Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
334 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🎩Musk Empire Daily Combo Investment Funds Game Development Realestate in Nigeria. Space Companies . Combo ለማስገባት : City → Stock Exchange ውስጥ ገብታቹ ነው Riddle of the Day Answer NFT @EthCryptopia
🎩Musk Empire

Musk Empire ላይ የተለያዩ ካርዶች አሉ ልክ እንደ Hamster Kombat አንዳንድ ካርዶች ላይ Needs ብሎ ይሄን ያህል Level አድርሱ እና ይከፈትል ይላል ግን Needs የሚል Tab ሆነ Card የለም።

Needs ማለት ይሄ ምልክት ያደረኩበት Level ነው እሱ ባደገ ቁጥር የ Needs level እያሳደጋቹ ነው።ይህንን ለማሳደግ ካርዶች Upgrade አድርጉ።
Daily Check-in አለ በየቀኑ ግቡ እና ውሰዱ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🤑BLUM Tribe

BLUM Tribe አሁን መጥቷል ሰዎች ለጋራ ጥቅም ተሰብስበው እንዲሰሩ የመጣ አዲስ ነገር ነው።10% ተጨማሪ ማይን ማድረግ ይቻላል በ አንድ Tribe ውስጥ ሆነን ስንሰበስብ🔥

የዚን ቻነል Tribe ተቀላቀሉ😊 ➡️ https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=tribe_ethcryptopia-ref_Ns4VD2jf4O

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

HamsterWatch for soulmate(Special card)
DAO(Market)
Compliance officer(PR&TEAM)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     4 4 4 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 4  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
⭐️TABI FIRST 1M USER በዚህ ሊንክ ግቡ START በሉት CLAIM NOW በሉት SOCIAL TASK ጨርሱ Twiiter Telegram Join Follow ማድረግ ነው DAILY CHECK IN አድርጉ EARN የሚለው Section ውስጥ ሁሉንም TASK ስሩ Invite አድርጉ። Daily Check in አለው ሌላ ደግሞ በየ 8 ሰአት እየገባቹ Claim ማድረግ ነው። Tabi…
⭐️Tabi

Tabi እየሰራቹ ያላቹ EVM Address ከ Decentralized Exchange (Web3) ላይ ወስዳቹ ማስገባት ትችላላቹ።

ለማቅለል Metamask app አውርዱ ገና ስትከፍቱት ያለውን (Ethereum Mainnet Network) ላይ ያለውን Address አስገቡ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Puzzle

በዚ መልኩ ስሩት ሳትጨርሱ ሰአቱ ባለቀ ቁጥር የሚያስጠብቃቹ ግዜ ስላ በደንብ ካያቹ በኋላ ስሩት።

እየሰራላቹ ካልሆነ Telegram app update አድርጉ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭2
🐟 AquaProtocol

🙋🏼‍♂️ ቦቱ ለምን አይሰራም?

ቦቱ በአሁን ደረጃ ለ Claim Phase ማሻሻያ እያደረገ ነው። ለዚህም በትንሹ 1 ሳምንት ይቆያል

🙋🏼‍♂️Whitelist መግባታቹን ወይም claim ለማድረግ ብቁ መሆናቹን በምን ታውቃላቹ?

Claim Phase ከመጀመሩ በፊት፣ በ ቦቱ ላይ አዲስ መረጃ የምታዩበት ማሻሻያ ይጨመራል።

ነጥባቹን Double ያደረጋቹም የዛኔ Updated Point ማየት ትጀምራላቹ
👍8
🔔Tapswap Bitcoin integration (Round 5 Day 1 Task 1)

CODE - 547JL6AM7R

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61👏1
Eth-cryptopia
🔔Tapswap Bitcoin integration (Round 5 Day 1 Task 1) CODE - 547JL6AM7R ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት…
🔔Tapswap Earn On Airdrop (Round 5 Day 1 Task 2)

CODE - tendermint

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 15 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ video ደቂቃው 12 ነው

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🔥 Hot Wallet - New Mission

📍 2 ሰው ብቻ Invite በማድረግ ከተዘጋጀው 10M DoubleDog ውስጥ ተካፋይ ሁኑ!

📍 22 ሰዐት ቀርቶታል


https://t.me/herewalletbot/app?startapp=10863788
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔔 Breaking News

Joe Biden ራሳችውን ከምርጫው ማግለላቸው እየተነገረ ነው 3 Source አይቻለው እስካሁን

እውነት ከሆነ Trump መልሶ WhiteHouse የምግባት እድሉ በጣም ሰፊ ነው።ሾተው ሊያስቀሩት ነበር ሀሳባቸው😅

Crypto Market ምን ነክቶት ነው ታድያ😅የፈረደበት BTC እየቸበቸቡት እንዳይሆን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11🤩2👍1
Eth-cryptopia
🪙 Bitcoin price😅
🪙15 Minute Chart🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8
🐹Hamster Kombat Morse code

L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
O — — — (DASH DASH DASH)
C — • — •(DASH DOT DASH DOT)
K — • — (DASH DOT DASH)
E • (DOT)
R • — • (DOT DASH DOT)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🐹Hamster Kombat Puzzle

በዚ መልኩ ስሩት ሳትጨርሱ ሰአቱ ባለቀ ቁጥር የሚያስጠብቃቹ ግዜ ስላ በደንብ ካያቹ በኋላ ስሩት።በደንብ በ ኖርማል Speed እዩት ቶሎ ነው የምትረዱት 0.5 speed ያወዛግባል።

እየሰራላቹ ካልሆነ Telegram app update አድርጉ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌6🥰2👍1🤔1
🐶DOGS

🐶የ DOGS ሎጎ የተፈጠረው ከ Pavel Durove Imaginary ምስል ነው።Pavel በ 2010 ይሄን ምስል አጋርቶ ነበር።

🐶 በ 2024 ይሄንን ምስል ተጠቅመው Ton Blockchain ላይ launch የሚሆን ይሄንን DOGS የተባለ Meme Coin ፈጥረዋል😊እስካሁን ማን እንደፈጠረው የወጥ ግልፅ መረጃ የለም ነገር ግን ወደ 5 የሚጠጉ ትላልቅ Exchange ላይ Pre-Market ተጀምሯል ያለ ምክንያት ያንን አያደርጉምሌላው ቢቀር Meme ሆኖ ይቅር ቢባል እራሱ DOGS የያዙትን Community እንዚ exchange ይፈልጉታል በደንብ Push የሚደረግ Meme Coin እንደሚሆን አልጠራጠርም።

🐶እዚ ጋር ማወቅ ያለባቹ DOGS ገና ምንም አይነት ቶክን አላወጣም Pre-Market የተጀመረው ምንም በሌለበት ነው ተጠቃሚውን መሳብ ስለሚፈልጉ ያደረጉት ነው ነገር ግን ልክ ወደ ቶክን ሲቀየር እነዚ ኤክስቼንጆች ላይ ሊስት የመደረግ እድሉ ሰፊ ነው።

🐶እስካሁን ያልተቀላከላቹ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ ➡️ https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=J_PuPDJuRj2sJJc-lPwcRw

🐶 TON 🤑Wallet 👛 አገናኙና 1000Dogs አግኙ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7
🤑BLUM Tribe

BLUM Tribe አሁን መጥቷል ሰዎች ለጋራ ጥቅም ተሰብስበው እንዲሰሩ የመጣ አዲስ ነገር ነው።10% ተጨማሪ ማይን ማድረግ ይቻላል በ አንድ Tribe ውስጥ ሆነን እንሰበስብ🔥

የተቀላቅላቹ በደንብ ስሩ አብረን ሆነን የሰበሰብነው Distribute የሚደረገው ለሁላችንም ነው።እስካሁን 370 ሰው ገብቷል Almost 7600BP መሰብሰብ ችለናል

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ጓደኞቻቹን ጋብዙ አብረን እንደግ🙌🏾

የዚን ቻነል Tribe ተቀላቀሉ😊 ➡️ https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=tribe_ethcryptopia-ref_Ns4VD2jf4O

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1