Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.29K photos
322 videos
33 files
3.26K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔔Memefy Is cooking Memefy ከ 2 ቀን በፊት እንዳሳወቁት Memefy Token list ለመደረግ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነን ብለዋል Active ሆናቹ የሰራቹ🔥 @CryptoUtopia2nd
🔔Memefy Listing Date የሚል Caption የያዘ Video twitter ላይ ፖስት አድርገዋል ከምስሉ ላይ የተገኘ ነው Screenshot እስኪ ምን አሰባቹ።😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️yesCoin

🔥taptap Swipe😄

⚡️በጣም ጥሩ Project ነው Ton Blockchain ላይ የሚሰራ ሲሆን በቅርቡም ቶን ዋሌት ጋር ማገናኘት እንደሚጀመር አሳውቀዋል ከጀመሩ 1 ወር ያህል አስቆጥረዋል 10M ሰዎችም እየሰበሰቡ ነው ዛሬውኑ ጀምሩ እና ሰብስቡ።

☺️Normal User 100k yes coin
Telegram premium User 500k yes coin ታገኛላቹ ከታች ባለው ሊንክ ስትገቡ።

🔗https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=K8vo4s

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat daily kombo ✅️አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። ✅️ Influencers ✅️Tiktok ✅️ YouTube Gold Button 🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ። @CryptoUtopia2nd
🔔Hamster Kombat daily kombo

አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
Partnership program (PR&Tam)
Lambo for a hamster CEO (special New card)
Web3 Academy Launch(Special New Card)

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Aqua Protocol

Ton Blockchain ላይ የሚሰራ አዲስ Bot ነው ትኩረት አድርጋቹ Farm አድርጉ ለወደፊት የሚኖር $AQUA Token Distribution ላይ እንድትሳተፉ

2 ቶክን እንዲኖራቸው ነው እየሰሩ ያሉት AQUA ,AQUAUSD እኛ በFarming የምናገኘው AQUA የሚባለውን Token new።

በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim አድርጉ ፣ታስክ ስሩ እና ደግሞ ሰዎችን ጋብዙ

ቦቱ ወደ 1M ተጠቃሚዎች ላይ ደርሷል ከተጀመረ ወደ 3 ሳምንት ነው ከመጀመራቸው በፋት Testnet ነበር እዛ ላይ የTelegram መስራች Pavel.D አብሮ ሙከራ ላይ ነበር አሪፍ Airdrop ነው በደንብ ስሩ

ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ🔗
https://t.me/Gleam_AquaProtocol_Bot/app?startapp=cmM9ZGY2NjE2Yzg

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat daily kombo አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። Partnership program (PR&Tam) Lambo for a hamster CEO (special New card) Web3 Academy Launch(Special New Card) 🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት…
🔔Hamster Kombat daily kombo

✅️አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
✅️ Margin Trading *50(Market)
✅️ 2 factor Authentication (PR&Tesm)
✅️ Consensus piranha pass(Special New Card)

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔በዚ Voice Message ላይ ስለነዚ ለማንሳት ሞክርያለው😊
Hot Mining
Catizen
NotCoin Price/Withdraw date deadline
Tapswap
Gamee
Grass
Aqua Protocol
Blum
CEX

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
🔥Near Wallet

⚡️ይሄ ትንሽ ቆየት ያለ ቦት ነው አሁንም ድረስ እየሰሩበት ነው ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794

⚡️በየ አንድ ሰአት 0.01 Hot🔥 Mine ያደርጋል እየገባችሁ ክሌም አድርጉ።

⚡️በቅርቡ የሚያበቃ አይነት ከሆነ አሳውቃችኋለው።ዋጋው እንደዚ ነው ምናምን አልላችሁም ግን Airdrop ሰብስቦ ማስቀመጥ አይከፋም🙂

🔔ይኛን Village ተቀላቀሉ በደንብ ሰብስቡ
https://t.me/herewalletbot/app?startapp=village153493

🔔መጀመርያ ከላይ በላኩላችሁ ገብታቹ ማስጀመር አለባችሁ ከዛ በኋላ ነው ቪሌጅ የምትቀላቀሉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
HotMining Airdrop የተወሰነ ማብራርያ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
HotMining Airdrop የተወሰነ ማብራርያ @CryptoUtopia2nd
🔔Video ላይ ካነሳሁት በተጨማሪ Deposit የምታደርጉት Near ከሆነ ቀጥታ App ሳትጭኑ ከ Okx or Binance ላይ ቀጥታ መላክ ትችላላቹ።

Address የሚሆነው ከላይ ያለው UserName የሚመስለው ነው ይሄን Address ግን ለ Near ብቻ ነው የምትጠቀሙት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
⚡️Chain

በቅርቡ list እንደሚደረግ ከሚጠበቀ መሃል አለበት ምን እልባት 1 ሳምንት ያህል ቢቆይ ነው።
multi tap አለው ልክ እንደ ታፕ ስዋፕ።
ሰዎችን ሪፈር በማድረግና ታስኮችን በመስራት ያለንን ከፍ ማድረግ እንችላለን።

እስካሁን ያልጀመራቹ🔗
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_406432024

የጀመራቹ ሰዎች ሳትሰላቹ ሰብስቡ

ቦቱ ትንሽ ያስቸግራል Stable network ይፈልጋል Reload አድርጉት አልሰራ ካላቹ

የኛን Squad ተቀላቀሉ

https://t.me/onchaincoin_bot?start=835723_Ethiotech

May 25 list ተደርጓል June 14 Mining phase 1 ያብቃል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2👍1
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat daily kombo ✅️አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። ✅️ Margin Trading *50(Market) ✅️ 2 factor Authentication (PR&Tesm) ✅️ Consensus piranha pass(Special New Card) 🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል…
🔔Hamster Kombat daily kombo

አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
BisDev Team(PR&Team)
Apps Center Listing (Special care)
Web3 Academy Launch(Special Card)

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔔Tapswap ⚡️Binance🟠

TapSwap በቀጣይ ሳምንት Special Mission አለን ብለዋል ቀን አላሳወቁም ሳትዘናጉ ተጠባበቁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️HamsteKombat

ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነው መልቲ ታፕ ስላላው እንደ Tapswap አሪፍ ነው ይሄኛውም
🔗 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId406432024

Bot ውስጥ እንደገባቹ play in 1 click የሚለውን ነክታቹ አስጀምሩ
ታስኮችን በመስራት ኮይን ማሳደግ ትችላላችሁ።
ትንሽ ኮይን እንደሰበሰባቹ Boost የሚለው ውስጥ በመግባት ታፕ የምትደረገው እና Recharge Speed አሳድጉ።
Premium user 25k coin
😊 Normal user 5k coin

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።

በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
ሰዎችን በመጋበዝ
ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።

⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።

⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።

⚡️በተጨማሪም Profit Per Hour ነው ዋጋ ያለው እየተባለ ነው ካላቹ Coin ጋር እያመጣጠናቹ ስሩ በየ 3 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ አትርሱ።

⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።

🔗 https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3👍1
🔔Hamster Kombat በ Telegram verify ተደርጓል በቶን ብሎክ ቼይን ላይም እንደሚሰራ Ton በ Official channel አሳውቋል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥121👍1