Eth-cryptopia
5K subscribers
7.28K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
እያንዳንዱ ክራይፕቶ ከረንሲ በዚ መጠን ወርዷል ትላንት ማታ ምን ተፈጥሯል🤔
Forwarded from tapswap community
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Hey 👋 Tap Swap Community.

Here is a step-by-step video demonstrating how to connect your Solana wallet. Please review the steps carefully.
Once your mission with the Solana wallet is complete, you're good to go 👌!
📌XBlast
🔺በየ 24ሰአት እየገባችሁ ክሌም ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ።

በቅርቡ Withdraw ማድረግ እንደሚጀመር አሳውቀዋል።MetaMask ጋር ኮኔክት ማድረግ ይኖርባቿል

ለመጀመር👇🏽
https://t.me/XBlastAppBot/App?startapp=XQPFOP
2️⃣በመቀጠል የራሱ Built in web browser አለው እሱ ውስጥ ትገባላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3️⃣Blastscan.io ብላችሁ ሰርች ታደርጉና ወደ መጨረሻ ትሄዳላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4️⃣Add Blast Mainnet የሚለውን ተጭናችሁ ሜታ ማስክ ላይ የXBL ዋሌት ማገናኘት ትችላላችሁ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5️⃣በትክክል ከሄዳችሁ እዚ ጋር Ethereum የነበረውን ወደ Blast ይቀይረዋል✔️

💎ለሌሎችም ስራዎች ሜታማስክ ያስፈልጋቿል።
1
6️⃣በመጨረሻም እዚ ውስጥ ስትገቡ Connect to MetaMask የሚል ይመጣል እሱን ነክታችሁ የሚላችሁን እያነበባችሁ ተከተሉ ቀላል ነው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📣 XBL will be listed on Uniswap at

🕗1:00PM UTC April 08th 2024🕗

👆Mark this calendar Astronauts, 24 hours from now.

🌐Website ✉️Chat Twitter 📰Medium 🤖Discord 🖐Docs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙Notcoin News

🪙የ NotCoin መስራች Alexander Plotvinov Hong Kong ላይ በነበረው ኢቨንት ከተናገረው መካከል

🪙የNotCoin Team አዲስ Game Lounch እንደሚያደርጉ አሳውቋል ከNotCoin ጋር ተመሳሳይነት ይኑረው አይኑረው ግልፅ የሆነ ነገር የለም።

🪙በማብራርያው ላይ NotCoin ወደተለያዩ ከረንሲ ለመቀየር ለሚያስችል ቦት እየተሰራ እንይሆነ ገልጿል።በምስል ላይ እንደሚታየው ከ NotCoin ወደ TON መቀየር እንደሚችል ይገመታል።

🪙ስንጠቀምባቸው የነበሩትን ስኪን በNFT መልክ መሸጥ እንደምንችልም አሳውቋል።

🪙በተጨማሪም በገልፃው ላይ ሲታዩ ከነበሩት ምስሎች በተወሰድ ግምት 1NOT 0.012$ ዋጋ እንደወጣለት በብዙ ሰው እየተወራ ነው እውነት ይመስላችኋል😊

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4