Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🧟‍♀️ MemeFI - New Update (MemeFI SPIN)

💥 በየ 5 ሰአቱ ልዩነት እያሽከረከራቹት Point የምታገኙበት Feature!

💥 ቀድመው MemeFI'ን የጀመሩ ሰዎች Bonus ይጠብቃቸዋል ብለዋል!

💥 የመጨረሻው ደረጃ ከ Token Generation በፊት!

💥 ነገ ማታ 12 ሰአት ይጠብቁ ይህን Feature!
👍17
Eth-cryptopia
🔔Swan Chain Daily Combo 31-07-2024 @EthCryptopia @EthCryptopia
🔔Swan Chain

አዲስ Twitter ታስኮች አሉ ስሩ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
✈️Telegram New Update

Telegram ላይ ያሉ ቦት እና MiniApp ምን ያህል ተጠቃሚዎች እንዳሏቸው ማየት እንድንችል ተደርጓል።

በቅርብ ሰአት የወጣ Update ነው Android , IOS , Windows Update ተሀቋል እስካሁን ባለው።
አሪፍ አፕዴት ነው ከምን ያህል ሰው ጋር ዲል እያደረግን እንደሆነ ማየት እንችላለን።😊

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code I • • (DOT DOT) C — • — •(DASH DOT DASH DOT) O — — — (DASH DASH DASH) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

V • • • —(DOT DOT DOT DASH)
A • — (DOT DASH)
U • • — (DOT DOT DASH)
L • — • •(DOT DASH DOT DOT)
T — (DASH)


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔥 Hot Wallet News Task - Watching New Video

🔥 Answer :
EXPLORE AND LEARN


🔥 Reward - 0.2 HOT
🔥4
Eth-cryptopia
🎩Musk Empire Rebus of the day Rebus of the day - dividend (Quest-Mission) @EthCryptopia
🎩Musk Empire Rebus of the day

Rebus of the day - exchange (Quest-Mission)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tomorrow. Wait for it.

👀ምን ይሆን የነገን Announcement አይተን ይሄን Project Push እናደርጋለን የበለጠ

በደንብ ስሩት ያልጀመራቹ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero406432024

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤔5👍4😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Puzzle

በዚ መልኩ ስሩት ሳትጨርሱ ሰአቱ ባለቀ ቁጥር የሚያስጠብቃቹ ግዜ ስላ በደንብ ካያቹ በኋላ ስሩት።በደንብ በ ኖርማል Speed እዩት ቶሎ ነው የምትረዱት 0.5 speed ያወዛግባል።

እየሰራላቹ ካልሆነ Telegram app update አድርጉ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72🫡1
🔔 Ethcryptopia Squad😊


የዚን ቻነል Tribe ተቀላቀሉ😊 ➡️ https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=tribe_ethcryptopia-ref_Ns4VD2jf4O

⭐️Major በ Squad ውስጥ ሆነን እንድንሰራ Squad Feature አምጥቷል።ሁላቹም ተቀላቀሉ https://t.me/major/start?startapp=2048016304-406432024

Village ውስጥ ያልገባቹ ተቀላቅላቹ ስሩ ➡️ https://t.me/herewalletbot/app?startapp=5208794-village-153493
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙌🏾 መልካም አዳር ተመኘው የነገ ሰው ይበለን🙏🏾
     
                @EthCryptopia
👍7👎1
🔔AvaCoin

$AVACN ከ Wallet ወደ Exchange ለመላክ ይሄንን ስቴፕ ተከተሉ።

መጀመርያ TonSpace ላይ ያስቀመጣቹ ሰዎች SeedPhrase ያዙና እሱን TON Keeper App ላይ Add አድርጉ። የምትይዙት SeedPharse 24 word መሆን አለበት። በመቀጠል መላክ የፈለጋቹት Exchange ጋር ሄዳቹ አድሬስ መውሰድ አለባቹ ። እሱን ለማድረግ ይሄንን ስቴፕ ተከተሉ
እኔ የተጠቀምኩት bitMart Exchange ነው።

1.BitMart ላይ እንደገባቹ ዋሌት ወደሚለው ሂዱ እሱ ውስጥ Add crypto የሚል አማራጭ ተተቀሙ
2,Deposit Via Crypto network የሚለውን ትመርጡና ሰርች ማድረግያው ላይ AVACN ብላቹ ፈልጉ
3. 3ተኛው ምስል ላይ የሚመጣላቹን ኮፕይ አድርጋቹቹ ያዙ ከሁለት አንዱ ከተሳሳታቹ አየር ላይ ነው የሚቀረው።
4. ወደ ቶን ኪፐር ሂዱና AvaCoin የሚለውን ነክታቹ Send የሚለውን ተጫኑ እና Send በሉት። ከዛ Address እና Memo ማስገብያ ይመጣላቿል እዚ ጋር የምታስገቡት Information የምታስገቡት ከላል ኮፒ አድርጋችሁ የይዛቹትን አስገቡ። ቦታ እንዳታቀያይሩ ወይም ምንም ኤዲት እንዳታደርጉት
የሞላቹት ኢንፎርሜሽን ልክ መሆኑን አረጋግጣቹ confirm በሉት።
7. Wallet ላይ Sent እስኪል ጠብቁና ወደላካቹበት Exchange ሄዳቹ መግባት አለመግባቱን አረጋግጡ።

እስካሁን 3 Exchange ላይ ብቻ ነው ሊስት የተደረገው መላክ ከፈለጋቹ የምትልኩት እነሱ ላይ ነው(HTX, BitGate , BitMart) ላይ ብቻ ነው ወደ ሌላ ብትልኩ አየር ላይ ነው የሚቀረው
የተወሰነ ጋስ ፊ ያሰልጋቿል ለምውጣት።

ግልጽ ያልሆነላቹ ነገር ካለ ጠይቁን

@EthCryptopia
@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9