Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.29K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
Forwarded from Eth-cryptopia
🔔Cardano register አድርጋቹ እየተጠባበቃቹ ያላቹ አሁን Review ይጀምራል አዲስ ነገር ከሌለ በቀር በትክክል Register ያደረጋቹ Email ልከዋል ሁሉም ጋር ፕሮጀክት Allocate ያደርጋሉ Share ያደረግኩላቹን Video በደንብ ተመልከቱት።

እንደሰማሁት ከሆነ 13 ቀን ብቻ ነው የተሰጠው የቻላቹትን ያህል Project ላይ Review ስጡ።

ሌላው መጠንቀቅ ያለባቹ የምትሰጡት Review ሲታይ 50% ችግር ከተገኘበት ተከፋይ አትሆኑም።

መልካም ስራ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕊1
💎NotCoin በTelegram Wallet withdraw አድርጋቹ የነበረ ከሰበሰባቹት 10% የሚሆን Not ሰጥቷል ምክንያቱ ደግሞ List በተደረገበት ሰአት ቦቱ ስራ አቁሞ ስለነበር ነው።

🔔ከምንም ቢሻልም ኖት ዋጋው በግማሽ ከቀነሰ በኋላ ነው Telegram Wallet functional የነበረው

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia pinned «🔔ይሄን ተመልከቱት ሙሉ ማብራርያ https://youtu.be/wgxvQMvv2H4?si=ydqO-_3X7fbptIln»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Tapswap ከ Phantom Wallet ጋር ለማገናኘት የተቸገራቹ ይሄንን Video ተመልከቱ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔝 $50,000 ለማግኘት Cyber Finance Bot Start በማለት እና የእኛን Clan በመመስረት ለመወዳደር አስበናል ይሄ Competition ለማሸነፍ ብዛት ያለው ሰው በመጋበዝ እና $CFI FARM ማድረግ ይኖርብናል።

Farm ለማድረግ እና የ Ethio Tech Clan Join ለማድረግ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ🔗

https://t.me/CyberFinanceBot?start=cj1FVEpLTmxwRnVIek4mdT1yZWY=

League በጨመረ ቁጥር የማሸነፍ እድል ይኖራል

🥉 Bronze
🥈 Silver
🥇 Gold
💎 Platinum
💠 Diamond

$CFI Farm አድርጉ
ሰው ጋብዙ
Earn የሚለው ውስጥ ገብታቹ ታስክ ስሩ

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔ነገ ገራሚ Airdrop ይለቀቃል ከቻልኩኝ አሰራሩንም ጭምር ጠብቁኝ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Eth-cryptopia
🔔ነገ ገራሚ Airdrop ይለቀቃል ከቻልኩኝ አሰራሩንም ጭምር ጠብቁኝ😊 @CryptoUtopia2nd
🔔የሚያስፈልጋቹ ነገሮች

Twitter
Telegram
Discord
Email
Metamask
For Pc Chrome browser updated and with metamask extension
For phone Mises browser with metamask extension
MetaMask Wallet በስልክ ከሆነ የከፈታቹት SeedPhrase ያዙና የምትጠቀሙበት Browser Extension ላይ በመሙላት በቀላሉ Account እዛው ላይ ታገኙታላቹ።
አዲስ ከሆነ የምትከፍቱት እዛው Extension ላይ መክፈት ትችላላቹ።
KYC አለው Digital ID ቢኖራቹ ይመረጣል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚡️DOP

ሙሉ ማብራርያ Video ላይ ተካቷል ለመስራት ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
🔗
https://app.dop.org/home?referral=xR5sxbytDZ

ለዚ Airdrop 460M $DOP TOKEN ተዘጋጅቷል 140M$ አሰባስበዋል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat 5M coin ማግኛ ዘዴ እነዚን 3 Card Upgrade ማድረግ ነው አንደኛው PR&Team ሌላኛው Legal ሶስተኛው ደግሞ Special ውስጥ ነው የሚገኙት አዳዲስ የሚመጡ ካርዶችን የሚገዛ ዛሬ ተጠቃሚ ይሆናል😊 @CryptoUtopia2nd
🔔Hamster Kombat 5M coin ማግኛ ዘዴ
አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
እነዚ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍52
Eth-cryptopia
🔔Hamster Kombat 5M coin ማግኛ ዘዴ አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው። እነዚ ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ። @CryptoUtopia2nd
🔔 ትንሽ ግር ካላቹ ለማብራራት ያህል

በመጀመርያ Hamster Tube የሚባለውን ካርድ PR&TEAM ውስጥ ታገኙታላቹ እሱን መግዛት አለባቹ እሱ ዝግ ከሆነባቹ Hamster Book የሚል ካርድ Lvl5 ማድረስ ይኖርባቿል እሱንም እዛው PR&TEAM ታገኙታላቹ እሱም ዝግ ከሆነ ሌላ አፕግሬድ ማድረግ ያለባቹን ይነግራቿል እነሱን ካርድ አየፈለጋቹ እስከሚያዛቹ Lvl አሳድጉት።Hamster Book lvl5 እንዳደረሳቹ Hamster Tube ይከፈታል እሱን ግዙት።

KYB የሚለውን ካርድ Legal ውስጥ ታገኛላቹ እሱን ግዙ ሎክ ከሆነ ከላይፍባልኳቹ መንገድ አስከፍቱ።

በመጨረሻም P2P Trading ነው እሱን ደግሞ ማርኬት ውስጥ ታገኙታላቹ ወደመጨረሻ አለ እሱን ካርድ ለማስከፈት KYC ካርድ ወደ Lvl7 አሳድጉ እሱን ካርድ Legal ውስጥ ይገኛል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍2
🔔ChainCrops

ይሄ ቦት ስራ ከጀመረ ወደ 10 ቀኑ ሲሆን በርካታ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል።ይሄን ስላቹ በሚልየን አይደለም ግን እስከ 300,000 ሰወ መሰብሰብ ጀምሯል።
ልክ እንደ Tapswap solana Blockchain ላይ የሚሰራ ነው በጣም አሪፍ ፕሮጀክት ነው

በመጀመርያ ይሄን ሊንክ ተጠቅማቹ ቦት Start በሉት
🔗http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

በመቀጠል ታፕ ታፕ በማድረግ መስራት ጀምሩ
ያላቹን ከፍ ለማድረግ ታስክ ስሩ ሰዎችን ጋብዙ ገና ጅምር ላይ ያለ ስለሆነ ግዜ አላቹ በደንብ ሰብስቡ።
እንደ Tapswap solana Wallet connect ማድረግ አለባቹ Recomend ማደርገው
Phantom
Solflare ነው

መልቲ መስራት ላሰባቹ በተለያየ Telegram App ተጠቀሙ እና የተለያየ Wallet address ነው connect ማድረግ የምትችሉት

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😁1
Eth-cryptopia
⚡️Chain በቅርቡ list እንደሚደረግ ከሚጠበቀ መሃል አለበት ምን እልባት 1 ሳምንት ያህል ቢቆይ ነው። multi tap አለው ልክ እንደ ታፕ ስዋፕ። ሰዎችን ሪፈር በማድረግና ታስኮችን በመስራት ያለንን ከፍ ማድረግ እንችላለን። እስካሁን ያልጀመራቹ🔗 https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_406432024 የጀመራቹ ሰዎች ሳትሰላቹ ሰብስቡ ቦቱ ትንሽ ያስቸግራል Stable…
🔔Onchain በ0.16$ list ተደርጓል🔥

ቀጣይ Token Distribution እና conversion እንዴት እንደሆነ ያሳውቃሉ።
Mining የሚቆመው ከ 6 ቀናት በኋላ ሲሆን Claim ማድረግ የምንችለውም ያኔ ማለትም June1 ጀምሮ ነው።
OKX Wallet connect አድርጉ
Some Tip
✔️OKX Wallet የከፈታቹ keyless Wallet ሳይሆን በ Seed phrase ቢሆን ይመረጣል ሌላ Decentralized exchange ላይ add ለማድረግ ብንፈልግ ይሄ በጣም ቀላል ነው እንዲሁም Seedphrase እስከያዝን ድረስ እካውንታችን በእጃችን ስለሆነ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Hamster Kombat 5M coin ማግኛ ዘዴ
አነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
Licence UAE
Hamster daily show
Long squeeze

🔔 ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6🔥2
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።

በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
ሰዎችን በመጋበዝ
ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።

⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።

⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።

⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።

🔗 https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId401698949

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Tronix App

ከጀመረ ወደ አንድ ወር አስቆጥሯል አሁንም በደንብ እየሰራ ያለ ሲሆን የሰበሰብነውን ቀጥታ Withdraw ማድረግ ይቻላል።

Withraw ለማድረግ Minimum 20TRX 300,000SHIB መሰብሰብ ይኖርብናል

ስራው ቀላል ነው Mine የሚያደርገው 1TRX ሲደርስ Claim ማለት Task መስራት እና ሰዎችን በመጋበዝ ያለንን ከፍ እንድናደርግ ያስችለናል።

ለመጀመር ይሄንን Link ተጠቀሙ🔗 https://t.me/tronixapp_bot?start=406432024

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🤩1