Eth-cryptopia
5K subscribers
7.28K photos
322 videos
33 files
3.25K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

✔️Tech Stuff ጥያቄዎች ወይንም ማወቅ የምትፈልጉን ነገር ካለ ይሄንን ቻናል መቀላቀል አትርሱ 👨🏽‍💻 @ethio_techs 👩🏽‍💻
Download Telegram
🔔ከListing በኋላ claim ማድረግ እንደሚቻል አሁን አሳውቀዋል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤬4🥰2
Eth-cryptopia
🔔ከ Notcoin ስንወጣ ወደ 4 የሚደርሱ Announcement ይኖራል ከተለያዩ telegram ላይ እየሰሪቹ ካሉት Airdrop መሀል ወደ ማታ አሳውቃቿለው። @CryptoUtopia2nd
🔔Today and this week announcement

1️⃣ Xblast

🔔xblast እየሰበሰባቹ ያላቹ Phase 2 በቅርቡ እንደሚጀምሩ አሳውቀዋል።አሁን ላይ ዋጋው በጣም እየወረደ የመጣፍቢሆንም ሁለተኛው Phase ሲጀምር መነቃቃት ሊኖር ይችላል ብዬ እገምታለው።እንዳሳወቁት ከሆን Ton Blockchain ላይ እንደሚሰራ ተናግረዋል በአሁን ሰአት Ton Blockchain based ያደረጉ ፕሮጀክቶች ጥሩ ናቸው ሳትዘናጉ ተሳተፉ።
⚡️ሙሉ ማብራርያ Xblast V2 ሲጀመር አሳውቃቿለው።

2️⃣ YesCoin

🔔Telegram እና Twitter ላይ ካጋሩት ምስል በመነሳት YesCoin በቅርቡ ከ Telegram Wallet ጋር አብረው ሊሰሩ እንደሆነ እገምታለው ይሄ ትክክል ከሆነ Pre-Market ይኖራል ሳትሰላቹ ስሩ🔥

3️⃣OGC

🔔OGC በቅርቡ ሊስት ከሚደረጉት መካከል ሲሆን በዚ 15 ቀን ውስጥ EVM wallet ማለትም Ethereum deposit adress ከ trust wallet ወይንም MetaMask ላይ ወስዳቹ ኮኔክት ማድረግ አለባቹ።

⚡️ስቴፕ ከፈለጋቹ ነገ Video ለማሳየት እንሞክራለን ካልሆነ በፎቶ እና ቮይስ ለማብራራት እሞክራለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10
⚡️Chain

በቅርቡ list እንደሚደረግ ከሚጠበቀ መሃል አለበት ምን እልባት 1 ወር ያህል ቢቆይ ነው።
multi tap አለው ልክ እንደ ታፕ ስዋፕ።
ሰዎችን ሪፈር በማድረግና ታስኮችን በመስራት ያለንን ከፍ ማድረግ እንችላለን።

እስካሁን ያልጀመራቹ🔗
https://t.me/onchaincoin_bot?start=user_406432024

የጀመራቹ ሰዎች ሳትሰላቹ ሰብስቡ

ቦቱ ትንሽ ያስቸግራል Stable network ይፈልጋል Reload አድርጉት አልሰራ ካላቹ

የኛን Squad ተቀላቀሉ

https://t.me/onchaincoin_bot?start=835723_Ethiotech

May 25 list ይደረጋል June 1 Mining phase 1 ያብቃል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️Dotcoin

ከ Notcoin ጋር ተመሳሳይነት ያለው ነገር ግን ይሄ ታፕ ሲደረግ ያለን Energy እስኪያልቅ ድረስ በ አንድ ታፕ የምናገኘው መጠን ለተወሰነ ሰከንድ ይጨምርልናል።
ብዙ ታስኮች ስላሉት አያሰለችም።
ብዙ Partner አሉት Catizen,Memefit.....

ያልጀመራቹ እና መጀመር የምትፈልጉ🔗
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_406432024

የጀመራቹ ያዝ ለቀቅ አታድርጉት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔 OGC 25 List እንደሚደረግ ነግሬያቹ ነበር ለToken distribution ወይም የሰበሰባቹትን ለመውሰድ እና ብቁ ለመሆን እነዚን ነገር ማሟላት አለባቹ

Profile ውስጥ በመግባት EVM Address (Eth address from metamask or trustwallet)አስገቡ
Discord ፣ Telegram እና Twitter Link አድርጉ
Active ሁኑ በተለይ በMay እና June ወር ላይ በትንሹ 10፣10 ቀን Active መሆን አለባችሁ።

🔔ስለ Distribution እና ዋሌት ኮኔክት ለማድረግ ማታ ከማብራርያ ጋር እመለሳለው።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🔔 OGC ላይ Wallet ለማስገባት ይሄንን step ተከተሉ።

1️⃣ፕሮፋይላቹ ውስጥ ግቡ ወይም በቀስት ያመለከትኩት ላይ ግቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2️⃣Add Your Wallets የሚለው ውስጥ ግቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3️⃣ Ethereum + EVM

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
4️⃣Human verification ከጨረሰ በኋላ GetCode የሚለውን ነክታቹ ባስገባቹት Email የሚላክላቹን Code አስገቡ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
😀Metamask ላይ ሄዳቹ መጀመርያ Ethereum Main Network ላይ ታደርጉትና ከታች Address የሚለውን Copy አድርጋቹ ትይዛላቹ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😀 Email verification ከጨረሳቹ በኋላ Ethereum Address ማስገብያ Box ይመጣላቿል። ከMetask የምትወስዱ ከሆነ ከላይ ባሳየኋቹ መልኩ ከ ሜታ ማስክ Eth Address copy አድርጋቹ እዚኛው Box ላይ Paste አድርጉት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
😊ጨርሰናል

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🔔Hamster kombat 30,000,000 coin ለ60 ብዙ Point ለሰበሰቡ ሰዎች distribute ያደርጋሉ።

🔔ተሳታፋ ለመሆን መጀመርያ በዚ Link ግቡ 🔗 https://wn.nr/FbKHRgD በመቀጠል

በ Twitter ሎግኢን አድርጉ እና Telegram connect አድርጉ
የሚመጣላቹን task በመስራት point ከፍ አድርጉ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🤑NotCoin እንደዚ የሚላቹ Distribute እያደረጉ ስለሆነ ነው በትግስት ጠብቁ።

24ሰአት ቀርቶታል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
Eth-cryptopia
🔔Saltwater Games 🌊 Saltwater Games is a gaming studio that blends Web3, AI, and immersive technologies, targeting competitive community gaming. 💰 The project has successfully raised $5.5 million from Deus X Capital and Fourth Revolution Capital ⚡️They recently…
🔔ይሄ ብዙዎቻቹ አልገባቹም ከቦቱ ይልቅ Website ላይ ገብታቹ ታስክ ስሩ $XR የሚባል Token june ላይ ይከፋፈላል።

Twitter Follower ከሆነ የሌላቹ ኮሜንት ስር አስቀምጡልን Follow እንደራረጋለን ነገር ግን ከ 4ወር በፊት የተከፈተ መሆን አለበት።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
👀 Claim Active ሆኗል Soon🔜 @CryptoUtopia2nd
🔔$Not ወደ Exchange (Binance,okx,bybit) የላካቹ list እንደተደረገ በነዚ ላይ Convert(Swap) ማድረግ ላይፈቀድ ይችላል Sell በማድረግ ነው ወደ USDT መቀየር የምትችሉት እንዳሳወቁትም ከሆነ በመጀመርያ ትሬድ ነው የሚደረገው።List እንደተደረገ ለመሸጥ ከአሁኑ YouTube ላይ በነዛ Platform ላይ እንዴት ትሬድ ማድረግ እንደሚቻል ተመልከቱ።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1😁1
Eth-cryptopia
🤑NotCoin እንደዚ የሚላቹ Distribute እያደረጉ ስለሆነ ነው በትግስት ጠብቁ። 24ሰአት ቀርቶታል። @CryptoUtopia2nd
💎$Not distribution ተጀምሯል OKX እና Bybit ላይ Withdraw ያደረጋቹ እዩት።

🟠እና 👛ላይም በቅርቡ ይለቀቃል።

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4👍1