Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🍅 Tomato Daily Secret

TAP :

3 Hamster /Cat 🐹 🐱
2 tree🌲

በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት

ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔺Not Pixel🏳️ Not Pixel በ Notcoin Developers Launch የተደረገ 3ተኛው Project ሲሆን ይሄ ፕሮጀክት ከ Not እና Lostdogs ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ነው። NotPixel ላይ የታደርጉት ትርጉም ያለው ምስል በሚመጣላቹ Board ላይ ማስፈር ሲሆን Energy በየ 10 ደቁቃ ይኖራቿል እሱን በመጠቀም ምስል መፍጠር ነው።ምስሉ የተለያየ ቀለማትን በመጠቀም ነው የምትፈጥሩት።…
💡ቤተሰብ ስለ NotPixel አሪፍ መረጃ ልስጣችሁ መቼስ ባልኳችሁ መሰረት Pixel Paint እያደረጋችሁ ነው 🙂

📌 እናም በምስሉ ላይ አይታችሁ ከሆነ በውስጡ በየ 8 ሰዓቱ Claim የሚደረግ Mining አለው ነገር ግን በጣም ትንሽ መጠን ነው የሚሰጣችሁ ስለዚህ እሱን እንዴት በደምብ እንደምታሳድጉ ልንገራችሁ ⬇️

✏️ ምን መሰላችሁ ቦቱ ላይ ገብታችሁ 1 ግዜ Paint ባደረጋችሁ ቁጥር በቀን 0.1 $PX Mine ያደርግላችኋል ለምሳሌ እኔ እስከ አሁን ወደ 178 ጊዜ Paint አድርጌ ነበር ስለዚህ 178 × 0.1= 17.8 ይሆናል ይህ ማለት እኔ በቀን 17.8 $PX Mine አደርጋለሁ ማለት ነው 🔥

✏️ ስለዚህ ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ በቻላችሁት አቅም Paint ለማድረግ ሞክሩ ( Paint ጠፋ አልጠፋ Paint ስታደርጉ ይቆጠራል ) ከዛ ብዙ Paint በኖራችሁ ቁጥር ብዙ $PX ታገኛላችሁ ለምሳሌ እንደምንም 5000 Paint ብንደርስ 5000×0.1= 500 $PX በቀን Mine ይሆንልናል ማለት ነው

©MullerApp

JOIN NOT PIXEL 🔺 https://t.me/notpixel/app?startapp=f406432024
🏆Reward
😊 8 PX for Normal User
64 PX For Premium

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🫡1
🚨Alert🚨

“ የኢትዮ ቴሌኮም ነጻ ዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ” በሚል ሰሞኑን ነጻ ሜጋ ባይት ለማግኘት “ ሊንክ ጠቅ ያድርጉ ” የሚል መልዕክት በማኅበራዊ ሚዲያዎች አማካኝነት ወደተለያዩ ግለሰቦች እየተላከና እየተዘዋወረ ነው፡፡

ይሄው ከሥሩ ሊንክ የተቀመጠበት የሚዘዋወረው መልዕክት ፡-
➡️ 6 ወር ለቆየ ሲም፣ 10GB
➡️ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ፣ 20GB
➡️ ከ5 አመት በላይ ለቆየ ሲም፣ 50GB ነጻ ሽልማት ኢትዮ ቴሌኮም እየሰጠ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡

አንዳንድ ሊንኩን የከፈቱ ሰዎችም፣ “ ስንከፍተው መረጃዎት እየተበረበረ ነው ይላል፡፡ ጉድ ተሰርተናል ” ሲሉ የተስተዋሉ ሲሆን፣ ብዙዎች ደግሞ ይህን ጉዳይ ኢትዮ ቴሌኮም ያውቀዋል ? በማለት እየጠየቁ ነው፡፡

ቲክቫህ ኢትዮጵያም፣ የሚዘዋወረውን መልዕክት ተቋሙ ያውቀዋል? ትክክለኛስ ነው? ሲል ኢትዮ ቴሌኮምን ጠይቋል፡፡

የተቋሙ ቺፍ ኮሚዩኒኬሽን ኢፊሰር አቶ መሳይ ውብሸት ምን ምላሽ ሰጡ ?

“ የኛ ቲምም ቼክ አድርጎታል፡፡ Phishing የሚሉት የማጭበርበር መልዕክቶችን የሚልኩ ናቸው፡፡

ታማኝ ከሆኑ ካምፓኒዎች የሚላኩ መልዕክቶችን በማስመስልና የሰዎችን መረጃ የሚወስዱ Phishing  ብለን የምንጠራቸው የሳይበር ጥቃት መንገዶች ናቸው፡፡

እኛ ያስቀመጥነውም እንሰጣለን ያልነው ሽልማትም የለም፡፡ የላክነውም መልዕክት የለም፡፡ የኛ የሴኩሪቲ ቲምም እየተከታተለ ነው፡፡

ሊንክ ልከው እርሱን ንኩ ነው ‘ንኩ’ የሚሉት የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን፡፡ ግን ፐርሰናል መረጃዎችን የመውሰድና ላልተገባ ነገር ሰዎችን ለመዳረግ የሚያደርጉት ጥረት ነው፡፡

ዌብሳይቶቹን የኛ ቲሞች ሞኒተር እያደረጉ ሰዎች ላይ ጥቃት እንዳይደርስ ቁጥጥር እያደረጉ ነው፡፡

ሳይቶቹን የመዝጋት ሥራዎች እየተሰሩ ነው በቅንጅት፡፡ ስህተት እንደሆነ፣ የኛ እንዳልሆነ ሰው እንዲያውቅ እናደርጋለን፡፡

ይኛው መልኩን ቀይሮ የሰውን መረጃ ለመውሰድ ሆነ እንጂ ብዙ ጊዜ በተለይ ቴሌግራም አካባቢ ላይ ተከታይ ለማግኘት በኢትዮ ቴሌኮም፣ በቴሌ ብር እየተከፈቱ ደንበኛ ለማብዛት የሚደረጉ ጥረቶች አሉ፡፡

ይሄም ኢንቴንሽኑ ሌላ ቢሆንም ያው ነው፡፡ ከእኛም ብቻ አይደለም ምንጩን ስናጣራው ከሌላ አገር ውስጥ የሚመጣ፣ ወደ ሌላ አገር ሪፈር የሚያደርግ ነው ሊንኩ፡፡

የትልልቅ ተቋማት መልዕክት በማስመስል ሊንኮችን አስቀምጠው አጓጊ ሽልማቶችን እየሰጡ የሰዎችን መረጃ የማጭበበርበር ነገር ነው የሚፈጠረውና Phishing በተለያዬ በኢሜይል፣ በቴክስት፣ በጥሪ መልክም ሊመጣ ይችላል፡፡

ሰዎች ሊንኩን ባለመንካት ከእንደዚህ አይነት አሳሳች መልዕክቶች ራሳቸውን ይጠብቁ፡፡ እንዲህ አይነት ጉዳይ ሲገጥማቸውም በ9090 በነጻ ደውለው በዚያ እንዲያሳውቁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ” ብለዋል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) በበኩሉ፣  “ የኢትዮ ቴሌኮም ነጻ ዳታ ስልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች ” በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን እንዳረጋገጠ አስታውቋል፡፡

አስተዳደሩ፣ “ መልዕክቱ የግለሰቦችን ሚስጥራዊ መረጃዎችን የማጥመድ ጥቃት (Phishing Attack) መሆኑን ማረግገጥ ችያለሁ ” ብሎ፣ ግለሰቦች ሊንኩን ባለመክፈት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡

Credit: #TikvahEthiopiaFamilyAA

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
1👍213🤯1
🐙እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ጌም😢 ሚያናደኝ?

አንዳንዴ Coin ለማንሳት ስል ለድንጋዩ እሄዳለሁ + ይዞት ሲወጣ መከራ😬

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_846733877&startapp=ref_846733877&utm_medium=web_share_copy

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤣58👍7💯3
Eth-cryptopia
🐙እኔ ብቻ ነኝ ይሄ ጌም😢 ሚያናደኝ? አንዳንዴ Coin ለማንሳት ስል ለድንጋዩ እሄዳለሁ + ይዞት ሲወጣ መከራ😬 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_846733877&startapp=ref_846733877&utm_medium=web_share_copy @EthCryptopia
➡️እሱም ከብዶታል መሰል🥸

ሳላስብ ፅፌ እንዲህ ከሆነ ባስብ የት በደረስኩ🙏

Anyhow ሚወሰድ ነገር እየለየን ወገን✌️

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2😁35🤣6🙈6👍4
People: ለምንድነው የ MEMEFI👻 TASK ሳታሳልፍ የምትሰራው?

Me: 👇🏽
😁488😍21
በ 10 ጣቴ ፈርማለው፤ ሜሲ🐐 ነው!

@EthCryptopia
😁37👎18🤣107
Underrated Airdrop!

LEVEL ስንት ላይ ናቹ?


@EthCryptopia
@EthCryptopia
🤷‍♂16👍3🤯3
ETHCRYPTOPIA
👍29🤣193👏3
Eth-cryptopia
ETHCRYPTOPIA
ጠላት EDITING ነው ይላል😂

@EthCryptopia
😁38😎2👍1
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61
✔️$Hrum በ 🎩X empire ሚደገፍ ትልቅ Project ነው።

✔️Daily በየ 24 ሰአት እየገቡ Claim ማድረግ ነው ከባድ አይደለም

✔️Task ስሩ፣ Invite አድርጉ ለግዜው ይሄ ነው ያለው😊

✔️ አዳዲስ ታስኮች አሉ 💙

ለመጀመር: START_HRUM


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9👍7
Currently, i'm positioned on

👻 MEMEFI
⌛️ TimeFarm
🚀 YESCOIN
😀 SIDEKICK
⭐️ MAJOR
🔥 HOT
🎮 BLUM
🍅 TOMARKET

👉🏼 NOTPIXEL

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌28👍10🔥3👎1
💟 DEAR MEMBERS ☄️ SHARE AND SUPPORT 😱

       。゚゚・。・゚゚。
         ゚。        。゚
             ゚・。・゚
       ︵               ︵
    (        ╲       /       /
      ╲          ╲/       /
           ╲          ╲  /
          ╭ ‌   ╲           ╲
     ╭ ‌   ╲        ╲       ノ
╭ ‌   ╲        ╲         ╱
╲       ╲          ╱
      ╲         ╱
          ︶

➡️MISSION : 6K ❤️💥



@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
29👍16🔥4🫡1
🍅 Tomato Daily Secret

TAP :

1 Hamster /Cat 🐹 🐱
3 tomato🍅

በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት

ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8