Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.29K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
⚡️Chain

በቅርቡ list እንደሚደረግ ከሚጠበቀ መሃል አለበት ምን እልባት 1 ሳምንት ያህል ቢቆይ ነው።
multi tap አለው ልክ እንደ ታፕ ስዋፕ።
ሰዎችን ሪፈር በማድረግና ታስኮችን በመስራት ያለንን ከፍ ማድረግ እንችላለን።

እስካሁን ያልጀመራቹ🔗
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_406432024

የጀመራቹ ሰዎች ሳትሰላቹ ሰብስቡ

ቦቱ ትንሽ ያስቸግራል Stable network ይፈልጋል Reload አድርጉት አልሰራ ካላቹ

የኛን Squad ተቀላቀሉ

https://t.me/onchaincoin_bot?start=835723_Ethiotech

May 25 list ይደረጋል June 1 Mining phase 1 ያብቃል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔TapSwap under maintenance እስከ 3 ሰአት ሊፈጅ ይችላል ብለዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁2👍1
🔔ቀጣዩ የNotCoin Phase ምን ሊሆን እንደሚችል ለማየት ምን ያህሎቻቹ ተዘጋጅታቿል?

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍105
Eth-cryptopia
🔔TapSwap under maintenance እስከ 3 ሰአት ሊፈጅ ይችላል ብለዋል
🔔 TapSwap እና Capybara አሁን ላይ በትክክል እየሰሩ ነው ሞክሯቸው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
⚡️ሰላ እንዴት ናቹ እዚ ከላይ Post የተደረጉ Video Project catalyst ላይ Review አደራረግ እና የሚያስፈልጋቹ ነገሮችን የያዙ ናቸው ተመልከቷቸው። 🔔ነገ Review ማድረግ ይጀመራል። @CryptoUtopia2nd
🔔Cardano register አድርጋቹ እየተጠባበቃቹ ያላቹ አሁን Review ይጀምራል አዲስ ነገር ከሌለ በቀር በትክክል Register ያደረጋቹ Email ልከዋል ሁሉም ጋር ፕሮጀክት Allocate ያደርጋሉ Share ያደረግኩላቹን Video በደንብ ተመልከቱት።

እንደሰማሁት ከሆነ 13 ቀን ብቻ ነው የተሰጠው የቻላቹትን ያህል Project ላይ Review ስጡ።

ሌላው መጠንቀቅ ያለባቹ የምትሰጡት Review ሲታይ 50% ችግር ከተገኘበት ተከፋይ አትሆኑም።

መልካም ስራ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎NotCoin 2.0

✅️ NotCoin ዛሬ አዲሱን phase ይፋ አድርጓል ከዚ ቀደም እንደነበረው ታስኮችን መስራት ሲሆን አሁን ላይ በቀን እስከ 140Not የሚያስገኙ ታስኮች በውስጡ አካቷል።

✅️ዛሬ የተለቀቀው Beta version ነው የተወሰኑ Bug በውስጡ ሊኖረው ይችላል።

✅️እስካሁን ባለው ከGold Level ጀምሮ ይለቀቃል ቢባልም ለጊዜውPlatinium level ያሉ ብቻ ናቸው NotCoin2.0 የተለቀቀላቸው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from Eth-cryptopia
⚡️HamsteKombat

ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነው መልቲ ታፕ ስላላው እንደ Tapswap አሪፍ ነው ይሄኛውም

⚡️ በቅርቡ እስከ 50$ Reward ይኖራል ከአሁኑ ጀምሩ

🔗 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024

Bot ውስጥ እንደገባቹ play in 1 click የሚለውን ነክታቹ አስጀምሩ
ታስኮችን በመስራት ኮይን ማሳደግ ትችላላችሁ።
ትንሽ ኮይን እንደሰበሰባቹ Boost የሚለው ውስጥ በመግባት ታፕ የምትደረገው እና Recharge Speed አሳድጉ።
Premium user 25k coin
😊 Normal user 5k coin

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Eth-cryptopia
Eth-cryptopia
⚡️HamsteKombat ከNotcoin ጋር ተመሳሳይ የሆነ ነው መልቲ ታፕ ስላላው እንደ Tapswap አሪፍ ነው ይሄኛውም ⚡️ በቅርቡ እስከ 50$ Reward ይኖራል ከአሁኑ ጀምሩ 🔗 https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId406432024 Bot ውስጥ እንደገባቹ play in 1 click የሚለውን ነክታቹ አስጀምሩ ታስኮችን በመስራት ኮይን ማሳደግ ትችላላችሁ። ትንሽ…
⚡️ስለ Hamster kombat የተወሰነ tip ልንገራቹ።

በመጀመርያ ቦቱ ታፕ በማድረግ ብቻ አይደለም የሚሰራው ወይንም ኮይን መሰብሰብ የሚቻለው በተለያየ መንገድ ነው።
ሰዎችን በመጋበዝ
ታስኮች በመስራት ሲሆን አሁን በደንብ ልነግራቹ የምፈልገው
Auto Coin መሰብሰብያ መንገድ ነው።

⚡️በምስሉ ላይ የምታዩት ነገሮች ስንገዛቸው እና Upgrade ስናደርጋቹው በሰአት ውስጥ እኛ Active ባልሆንበት ሰአት ላይ በራሳቸው coin automatically mine ለማድረግ የሚረዱን ነገሮች ናቸው።

⚡️Mine የሚለው አማራጭ ውስጥ ስንገባ በሰበሰብነው Coin የምንገዛቸው እነዚ ነገሮች ይመጡልናል እኛም ባለን ኮይን እነዚን በመግዛት ለ 3 ሰአት ያህል በራሱ ማይን ያደርግልናል።

⚡️ Hamster kombat በጣም አሪፍ ሊያስገኝ ይችላል ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ሳትሰላቹ ሰብስቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔔Hamster Kombat 5M coin ማግኛ ዘዴ

Bot ውስጥ እንደገባን Mine የሚለው ውስጥ እንገባለን
በመቀጠል PR&Team የሚለው ውስጥ እንገባና X እና Support Team የሚለውን Card እንገዛለን ከገዛቹ መጀመርያ Upgrade እድርጉት
ቀጥሎ Special የማለው ውስጥ ገብታቹ New card በሉት እኔ መጀመርያ ስለገዛሁት ነው እዚ ውስጥ የምታዩት 21M CEOs የሚለውን Card ግዙት እንቢ ካላቹ 2 ሰዎችን በእናንተ Link አስገቡና መግዛት ትችላላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
Eth-cryptopia
🔥Solana memecoin 🪙 ⚠️ Twitter Account Authorise አልሆን ካለ በሌላ Twitter ሞክሩት! ⚠️ የSolana Address ከTrust Wallet ወይንም ከBinance ታገኛላችሁ! 📌ቀላል Task ነው ያለው የቴሌግራም ቻናል Join ማድረግ እና የTwitter (x) አካውንት Follow ማድረግ⚡️ 📌ለመጀመር ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ በመጀመርያ ቦነስ 2500ኮይን ይሰጣችኋል …
🔔Tapswap የምትሰሩ ቦቱ Overload ሲኖር ነው የሚያቆመው።

ሲሰራላቹ ካላወቃቹ አንድ Tip ልንገራቹ Bot multi tap አለው ማለትም ክቧ ውስጥ በቻላችሁት ጣታቹ ታፕ ማድረግ ትችላላቹ።

Daily 3* boost የሚሰጣቹን ስትጠቀሙት በ 5 ወይም 4 ጣታቹ ቶሎ ቶሎ ታፕ አድርጉ በእንዴ እስከ 50ሺ ነው የምታገኙት።

Multi Account የሰራቹ አንድ Phantom App ላይ አዲስ Wallet እየጨመራቹ Connect ማድረግ ይቻላል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2😁1
Forwarded from Eth-cryptopia
🔔Cardano register አድርጋቹ እየተጠባበቃቹ ያላቹ አሁን Review ይጀምራል አዲስ ነገር ከሌለ በቀር በትክክል Register ያደረጋቹ Email ልከዋል ሁሉም ጋር ፕሮጀክት Allocate ያደርጋሉ Share ያደረግኩላቹን Video በደንብ ተመልከቱት።

እንደሰማሁት ከሆነ 13 ቀን ብቻ ነው የተሰጠው የቻላቹትን ያህል Project ላይ Review ስጡ።

ሌላው መጠንቀቅ ያለባቹ የምትሰጡት Review ሲታይ 50% ችግር ከተገኘበት ተከፋይ አትሆኑም።

መልካም ስራ😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🕊1
💎NotCoin በTelegram Wallet withdraw አድርጋቹ የነበረ ከሰበሰባቹት 10% የሚሆን Not ሰጥቷል ምክንያቱ ደግሞ List በተደረገበት ሰአት ቦቱ ስራ አቁሞ ስለነበር ነው።

🔔ከምንም ቢሻልም ኖት ዋጋው በግማሽ ከቀነሰ በኋላ ነው Telegram Wallet functional የነበረው

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia pinned «🔔ይሄን ተመልከቱት ሙሉ ማብራርያ https://youtu.be/wgxvQMvv2H4?si=ydqO-_3X7fbptIln»