Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🔔Tapswap Top 10 Bitcoin Whales(Round 5 Day 3 Task1 )

CODE - 5G36SQ

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ ።

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
💎Notcoin New pool
💎NotCoin New Pool

It's time to check it every second😅

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔵CoinMarketCap will be Live with Some Projects that will Launch On TON BlockChain🔥

Wed 24July

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
🛒Binance X Pluto🎮👀

Catizen is Cooking

🎮Catizen Telegram MiniGame🔥

check daily feed and upgrade your cats
Invite friends and get more bonus
Listing will be in Q3
And they are cooking 😊
In this past week they donate 100k$ for stray cats🙌

Join Now https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_35_1896901

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
☑️OGC Update

OGC በድጋሜ በየ 24ሰአት ውስጥ እየገባን የምንወስደውን በግማሽ ቀንሰውታል ከዚ በኋላ አንድ ግዜ ሃልቭ ይደረጋል።
1B Mine ተደርጎ ለማለቅ ከ 200M በታች ነው የቀረው እንደዛም ሆኖ ማይኒንግ እስከ Aug31 ድረስ እንደሚቆይ አሳውቀዋል አዳዲስ ታስኮች ካሉ እየገባቹ ቶሎ ስሩ Daily OGC Grab አድርጉ
✅️ከዚ ቀደም ስለ OGC Post ያደረግኩትን ገብታቹ ተመልከቱ

✅️ OGC
✅️wallet Connect ለማድረግ
✅️ OGC Criteria and List date
✅️OGC Important update

✅️ OGC ለመጀመር

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔Tapswap Ethereum Will Be Worth $20,000(Round 5 Day 3 Task2 )

CODE - emission

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ ።

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🔔Tapswap Top 10 Bitcoin Whales(Round 5 Day 3 Task1 ) CODE - 5G36SQ ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ ። Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት…
🔔Tapswap Top 10 Bitcoin Whales Part 2(Round 5 Day 3 Task 3)

CODE - 27MZ

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ ።

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🔔AVACoin Update

አዱስ task መቷል HOT ላይ እንደነበረው አይነት ነው

3 ሰው invite ማድረግ ነው

መጀመር ምትፈልጉ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩YesCoin AKA the_yescoin🤩

ይሄ ቦት መጀመርያ ከየሁን ነገር በመነሳት Fake ነው ብያቹ ነበር ነገር ግን አሁን Viral ወጥቷል ከእሱም አልፎ ቦት countdown ጀምሯል ለምን እንደሆነ አላወኩም።

Bitget wallet ላይ የምሰሩ ታስክ አሉ እየሰራቹ ያላቹ ግቡና ስሩ አይታወቅም Eligablity criteria ሊያደርጉት ይችላሉ።

Followed by Pavel Durove, Bitget wallet,Mr Satoshik🤩

የጀመራቹ በደንብ ስሩ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🎩Musk Empire Daily Combo Investment Funds + Riddle Blockchain Project. Real State in Nigeria . Game Development. To use it navigate to: City → Stock Exchange Riddle of the day leadership @EthCryptopia
🎩Musk Empire Video Code

Video code ልክ ሆናቹ ግን አልሰጥም ካላቹ እንደ Tapswap Video ደቂቋ ሲያልፍ ጠብቃቹ ስሩት እንደዛም ካልሰጠ ሙሉ Video ማየት አለባቹ ማለት ነው😊

ይሄን ለመስራት Task Section ውስጥ ነው የምትገቡት።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     2 2 3 4 1 2
  2M

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው።

https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6
🤑NotCoin

ስለ NOTCOIN የተወሰነ ልበላቹ አሁን ላይ የተለያዩ ታስኮች እየመጡ ነው ከዚ ቀደም ታስኮች በዚ ብዛት በቀን ውስጥ አይተን አናውቅም ምክንያቱ ደግሞ ብዙ Premium ላይ ያሉ ሰዎች ስለነበሩ ይመስለኛል።አንድ Premium ደረጃ ላይ ባለ ሰው ሊንክ ስትገቡ የሳምንት ግዜ ይሰጣቿል አሁን ላይ አብዛኛው ለሳምንት ተሰጥቶት የነበረውን ጨርሷል ስለዚ ሰዎች ያወጡትን ዋጋ ለመመለስ ሲባል በዛ ያሉ ታስኮች መምጣታቸው አይቀርም ስቴክ ባደረጋቹት ኮይን የገዛቹ ሰዎች ኢንቨስት ያደረጋቹትን እንደምትመልሱት እምነት አለኝ።

ሌላው ደግሞ አዲስ ለማሳደግ የምትፈልጉ ስቴክ ያደረጋቹት ኖት ከሌለ ስታር ገዝታቹ ነው ማሳደግ የምትችሉት እኔ ልወስንላቹ አልችልም እናንተ ቀጣይነት ያለው ከመሰላቹ ብቻ ኢንቨስት አድርጉ እና አሳድጉ።

3ተኛው ነገር አሁን ኖት ኮይን ቦት ላይ እያደረገ ያለው ፕሮሞሽን መስራት ነው ስለዚ ከ ኖትኮይን ኪስ ውስጥ የሚወጣ ገንዘብ የለም ማለት ነው። ኖት የሆነ ያህል ገንዘብ መድቦ ይሄን እያከናወነ ያለ ነገር አድርጋቹ እንዳታስቡት። ማስታወቅያ ማሰራት የሚፈልጉ ሰዎች ሆነ ተቋማት የሆነ ያህል ፈንድ አድርገው በዛ ፈንድ አማካኝነት በ ኖት ይታሰብና ሂሳቡ ልክ ሰዎች ያንን ታስክ ሰርተው ተቋሙ ያቀረበው ገንዘብ መጠን ላይ ሲደርስ እንዲቆም ይደረጋል።ስለዚ ኖት የሆነ ያህል ገንዘብ መድቦ የሚያደርገው ነገር እንዳልሆነ እንድትረዱት እና ቀጣይነት ያለው ነገር የመሆን እድሉ ሰፊ እንደሆነ እንድታውቁት ነው።

4ተኛው ቀጣይነት ያለው ነገር ከሚያስብሉት አንዱ ያላቹን ደረጃ ለማሳደግ ከፈለጋቹ LongTerm(! Year) Package ድረስ አያቀርቡም ነበር።ደረጃቹን ለማሳደግ ያሰባቹ ሰዎች በደንብ አስቡበት እና የራሳቹን ሪሰርች ሰርታቹ ውሳኔ ወስኑ። 😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
🪙MEMEFI New Update

memefi bot ስትገቡ እንደዚህ ይመጣላቹሃል

ምናልባት Multiple የምትሰሩ በአንዱ Account ብቻ Accept አድርጉ Reject ብታደርጉ ምን እንደሚፈጠር አላውቅም ወይ ሌላ የማልሰራበት አፕ ላይ ሞክሬ እነግራቿለው። ለአሁን Accept ብላችሁ ግቡ ግን Multiple መስራታችሁን የሚያውቁበት መንገድ ሊኖር ስለሚችል Ban እንዳትደረጉ Cookie በመጠቀም Detect ሊደረግ ይችላል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🐹Hamster Kombat Morse code

H • • • • (DOT DOT DOT DOT)
O — — — (DASH DASH DASH)
D — • • (DASH DOT DOT)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5