Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.29K photos
322 videos
33 files
3.26K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
🔔Tapswap ⚡️Binance🟠

TapSwap በቀጣይ ሳምንት Special Mission አለን ብለዋል ቀን አላሳወቁም ሳትዘናጉ ተጠባበቁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️HamsteKombat

ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነው መልቲ ታፕ ስላላው እንደ Tapswap አሪፍ ነው ይሄኛውም
🔗 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId406432024

Bot ውስጥ እንደገባቹ play in 1 click የሚለውን ነክታቹ አስጀምሩ
ታስኮችን በመስራት ኮይን ማሳደግ ትችላላችሁ።
ትንሽ ኮይን እንደሰበሰባቹ Boost የሚለው ውስጥ በመግባት ታፕ የምትደረገው እና Recharge Speed አሳድጉ።
Premium user 25k coin
😊 Normal user 5k coin

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።

በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
ሰዎችን በመጋበዝ
ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።

⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።

⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።

⚡️በተጨማሪም Profit Per Hour ነው ዋጋ ያለው እየተባለ ነው ካላቹ Coin ጋር እያመጣጠናቹ ስሩ በየ 3 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ አትርሱ።

⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።

🔗 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3👍1
🔔Hamster Kombat በ Telegram verify ተደርጓል በቶን ብሎክ ቼይን ላይም እንደሚሰራ Ton በ Official channel አሳውቋል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥121👍1
🔔የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo

There are two chairs
USDT on Ton
TON + Hamster Kombat

ሶስቱም Special ላይ ናቸው

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3
🔔Telegram wallet ስትከፍቱ ይሄ ምስል ከመጣ ሁሉም ጋር ማለት በሚባል ደረጃ ስለሆነ አታስቡ ይስተካከላል ብዚ ግዜ Overload ሲኖር ነው የሚከሰተው።

✅️ችግሩ የመጣው ከTapswap Telegram Wallet ጋር ለማገናኘት ሲል የመጣ ችግር ይሆን DDoS Attack አልታወቀም።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🐹Hamster Kombat good news 2 ወር😊 July ላይ ቶክን ሊስት እና Distribute ይደረጋል በ2 ወር ውስጥ ያላቹን Card አሳድጉ ጥሩ Profit per hour ይኑራቹ ለኮይን ለማብዛትም ስለሚጠቅም።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
💎ቀጣይ ሳምንት ተዘጋጁ ብለዋል Notcoin
💎ትላንት Build የሚል መልእክት እስተላልፈው ነበር ምን ይሆን

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Eth-cryptopia
🔔Gamme $LOOT the final🔥 250M $LOOT let's Mine 😋 @CryptoUtopia2nd
🔔የመጨረሻው Mining ሊያበቃ 8 ሰአት በታች ቀርቶታል 80% ያህል LOOT Mine ተደርጓል የቻላቹትን ያህል ሰብስቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat good news 2 ወር😊 July ላይ ቶክን ሊስት እና Distribute ይደረጋል በ2 ወር ውስጥ ያላቹን Card አሳድጉ ጥሩ Profit per hour ይኑራቹ ለኮይን ለማብዛትም ስለሚጠቅም። @CryptoUtopia2nd
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔔Hamster kombat ይሄ Video እንዴት አያቹት እኔ በ2 መንገድ ነው የተረዳሁት

✅️Profit per hour የሚለው ነው ወሳኝ ነገር
✅️ Profit per hour አሳድገን ከእሱ Mine የምናደርገው ኮይን ነው ወሳኙ

🤔የትኛው ይመስላቿል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
Eth-cryptopia
⚡️MemeFi Coin እስካሁን ያልጀመራቹ ጀምሩ ጥሩ ፕሮጀክት ነው ብዙ Airdrop ላይ እውቀት ያላቸው አየሰሩት ያለ ነው ከ NotCoin ጋር ተመሳሳይ ነው። ⚡️Referal ብቻ ሳይሆን Tap ማድረግ አስፈላጊ ነው Booster ላይ ገብታቹ ልክ Notcoin ላይ ስታደርጉት እንደነበረው Upgrade አድርጉ። 🔗 https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8 @CryptoUtopia2nd
🔔Memefi የተወሰነ Tip ልስጣቹ

✅️AutoTap bot በየ3 ሰአት እየገባቹ ድጋሜ አስጀምሩ በ 24ሰአት ውስጥ በአጠቃላይ ለ 9 ሰአት ይሰራል ይህም ማለት 3 ጊዜ አክቲቭ ማድረግ ትችላላቹ ማለት ነው
✅️ካላቹ ግዜ አንፃር Damage& Energy cap በጣም ለማሳደግ አትሞክሩ
✅️Daily 3 Turbo and Recharge Boost አላቹ እሱን ተጠቀሙ
✅️ጥቂት ግዜ ነው የቀረው በደንብ ሰብስቡ

🔗
https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Hamster kombat

✅️አዲስ Special Card ነው ስትገዙ 3.5M Coin ይሰጣቿል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
🔔Hamster kombat ✅️አዲስ Special Card ነው ስትገዙ 3.5M Coin ይሰጣቿል። @CryptoUtopia2nd
🔔ከላይ ያለውን ካርድ ለመግዛት ይሄ ሊኖራቹ ይገባል።

✅️ይሄን ገዝቶ ያልሰራለት አለ?

✅️ይሄም ካርድ Expire አድርጓል

✅️አዳዲስ ካርድ በመጣ ቁጥር ግዙ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat daily kombo አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። BisDev Team(PR&Team) Apps Center Listing (Special care) Web3 Academy Launch(Special Card) 🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ…
🔔Hamster Kombat daily kombo

✅️ እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። 3ቱም የሚገኙት Market ውስጥ ነው።
✅️Fan Token
✅️ DAO
✅️Meme Coins

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍3
🔔CEX
CEX.IO ማለት ብዙ ተጠቃሚዎች ያሉት የ Binance or OKX....አይነት Exchange platform ነው።

አሪፍ partner ካላቸው መሃል ይጠቀሳል የ telegram Mini app ባስተዋወቁ በ24 ሰአት ውስጥ 1M ሰው ይሄንን ቦት Start ብሎ መሰብሰብ ጀምሯል።

🔗 ለመጀመር

Bot start ካላቹ በኋለ Email register አድርጉና Tap በማድረግ task በመስራት CEXP Token ከፍ አድርጉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1
🔔እነዚ በተለያየ ሰአት እየገባቹ Point claim የምታደርጉባቸው Bot ናቸው

First Fisher በየ አንድ ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

Blum በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

Aqua Protocol GLEAM የተለያዩ ታስኮችን በመስራት ማይኒንግ ሬት በማሳደግ GLEAM POINT መሰብሰብ

NearWallet - Hot በየ 2 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

CEX.IO በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

PixelTap by PixelVerse በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ Daily Combo ስሩ።

TIME Farm በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim

OGC በየ 24 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

XBlast በየ 24 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

CyberFinance በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ

Dormit በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim

Vertus በየ 4 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ ከሆት ጋር ተመሳሳይ ነው Mining Speed አሳድጉት
OTHER

Catizen ድመቶችን በማምረት እና ማሳደግ ቀን በቀን ዴይሊ ስፒን በማድረግ የ FISH & xZEN መጨመር


@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Tap በማድረግ Coin የምንሰበስባቸው Bot ናቸው ከነዚ መሀል በቅርቡ ሊስት የሚደረጉም አሉ በደንብ ስሩ

Hamster kombat

Capybara

YesCoin

Memefi

DOTCoin

ChainCrop

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2