Eth-cryptopia
5K subscribers
7.28K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
Forwarded from Eth-cryptopia
በቀጣይ የተለያዩ ታስኮችን ወደመስራት ነው የምንሄደው
እነዚን ታስኮች የምታገኙት Storage-Mission የሚለው ውስጥ ሲሆን በመጀመርያው ምስል ላይ እንደምታዩት HOT Wallet እና Gas Free የሚል ሁለት የተለያዩ Mission ይገኙበታል።
HOT Wallet ውስጥ ስትገቡ 3 ታስክ አለ ሁለቱ ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ስለሚሰሩ እነሱን ሰሩ አንደኛው ግን የተወሰነ $ ሊኖር ሰለሚገባ Deposit ማድረግ የማትችሉ ከሆነ እለፉት Swap Near-UWON ከሚለው ውጪ ሁለቱን ስሯቸው።

GasFree የሚለው ውስጥ ደግሞ የተለያዩ Social Task ነው ያሉት Telegram Join ማድረግ ,Twitter,Instagram follow ማድረግ ናቸው እነሱን ገብታቹ ስሩት።ይሄ የሚጠቅማቹ በየሰአቱ እየገባቹ Claim ስታደርጉ እንደ GasFee ይጠቅማቿል።እያንዳንዱ Claim የሚደረገው NEAR Blockchain ላይ ሰለሆነ እነዚን እስከሰራቹ ድረስ GasFee አትጠየቁም። ነገር ኝ አልፎ አልፎ Gas Fee የላቹም እያለ የሚያስችግራቹ ከሆነ የተወሰነ $ deposit ብታደርጉ ወደራሳቹ ይስተካከላል።

ይሄን ከሰራቹ በኋላ ደግሞ ስለ Storage,Mining Speed ያሉትን ነገሮች አሳያቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Forwarded from Eth-cryptopia
Storage-Boost የሚለው ውስጥ ስትገቡ መጀመርያ የሁሉም እንደዚ ነው በመጀመርያ ያለ ምንም HOT የተወሰነ Mining Speed እንዴት እንደምትጨምሩ ላሳያቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Eth-cryptopia
መጀመርያ ምንም አይነት ታስክ እዚ ውስጥ ካልሰራቹ ያከበብኩበት የሚለው Basic Wood ነው እሱ ውስጥ ትገባላቹ።ወደ 2ተኛው Level ለማሳደግ Open Mission በሉት በመቀጠል Download Mobile App የሚለውን እና Refer a friend የሚለውን ታስኮች ስሩ እነሱ ምንም አይነት Investment አይፈልጉም። Refer a friend የሚለው 1 ሰው ካስገባቹ ይሰጣቿል።

Download Mobile App የሚለውን ታስክ ስትሰሩ መጀመርያ ይሄንን አፕ ከዚ ሊንክ በመቀጠል አውርዳቹ ከጫናቹ በኋላ HOT Wallet SeedPhrase በመጠቀም እሱ ላይ ሎዝ ኢን ታደርጋላቹ።እሱን ፕሮሰስ ከጨረሳቹ በኋላ እዛው Mission ውስጥ ገብታቹ I completed the Mission በሉት ቼክ ሰለሚያደርጉት ካልሰራቹ ላያሳድግላቹ ይችላል።እነዚ ሁለቱን ታስክ ስትጨርሱ ወደ Titanium Wood ያሳድገዋል ይሄ ደሞ የ ማይኒንግ ፍጥነቱን ይጨምርላቿል

ሌላው ነገር Storage ባሳደጋቹ ቁጥር የምታገኙት ጥቅም በየ 2 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ የነበረባቹን ወደ 3 ሰአት ከዛም በላይ ማድረግ ትችላላቹ እኔ Level4 ድረስ ብቻ ስለወሰድኩት በየ 6 ሰአት እየገባው Claim አደርጋለው ወደ Level5 ለማሳደግ 4HOT ያስፈልጋል እየጨመረ ነው የሚመጣው።

Fireplace የሚለውን ባሳደጋቹ ቁጥር ስቶሬጅ ላይ የሚሞላልንም እየጨመረ እንዲሞላ ያደርገዋል ለምሳሌ ከ level 1 ወደ level2 ስታሳድጉት ከ 0.005P\H ወደ 0.0075P\H ያድጋል ይሄ ማለትም በ 2 ሰአት ውስጥ HOT Mine ማድረግ እንድንችል ያደርገናል ማለት ነው።

በቀጣይ ደግሞ ከተለያዩ Exchange ወደ HOT Wallet እንዴት ዲፖሲት እንደምናደርግ አሳያቿለው።
ያልገባቹ ነገር ካለ Comment Section ላይ ጠይቁ በቻልኩት መጠን እረዳቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Time Farm New Airdrop

ከጀመረ ሳምንት እንኳን ያላስቆጠረው Time Farm 5M ሰዎች ወደዚ ቦት ጎራ ብለዋል ምክንያቱ ደግሞ AirDrop Farmer በዝቶ አይደለም ይሄን ቦት ያስጀመረው Developer ምክንያት ነው።

ይሄ ቦት በቀጥታ የሚደገፈው ከዚ ቀደም $TIME የተባለ ቶክን Launch ባደረገው Chrono.tech አሁን ላይም ይሄንን ቦትም ዴቨሎፕ አድርጎ ያስጀመሩት Chrono.tech ስር የሚሰራ LaborX Team አማካኝነት ነው።

$TIME ከዚ ቀደም ETHEREUM Blockchain ላይ ነበር የተመሰረተው ይሄም $SECOND የተባለ token ETHEREUM Blockchain ላይ Launch እንደተደረገ እርግጥ ነው።

ይሄን ሁሉ የምዘረዝረው መስራት ስላለባቹ እንድትሰሩት ነው በጣም ቀላል ነው በየ 4 ሰአት እየገባቹ CLAIM ማድረግ Task በመስራት ያላቹን Point አሳድጉ።
በቻልኩት አቅም አሪፍ Potential አለው ብዬ ሰለማስበው ቶሎ መረጃ ላደርሳቹ እሞክራለው ለዛሬ ግን አንድ አሳይመንት ልስጣቹ CoinMarketCap ላይ ግቡና TIME ብላቹ ሰርች አድርጋቹ 😊ተመልከቱ።

Time Farm ለመጀመር https://t.me/TimeFarmCryptoBot?start=tA1VIysDxFERoRnd

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥71👍1
🐹Hamster Kombat today morse code

S: ••• (dot dot dot)
A: •- (dot dash)
T: - (dash)
O: --- (dash dash dash)
S: ••• (dot dot dot)
H: •••• (dot dot dot dot)
I: •• (dot dot)

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
Eth-cryptopia
🔔 Pixle tap by Pixle verse Daily combo PixleTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ PixleTap ለመጀመር @CryptoUtopia2nd
🔔 Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixleTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6😁1
Eth-cryptopia
🔔Grass Epoch5 ከዚ ቀደም አሪፍ ካስገኙ Airdrop መሃል ነው። በ Laptop/Desktop የምትሰሩ ማንኛውም ሌተስት ብሮውዘር Extension support የሚያደርግ መጠቀም ትችላላችሁ በስልክ የምትሰሩ ደግሞ Mises browser ከ playstore አውርዱ። ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ🔗 https://app.getgrass.io/register/?referralCode=4DFnGcdrI_hiuTk…
🔔Grass Epoch 6

Grass Epoch 5 አልቆ አሁን Epoch 6 ጀምሯል ከዚ በኋላ ለ 1 ወር ያህል Grass Point መሰብሰብ ትችላላቹ ቀጣዩ Phase እስኪጀምር ከዚ ቀደም የሰበሰባቹ ከዚኛው ወር እና ቀጣይ በኋላ Farming ሲያልቅ አንድ ላይ ተደምሮ ሪዋርድ ትደረጋላቹ።

ከዚ በፊት ያልሰራቹ አሁንም ጊዜው ገና ሰለሆነ በዚኛው እና በቀጣዩ ላይ ተሳተፉ Eligable ለመሆን የምትጠቀሙበት Device 100hr+ Active መሆን አለበት።

ከዚ በፊት ያልጀመራቹ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
https://app.getgrass.io/register/?referralCode=4DFnGcdrI_hiuTk

ስለ Grass የተወሰነ ማብራርያ እና እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ የሚያሳይ ቪድዮ ነው ተመልከቱት
https://t.me/CryptoUtopia2nd/203

NodePay ያልገባቹም ይሄንን ምስል ተመልከቱት ተመሳሳይ የሆነ ስቴፕ ስላላቸው ቀላል ነው ትረዱታላቹ።

ሁሌም Active እንዲሆንላቹ የምትጠቀሙበትን Browser ባትዘጉት እመክራለው ለረጅም ሰአት Active በሆነ ቁጥር ነው Grass Point የሚጨምርልን።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔CEX

CEX.IO ማለት ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የ Binance or OKX....አይነት Exchange platform ነው።

አሪፍ partner አላቸው የ telegram Mini app ባስተዋወቁ በ24 ሰአት ውስጥ 1M ሰው ይሄንን ቦት Start ብሎ መሰብሰብ ጀምሯል።አሁን ላይ ከ 5M ሰው በላይ ይሄ ቦት ላይ ገብቶ CEX Farm ማድረግ ጀምሯል።ልክ እንደ Notcoin አይነት ሞቶ ነው ያላቸው Just For Fun ነው የሚሉት ነገር ግን ጉዳዩ ከዛም ያለፈ ነው።ስለ BNB የሚያውቅ በዚ አይቀልድም 😊 በእርግጥ ሁለቱም Launch የተደረጉበት፣ቶክኑን ያስተዋወቁበት መንገድ እና ግዜው ቢለያይም ይሄም CEX.IO የራሳቸው Token ስለሆነ በደንብ ይሰሩበታል።ስለ BNB ያወራሁት የዚ ቶክንም ዋጋ እንደ እሱ ሰማይ ይነካል ለማለት አይደለም አሁን በጊዜ ሂደት ግን ጥሩ ይሆናል በደንብ ሰብስቡ።

🔗 ለመጀመር

Bot start ካላቹ በኋለ Email register አድርጉና Tap በማድረግ task በመስራት Farm ውስጥ በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ CEXP Token ከፍ አድርጉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61🔥1
✅️Memefi

✅️90% for the community 🔥 Memefi አሁን ወጥራቹ ስሩ አንድ ወር አላቹ።

✅️
https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4
🔔 Hamster kombat todays combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Product Team(PR&Team)
✅️IT Team(PR&Team)
✅️ YouTube Gold Button(Special card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Forwarded from Eth-cryptopia
🔔Aqua Protocol

Ton Blockchain ላይ የሚሰራ አዲስ Bot ነው ትኩረት አድርጋቹ Farm አድርጉ ለወደፊት የሚኖር $AQUA Token Distribution ላይ እንድትሳተፉ

2 ቶክን እንዲኖራቸው ነው እየሰሩ ያሉት AQUA ,AQUAUSD እኛ በFarming የምናገኘው AQUA የሚባለውን Token new።

በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ ፣ታስክ ስሩ እና ደግሞ ሰዎችን ጋብዙ

ቦቱ ወደ 1M ተጠቃሚዎች ላይ ደርሷል ከተጀመረ ወደ 3 ሳምንት ነው ከመጀመራቸው በፋት Testnet ነበር እዛ ላይ የTelegram መስራች Pavel.D አብሮ ሙከራ ላይ ነበር አሪፍ Airdrop ነው በደንብ ስሩ

ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ🔗
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ZGY2NjE2Yzg

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔Aqua Protocol Ton Blockchain ላይ የሚሰራ አዲስ Bot ነው ትኩረት አድርጋቹ Farm አድርጉ ለወደፊት የሚኖር $AQUA Token Distribution ላይ እንድትሳተፉ 2 ቶክን እንዲኖራቸው ነው እየሰሩ ያሉት AQUA ,AQUAUSD እኛ በFarming የምናገኘው AQUA የሚባለውን Token new። በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ ፣ታስክ ስሩ እና ደግሞ ሰዎችን ጋብዙ…
🔔AQUA Protocol

AQUA Protocol ፋርሚንግ በቀጣይ ሳምንት እንደሚያልቅ አሁን በ ቴሌግራም ገጻቸው አሳውቀዋል ከዚ ቀደም ፖስት ሳደርግላቹ ወደ 3 ሳምንት አስቆጥሮ ነበር ከዛ ግዜ ጀምሮ የሰበሰባቹ አሪፍ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ

ነገ Twitter space ላይ ከተለያዩ ሰዎሽ ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ አሳውቀዋል ከነሱም መካከል የ BLUM,Storm Trade,Gotbit መስራቾች እንዳሉበት ተናግረዋል።

https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ZGY2NjE2Yzg

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
✅️Memefi ✅️90% for the community 🔥 Memefi አሁን ወጥራቹ ስሩ አንድ ወር አላቹ። ✅️ https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8 @CryptoUtopia2nd
🔔New task landed in Memefi bot ☺️

✅️አዳዲስ ታስክ ስሩ ሰዎችን ጋብዙ ሰው ስትጋብዙ 2x coin ይሰጣቿል ከዚ በፊት ከነበረው።

✅️Memefi ለመጀመር https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔OnChain🔥

Let's forget tap swap for the moment😁

Onchain ከ OKX ጋር አገናኙ Step እዛው ላይ አለላቹ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Haster Kombat today morse code

G: Dash Dash Dot
A: •- (dot dash)
M: -- (dash dash)
E: • (dot)
F: ••-• (dot dot dash dot)
I: •• (dot dot)

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Forwarded from Nhatty
MemeFi Secret Reward Combo

Click on the right part of the screen with 4 fingers.

1m 🤑🤑🤑🤑😄
👍11🔥1
Okay fam,
here's your step-by-step guide for the 🤑 #SummerQuest & More.

ELI5: How to claim 555 BP & participate in a $10,000 USDT Giveaway.

Featuring: InVesT ZonE, Catizen, JetTon, PixelTap

1️⃣ Hit up the @BlumCryptoBot Tasks
2️⃣ Complete all four Summer Quest tasks
3️⃣ Keep it complete till June 23rd

Volia! You’re amazing! 🎉

——————

😊 Still hungry for more BPs and extra bonuses?
To celebrate crossing the 20M user mark & release of Quests, we’re launching an additional Task🔥

First come, first served!

1️⃣ Hit up the @BlumCryptoBot Tasks
2️⃣ Complete the task:
» Binance - Register & Verify Account
Claim up to $100 trading fee rebate voucher (cashback)

NOTE: This activity is not available for Russian citizens.

——————

Welcome Bonus for Blum Frens, and beyond
This is not the end of good news. PixelTap and JetTon are offering Welcome Bonuses for new users to fuel the amazingness even more!

💰PixelTap: Unleash your gaming potential with a Welcome Bonus of up to 10,000 Coins and a 3X multiplier inside the mini-app!

💰JetTon: Redeem a Welcome Bonus of up to USD 2,000 and 200 Free Spins inside the mini-app

——————

Disclaimers:
*Users who complete the Binance Task will receive a notification from @BlumCryptoBot during the Cooldown period to provide their Binance BUID. Blum does not have access to your private data; collecting BUIDs is solely for the purpose of task completion verification and BP distribution.

**Registration on Binance may not be available in certain countries or may be temporarily restricted in certain jurisdictions or regions or to certain users, depending on legal and regulatory requirements. Please consult with Binance’s Terms and Conditions for the latest information.

***Trading Fee Rebate Vouchers distribution depends on meeting the conditions listed on Binance’s landing page and may not be immediate. Only new Binance users are eligible for these rewards. Once you have successfully registered and completed KYC on Binance, you will receive up to $100 in welcome vouchers in your Binance app. Please follow the instructions provided on the Binance page to claim your vouchers.

****Blum reserves the right to the final interpretation of all matters related to Blum Points (BP).
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12