Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🐶$DOGS 4B dogs burned live @EthCryptopia @EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤓6🤝2
➡️MULTIVERSE X ICE BLOCKCHAIN

➡️MultiVerse ከ Ice Blockchain ጋር በመሆን DoctorX የተባለ Project አስጀምረዋል።ይሄ Project ከ ሌሎች ICR ካስጀመራቸው Project የሚለየው Farm የሚደረገው ለ ሁለት ወር ብቻ መሆኑና የመጀመርያው የ ICE Blockchain Memecoin መሆኑ ነው Mining December 4 ያበቃል።

➡️ለጊዜው Mobile Android App ነው የተለቀቀው Telegram mini App Officialy Launch አልተደረገም።ሙሉ ለሙሉ Function ሲያደርግ አሁን Register በምታደርጉበት Email Login ማድረግ ስለምትችሉ ለጊዜው App አውርዳቹ መስራት ጀምሩ አሁን የሚጀምር Early user ነው።

➡️ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://doctorx.meme/@utopia3000

➡️App ካወረዳቹ በኋላ Who Invited You ካላቹ utopia3000 ተጠቀሙ በኢንቫይት ሊንክ ስትገቡ 2000DRX ይሰጣቿል።

➡️ሙሉ ለሙሉ ከ SUNWAVES እና CALLFLUENT ጋር አንድ አይነት ናቸው።

➡️ሁሉቱንም የ Ice Project ያልጀመራቹ መጀመር ትችላላቹ ከ አዲሱ በቀር LongTerm ናቸው።

➡️SUNWAVES ለመጀመር
➡️CALLFLUENT ለመጀመር
ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ
ተጨማሪ ሀሳቦች

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Which one are you BULLISH on?

@EthCryptopia
👍12
Eth-cryptopia
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: George Bernard Shaw ለመጀመር➡️ START_HRUM አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME @EthCryptopia
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer

Answer: William Shakespeare


ለመጀመር➡️ START_HRUM


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🍅 Tomato Daily Secret

TAP :

3 Tomato 😄
2 Cat

በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት

ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🥰1
ለጠቅላላ እውቀት ይሄን ይመስላል LEVEL 30😅

DM ተደርጎልኝ ነው ከዚው ቻናል Member


@EthCryptopia
😱20🌚5👍4🫡1
Eth-cryptopia
➡️ስለ ጥንቃቄ ካነሳን አይቀር ገና Airdrop ስንጀምር ማስተላለፍ የነበረብኝ ነገሮች ነበሩ የቻልኩትን ያህል እስከ ነገ ማታ ድረስ ፅፌ Post አደርጋለው🙌 @EthCryptopia @EthCryptopia
💎Airdrop Safety Tips

➡️ Airdrop ስትሰሩ መጠንቀቅ አለባቹ የምላቸውን ነገሮች የተወሰነውን አሁን ልንገራቹ ይሄንን ለ እናንተ ለማድረስ ስለዘገየን ይቅርታ እንጠይቃለን።

➡️አሁን በሰፊው ለማውራት የመጣሁት ለጥንቃቄ ማድረግ አለባቹ ብዬ የማስበውን ነገሮችህ ነው፣

➡️የመጀመርያው እና ዋነኛው ጥንቃቄ ከማንኛውም ሰው የሚላክላቹን ሊንኮች ከመንካታቹ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቹ።በ አንድ ሊንክ ብዙ ተግባሮችን ማድረግ ይቻላል ከ ፊሺንግ እስከ የምንጠቀምበት ዲቫይስ ላይ ቫይረስ የማስተላለፍ ስራዎችን ሊሰራ ይችላል።ሊንኮችን መጠንቀቅ የሚኖርባቹ ለዚ ነው እዚም ሆነ ማንኛውም ስፔስ ላይ ሊጠቅማቹ የሚመጣ እንዳለ ሆኖ ሊጎዳቹ ወይንም ሊሰርቃቹ የሚመጣውም ብዙ ነው በዚ Airdrop Space ላይ ደግሞ ሊንኮች መዘዋወር የተለመደ ተግባር ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቿል ይሄንን በማድረጋቹ እናንተንም በዙርያቹ የሚኖሩ ሌሎች ሰዎችንም ነው የምትጠቅሙት።

➡️ሁለተኛው Email ይመለከታል በ አብዛኛው የምታውቋቸው Tap 2 Earn Airdrop ከ Email ጋር የተያያዘ ነገር አይኖራቸውም ነገር ግን ወደ Testnet እና Mainnet Airdrop ስትመጡ Email,Twitter,Discord,Telegram....እና ሌሎችንም Account እና Social Media Connect ማድረግ ሊኖርባቹ ይገባል።ስለዚ ለ Airdrop ብላቹ በተለይም Email ለሌሎች ነገሮች የምትጠቀሙትን ማለትም Exchange Social Media For Backup መጠቀም የለባቹም።ለ Airdrop ብላቹ የሚያገለግሏቹን የተለያዩ Email እና any Social Media Account Create አድርጋቹ ከ ዋናው አካውንታቹ ጋር በማይገናኝ መልኩ መስራት የሚኖርባቹ።
ይሄን ማድረግ ምንድነው ጥቅሙ ልትሉ ትችላላቹ እናንተ Maximum Security እንኳን ተጠቅማቹ ቢሆን  እየስራቹበት ያለው ፕላትፎርም ሃክ የመደረግ ችግር ሊገጥመው ይችላል ያኔ ዳታቹ ስለሚገኝ በተለያየ መልኩ እናንተም የዛ ሰለባ ልትሆኑ ትችላላቹ።እዚ ጋር ስለ Email ብቻ አወራን እንጂ Telegram Mini App ስትሰሩም ዋና አካውንታቹ ላይ ባትሰሩ መልካም ነው።

➡️ሌላኛ እና ዋናው ደግሞ Wallet Connect ከማድረግ ጋር የተገናኘ ነው።ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔታ የምንሰራቸው Airdrop Wallet ማገናኘት ይጠበቅብናል ለዚም ብዙ ገንዘብ ያለበትን ዋሌት ከማገናኘት ተቆጠቡ ለ አንድ ቦት ሆነ ዌብሳይት የ አንድን ዋሌት Permission ከሰጣቹ በኋላ የ እናንተን ገንዘብ የማንቀሳቀስ ፍቃድ ይኖራቸዋል ያ ማለት Scam ለመደረግ ቅርብ ናቹ ማለት ነው ብዙ ገንዘብ የያዘ ዋሌት በዚ መልኩ ልታጡ ስለምትችሉ ምንም አይነት ነገር የሌለውን አገናኝታቹ fee በሚያስፚልጋቹ ሰአት መላክ ጥሩ አመራጭ ነው ።

➡️ከ Clone Bot, App , Website ራሳችሁን ጠብቁ አንድ Project Airdrop distribute ካደረገ በኋላ እሱን ተመሳስለው የሚመጡ በጣም ብዙ አለ እስካሁን ካየናቸው እራሱ Not,Catizen,Dogs,Hamster Reward እንሰጣለን በሚል ራሳችውን የሚመስልም ሆነ ማንኛውንም Wallet Connect Function የሚሰራ እና ለ Scamming purpose ተብለው የተሰሩ ብዙ አይተናል እንደዚ አይነት ቦት ላይ Wallet Connect አደረጋቹ እና Transaction Permission ፈቀዳቹ ማለት ሙሉ ለሙሉ ያላቹን ታጣላቹ።ጥንቃቄ ያስፈልጋል❗️

➡️Fake NFT, Token Wallet ላይ ሲገባላቹ ገብታቹ የተላከላቹን NFT ከፍታቹ Transaction ለማድረግ እንዳትሞክሩ በፍፁም ትርፉ ያላችሁን መበላት ነው።ስለዚ ነገር ቀድመን ነግረናቹ ነበር ድጋሜ ለማንበብ በዚ ሊንክ ግቡ

➡️Email Address password Seed phrase እና የመሳሰሉትን Sensitive Data  ለማንም አሳልፋቹ እንዳትሰጡ❗️

➡️የመጨረሻው እና አቅሙ ካላቹ Wallet, Exchange ,Main Email ,social media amd Data Store የምታደርጉበት እና Airdrop የምትሰሩበት Device ለማለያየት ሞክሩ።ከዚ በተጨማሪ የራሳቹንም ጥንቃቄ ጨምሩበት።

💬ጥያቄ ካላቹ የትጨምሩት ሀሳብ ካለ Comment Section ላይ አስፍሩልን።ከጠቀማቹ React Share ማድረጋችሁን እንዳረሱ😊

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍46🤓42👏1
Eth-cryptopia
GIF
👍1
Eth-cryptopia
@EthCryptopia
Check out the English from those who want to give us $25 😂😂

@EthCryptopia
😁29🤣12😭2🌚1
Eth-cryptopia
Check out the English from those who want to give us $25 😂😂 @EthCryptopia
😭በፍሬም የሚቀመጥ ነው ብለዋል😂Verify ለማድረግ ID አታስገቡ ለጊዜው
😁41👎10😭6👍1
Eth-cryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🤣4👍3
TIMEFARM - Oracle of Time

May 10, 2024


TGE COMING SOON 🎉

👉🏼  TimeFarmBot

@EthCryptopia
🤓39👍1
👛WALLET NEWS

Telgram Wallet በTon Space ላይ Gasless transaction ይፋ አድርጓል።ይህም እስከዛሬ Transaction Fee ለመክፈል Ton ይጠቀም የነበረውን አሻሽለው ማንኛውም ካላቹ Asset ላይ እንደ Fee ተቆርጦ መላላክ የምትችሉበት መንገድ ነው።

🔔ይሄንንም ለማስጀመር

Wallet➡️Ton Space➡️ Setting ➡️Tonspace Version➡️W5 ላይ በማድረግ መጠቀም ትችላላቹ።

ማስተዋል ያለባቹ ነገር ይሄንን ካደረጋቹ በኋላ Ton space v4 ላይ ያላቹ Asset በሙሉ ወደ W5 ላይ መላክ ይኖርባቿል።በተጨማሪም Connect ያደረጋቹትንም App በአጠቃላይ መልሳቹ ወደ W5 Connect ማድረግ አለባቹ።

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍1
Eth-cryptopia
TGE COMING SOON 🎉
TimeFarm’s TOKEN GENERATION EVENT DECEMBER 🗓 ላይ ተብሏል! 🎉

Daily ካልገባቹ ያላቹ $SECOND TOKEN BURN🔥 እየሆነ ነው ያለው!


@EthCryptopia
👌33👍4🔥3
Eth-cryptopia
Photo
🔔$CARV Listed

Anyone who participated in this project?now you can claim and send to exchanges

➡️Use this link http://airdrop.carv.io
➡️Claim is on base network you need <0.5$ ETH on base network
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
👏Guess 👀👀👀


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👎5👍2
Eth-cryptopia
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Fund 1. Blockchain Projects. 2. Gold Mining Tools. 3. Diamonds. To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle Answer - pool 🎩X Empire Rebus Answer - BLOCK Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619 @EthCryptopia…
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Fund

1. Artificial Intelligence.
2. OnlyFans Models.
3. Real Estate in Nigeria.

To use it navigate to: City → Stock Exchange

🎩X Empire Riddle
Answer - Whale
🎩X Empire Rebus
Answer - HASH

Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🎉 Airdrop from the HOT Wallet team for everyone who filled out the form! 🎉

The average airdrop was $25. Tokens 🪙 were sent to omni balances, meaning you can withdraw them through any network you prefer

We’ll also be launching quick security quizzes soon to help our users better understand crypto safety. Stay tuned! 🔒
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM