ስለሆነ ነው

➡️TON ሆነ USDT ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት ስትፈልጉ ግለሰቦች ጋር ሄዳቹ ከመገበያየት ቀላሉ ምርጫ እኮ National ID አውጥታቹ የ ኢትዮጵያ ገንዘብ የሚቀበሉ Exchange Verify ማድረግ ቀላል አማራጭ ነው።ብዙ ሰው እያየው ነው አንድ ግለሰብ ጋር ሄዶ ሲገበያይ ወይ በወረደ ዋጋ ይሸጣል ካልሆነ ደግሞ በጣም በከፍተኛ ገንዘብ ይገዛል ወይም ከምንም ሳይሆን ገንዘቡን የለፋበትን ያጣል።ይሄ ከሚሆን በቀላሉ National ID በማውጣት p2p መጠቀም ቀላል ዘዴ ነው።እዛ ላይ Scam ለማድረግ እንኳን ቢሞክር በቀላሉ Apeal በማስገባት ገንዘባቹን ታገኛላቹ ወይንም USDT ሊሆን ይችላል ታገኙታላቹ የትም አይሄድም አንድ ለማታውቁት ሰው ከላካቹ በኋላ ግን ከየት ይመጣል ያ ግለሰብ ስለዚ እዚ Space ላይ እቆያለው ካላቹ ይሄ ነው የእኔ ምክር።

➡️ስለ Verification እና P2P ላይ ስትገበያዩ ማድረግ ስላለባቹ ነገር ሰሞኑን እፅፋለው።ለ ዛሬ መልካም አዳር ይሁንላቹ ለሁላቹም😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍49👏4🥰1
☠️☠️☠️☠️☠️????


@EthCryptopia
🤯11
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop

@EthCryptopia
2😡2😢1🙊1
WCOIN !!!!

Only 1 Day Left for Wcoin Snapshot
🤔!!!

What do you need to do?

* Connect your
$TON wallet
* Complete daily tasks
* Engage with
$WAI ac
* Invite your friends

The snapshot is happening TOMORROW, October 27th.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🥰5
Tomato🍅 Daily Combo

የ YouTube task መጀመሪያ ላይ claim አድርጉ


@EthCryptopia
👎3
🤑New blum codes🤑

➡️What is On-chain analysis?
Code - BLUMEXTRA

➡️Crypto slang. Part 1
Code - BLUMSTORM

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1
TIMEFARM - Oracle of Time

October 29, 2013


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Here we go again 😐
😁29
Testnet Project ከለቀቅን ቆይን አደል? ዛሬ እስኪ ያዘጋጀነው አለ እሱን እነልቀቅላቹ

Projectኡን ቀድማቹ የጀመራቹ ካላቹ ለውጥ አለ ማለት ነው🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔔Humanity Testnet Protocol

Link
testnet.humanity.org/login?ref=bekilala0505
Connect your wallet / Sign up with Your Email(Wallet connect ለማድረግ ያስቸግራል ስለዚህ ካስቸገራቹ Email connect አድርጉ)
Create a Human ID
Claim test tokens and bridge to hp-testnet (ይሄን ባትሰሩትም ችግር የለውም)
Click Claim Genesis Reward

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
🎙አሁን ላይ የሁላችንም ራስ ምታት የሆነብን ነገር😬🦍

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌19👍9