Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🙌🏾 መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን🙏🏾

⭐️ነገን በጉጉት😊⭐️
     
                @EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍2
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code    1 2 3 4
  1M

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።

https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔔AVACoin Update

አዱስ task መቷል HOT ላይ እንደነበረው አይነት ነው

3 ሰው invite ማድረግ ነው ከ 80M $AVACN የድርሻቹን ውሰዱ
ለዚ Daily Task 880,000,000 $AVACN ተዘጋጅቷል👀
List in major exchanges in 4 days

መጀመር ምትፈልጉ ➡️ https://t.me/avagoldcoin_bot?start=88247cca5fca628f1522

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍1
💻 በ Desktop Mine ለምታደርጉ ተጠቃሚዎች

🖥 Telegram በተመሳሳይ ሰአት 2 እና ከዛ በላይ MiniGames ከፍታቹ እንድትጠቀሙ አዲስ Feature ጨምሯል፡፡

🖥 ከዚህ ቀደም በነበረው በ 1 Telegram User፤ 1 MiniGame ብቻ ነበር መክፈት የሚቻለው፡፡
7👍1
🥇Avacoin Update

AvaCoin july 28 SnapShot ይደረጋል ማለትም ጌሙ ላይ የተሰበሰበው ቶከን ይያዛል ስንት እንዳለን ከዛ በኋላ የሚሰበሰበው ጥቅም አይኖረውም።
የተሰበሰበው Token Ballance ቦቱ ላይ አናየውም።
ዋሌት ያላገናኛቹ ከ ቶን ዋሌት ጋር አገናኙ (አሁን ላይ ዋሌት የማያገናኝ እስከቀጣዩ SnapShot ድረስ ባላንሱ ማንቀሳቀስ አይችልም ምች እንደሆነ አላሳወቁም) ዋሌት ያገናኘ July28 ያለን ባላንስ ይጠፋል
አካውንታቹን ቨሪፋይ አድርጉ እነዚን ነገሮች ለማድረግ 2 ቀናት አላቹ
ክሌም የሚደረገው July30 ነው እስከዛው የተለያዩ exchange Verify አድርጉ OKX እና Bitget ሊስት ያደርጋሉ ብዬ ከማስባቸው መካከል ነው ታስኮችን እየሰራን ስለሆነ

AvaCoin July 30 የተለያዩ Centralized exchange ላይ list ይደረጋል። https://t.me/avagoldcoin_bot?start=52271bb6eae8e3bb1e08

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🐠 AquaProtocol Bot መስራት ጀምሯል፡፡

🐠 ለማስጀመር ቦቱ ላይ /start ብላቹ Type አድርጉ::

🐠 ስለ Claim Phase ምንም ያሉት ነገር የለም፡፡

@EthCryptopia
😡5👍3
🐹Hamster kombat new card🔥

Special NewCard limited time

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁3
🔔Tapswap (Round 6 Day 2 Task 1 & 2)

10 websites to earn Money CODE - watchlist
Bitcoin Halving CODE - 7JSZ7

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ ።

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🎩MuskEmpire Riddle

Answer - vesting

Daily quests
First video(Episode 6) 37519
Second video(Episode 7) 57624

መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero449152588

😊Normal User 5k coin
⭐️Telegram Premium 30k coin

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Daily Combo + Daily Code
📌 GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

GEMZ Code
I • •
E •
O - - -

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

አዲስ ታስኮች አሉ በዛውም ግቡና ስሩት

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Special Hamster Conference (Special Card)
Hamster Kombat Merche (Special  New Card)
X Network 10M(Special New card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
🪙DOT X VENOM

DotCoin ትላንት ምን Blockchain ላይ List እንደሚደረግ እናሳውቃለን ባሉት መሰረት ዛሬ ከ Venom ጋር እንደሚሰሩ ይፋ አድርገዋል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM