Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.28K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
Storage-Boost የሚለው ውስጥ ስትገቡ መጀመርያ የሁሉም እንደዚ ነው በመጀመርያ ያለ ምንም HOT የተወሰነ Mining Speed እንዴት እንደምትጨምሩ ላሳያቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
መጀመርያ ምንም አይነት ታስክ እዚ ውስጥ ካልሰራቹ ያከበብኩበት የሚለው Basic Wood ነው እሱ ውስጥ ትገባላቹ።ወደ 2ተኛው Level ለማሳደግ Open Mission በሉት በመቀጠል Download Mobile App የሚለውን እና Refer a friend የሚለውን ታስኮች ስሩ እነሱ ምንም አይነት Investment አይፈልጉም። Refer a friend የሚለው 1 ሰው ካስገባቹ ይሰጣቿል።

Download Mobile App የሚለውን ታስክ ስትሰሩ መጀመርያ ይሄንን አፕ ከዚ ሊንክ በመቀጠል አውርዳቹ ከጫናቹ በኋላ HOT Wallet SeedPhrase በመጠቀም እሱ ላይ ሎዝ ኢን ታደርጋላቹ።እሱን ፕሮሰስ ከጨረሳቹ በኋላ እዛው Mission ውስጥ ገብታቹ I completed the Mission በሉት ቼክ ሰለሚያደርጉት ካልሰራቹ ላያሳድግላቹ ይችላል።እነዚ ሁለቱን ታስክ ስትጨርሱ ወደ Titanium Wood ያሳድገዋል ይሄ ደሞ የ ማይኒንግ ፍጥነቱን ይጨምርላቿል

ሌላው ነገር Storage ባሳደጋቹ ቁጥር የምታገኙት ጥቅም በየ 2 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ የነበረባቹን ወደ 3 ሰአት ከዛም በላይ ማድረግ ትችላላቹ እኔ Level4 ድረስ ብቻ ስለወሰድኩት በየ 6 ሰአት እየገባው Claim አደርጋለው ወደ Level5 ለማሳደግ 4HOT ያስፈልጋል እየጨመረ ነው የሚመጣው።

Fireplace የሚለውን ባሳደጋቹ ቁጥር ስቶሬጅ ላይ የሚሞላልንም እየጨመረ እንዲሞላ ያደርገዋል ለምሳሌ ከ level 1 ወደ level2 ስታሳድጉት ከ 0.005P\H ወደ 0.0075P\H ያድጋል ይሄ ማለትም በ 2 ሰአት ውስጥ HOT Mine ማድረግ እንድንችል ያደርገናል ማለት ነው።

በቀጣይ ደግሞ ከተለያዩ Exchange ወደ HOT Wallet እንዴት ዲፖሲት እንደምናደርግ አሳያቿለው።
ያልገባቹ ነገር ካለ Comment Section ላይ ጠይቁ በቻልኩት መጠን እረዳቿለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12👏1
🐹Hamster Combat New card

🔥profit per hour but we have to invite 1 person😒

✅️በዛው Pre-Market እንደሚጀመር አሳውቀዋል ወደ እውነትነት በደንብ ተጠግቷል ያልጀመራቹ ጀምሩ😊

✅️BTW ከዛሬው Combo መሀል ይሄ እንዱ ነው በእርግጠኝነት እንደምንም ብላቹ 1 ሰው ፈልጋቹ አስከፍቱ የራሳቹ እስካሁን ያልሰራቹበትም Account ካለ በ ሌላ Telegram App Vpn ተጠቅማቹ ግቡ ለጊዜው ይሄንን ካርድ ለማስከፈት ብቻ።

✅️Hamster kombat ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2👍1
🐹Hamster Kombat Daily combo


✅️እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Hamster Tube (PR&TEAM)
Hamster Gram (PR&TEAM)
Hamster Kombat Merch ( Special Card)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

✅️Hamster kombat ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🐹 Hamster Kombat👛Telegram Wallet

🔥Something is cooking😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥11
🔔Hamster Kombat today morse code

H: •••• (dot dot dot dot)
A: •- (dot dash)
M: -- (dash dash)
S: ••• (dot dot dot)
T: - (dash)
E: • (dot)
R: •-• (dot dash dot)

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
Forwarded from Eth-cryptopia
🔔Satoshi App New Airdrop

በመጀመርያ እዚኛው ዌብሳይት ላይ ገብታቹ ሬጂስተር አድርጉ ሬጂስተር ማድረጉ ቀላል ነው ኢሜይል አስገብቶ Verify ማድረግ እና password መሙላት ነው Link

የሞላቹትን ኢሜይል እና ፓስወርድ እንዳትረሱት ያዙት።

እስከ June30 ድረስ ነው mining አለ ከዛ በኋላ Claim እናደርጋለን።ከዚ ቀደም $OEX እና $OG ቶከኖች እዚ ላይ ማይን ተደርገው ሊስት ተደርገዋል በደንብ ስሩ እስካሁን የቆየሁባቹ Application ላይ የተወሰነ ችግር ስለነበር Verification አይሰራም ነበር አሁን ግን ተስተካክሏል Verification የሚጠይቀው Face ብቻ ነው ID አይፈልግም።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Eth-cryptopia
Satoshi-5090-GLO (1).apk
48.1 MB
በመቀጠል ይሄን አፕ አውርዳቹ website ላይ የተመዘገባቹበትን Information አስገቡለት

Airdrop የሚለው ውስጥ ግቡና Start airdrop በሉት ያኔ verify አድርጉ ራሳቹን ይላቿል ከላይ እንዳልኳቹ ID Passport ምናምን አይፈልግም camera ብቻ ከፍቶ Photo confirmation ብቻ ነው ያለው ይሄንን ከጨረሳቹ በኋላ......

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Forwarded from Eth-cryptopia
Eth-cryptopia
Satoshi-5090-GLO (1).apk
እዚ ውስጥ በመግባት Participate Airdrop የሚል አለ እሱን ተጫኑት የ እኔ ExitAirdop የሚለው Already ስላስጀመርኩት ነው።

500,000 Colend Token ተዘጋጅቷል እስካሁን 35% Mine ተደርጓል Active ሆነን እንስሰብስብ።

Multi account ስሩ በተለያየ ሰው Face Verification እየተጠቀማቹ

በ24 ሰአት 1 ግዜ ብቻ እየገባቹ Claim ማድረግ ነው

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔 Pixle tap by Pixle verse Daily combo

PixleTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

PixleTap ለመጀመር

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤗3
🔥HOT Wallet እየሰራላቹ ነው?
Anonymous Poll
48%
ይሰራል👍
52%
እየሰራልኝ አይደለም👎
🔔HOT Wallet እና PIXEL TAP ከተወሰነ ሰአት ሜንቴናንስ በኋላ መስራት ጀምረዋል ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔AVACoin New Update

AvaCoin በ Telegram ገጻቸው $AVACN Token Farming እንደሚያስጀምሩ አሳዋቀዋል ከዚ ቀደም ከነበረው Task ከመስራት እና ሰዎችን ከመጋበዝ ለየት ያለ ነው።

Farm ለማድረግ Earn የሚለው ውስጥ ስትገቡ GOLD Plot የሚል አለ እሱ ውስጥ ታገኙታላቹ።

በተጨማሪም Total Supply 20B $AVACN እንደሆነ አሳውቀዋል በዚም ምክንያት ከዚ በፊት ሰጥተው ከነበረው ቶክን ለሁሉም ተጨማሪ ቶክን ሰጥተዋል ገብታቹ እዩት።

https://t.me/avagoldcoin_bot?start=52271bb6eae8e3bb1e08

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔NodePay

ከ Grass ጋር ተመሳሳይ የሆነ AI ላይ የሚሰራ ነው Internet በመጠቀማቹ ብቻ Point እየሰበሰባቹ በሰበሰባቹት መጠን የተወሰነ ነገር ታገኙበታላቹ Grass ላይ ከዚ ቀደም የሰሩ ሰዎችህ Minimum 50$ጀምሮ ነበር ሰያገኙበት የነበረው ይሄም ገና አዲስ ሰለሆነ የተወሰነ ተስፋ አድርጌበታለው።

በመጀመርያ በዚ ሊንክ ተመዝገቡ
Register ለማድረግ Email ብቻ ነው የሚያስፈልጋቹ Register አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ ተመለሱና LOGIN አድርጉ ።
NodePay Extension አውርዱና አገናኙት Connected ካላቹ ጨርሳቿል።
በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ laptop/Desktop ከሆነ ማንኛውም ሌተስት የሆነ ብሮውዘር ይችላል።

Eligable ለመሆን ተደማምሮ 100ሰአት ኮኔክት መሆን አለበት ከ ኔትወርካቹ ጋር።ባላቹ የ ኔትወርክ ፍጥነት የምትሰበስቡትም POINT ከፍ እያለ ይሄዳል።

ያልገባቹን ኮሜንት ሴክሽን ላይ ጠይቁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌5👍31
🔔 Hamster kombat todays combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

✅️Top10 Global Ranking(Special Card)
✅️Licence Europe(Legal)
✅️Prediction Markets(Marketl)

✅️ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51