Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔥 ChainCrops Daily Combo Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ። አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው። Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው። ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949…
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 18th July

Classic Cars
Unicorn Breeding
Hamster Breeding

Where to find: City > Stock Exchange

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📌 PixelTap Bot አሁን ላይ እየሰራ ይገኛል!

📌 Web3 wallet connect ያላደረጋቹ አሁን አድርጉ
Eth-cryptopia
Levels 5-7 — Rare
Levels 8-9 — Epic
Level 10 — Legendary
📍 PixelTap by Pixelverse

📍 ከ Level 5 እና ከዛ በላይ የሆናቹ ከ6 ቀናት በኋላ Special Reward Claim ማድረግ ትችላላቹ!

📍 እናንተ ምን Level ላይ ናቹ እንዲሁም ምን ያህል Coin አላቹ?
👍2
🪙Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 2 1 3


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo Mine ውስጥ ግቡ ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ @EthCryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🐹Hamster kombat new card🔥

Making decisions based on data
👍4
🍅 Tomarket Daily Secret - 20K Tomato

🍅 መጀመርያ በግራ ያለውን Hamster አንዴ መንካት፡ ከዛ በቀኝ በኩል ብቅ የሚለውን Character 5 ጊዜ በፍጥነት መንካት በስተመጨረሻም Hamsterun አንዴ መንካት

🍅 ከላይ ያሉትን Steps በፍጥነት አርጓቸው!

ያልጀመራቹ፡ https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000c4s
👍2🔥1
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Coin Telegraph(PR&TEAM)
Security Audition(PR&TEAM)
Hamster Analaytics(Special Card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
🤑NOT

NotCoin bot ላይ Withdraw ለማድረግ አስቸጋሪ ነበር አሁን እየተስተካከለ ስለሆነ ታገሱ።ከ 4 ቀን በፊት ከ አርብ ጀምሮ Withdraw ማድረግ እንደሚቻል አሳውቀው ነበር።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 19th July

Artifical Intelligence
Electric Vehicle Manufacturers
Space Companies

Where to find: City > Stock Exchange

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
🔔Tapswap Crypto Revolution (Round 4 Day 4 Task 1)

CODE - 0TJN63R97A

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Eth-cryptopia
🔔GAMEE Mine WAT point 2B WAT Point ተዘጋጅቷል ለ አሁኑ Password WATPROTOCOL ☑️1B Point 1 ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው Mine ተደርጎ ያለቀው ይሄም ቶሎ እንደሚያልቅ አልጠራጠርም ምክንያቱም አሁን ቡስተር ስላመጡ ሁሉም ሰው እሱን ተጠቅሞ ነው ማይን የሚያደርገው Mine ማድረግ ለመጀመር @EthCryptopia
🎮Wat Point

WAT Point 65% Mint ተደርጎ 35% ብቻ ቀርቷል ማክሲመም አንድ ሰው 15ኬ ብቻ ፖይንት መሰብሰብ ሰለሆነ የሚችለው እስከቻላቹት ሰብስቡ ሊሚት መኖሩ የተወሰነ ፌር ያደርገዋል።

ማይኒንግ ፍጥነት ለመጨመር ሰዎችን መግበዝ አለባቹ።
Password WATPROTOCOL

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍1
🔔ይሄን እና ይሄንን የመሳሰሉ ቦቶችን ለምን ፖስት እንደማላደርግ ልንገራቹ።

በመጀመርያ እነዚ ቦቶች ላይ ስትሰሩ አምናቹ መግባት ያለባቹ ነገር ቢኖር ብዙ ተከታይ ያለው Social Media እስከሌላቹ ድረስ እናንተ ሳትሆኑ ቦቱ ነው ፋርም የሚያደርጋቹ የዚን አላውቅም ምን ያህል ሰው መጋበዝ እንዳለባቹ 1 USDT ለመውሰድ ነገር ግን 200K Point መሰብሰብ እንዳለባቹ አውቃለው ይሄን ፖይንት እንዴትም ማግኘት አይቻልም።ከዚ ቀደም ፕሪቶን ከ 50 በላይ ሰዎችን ኢንቫይት አድርጋቹ ነበር 0.5 ቶን ሲሰጥ የነበረው በምንም ፌር አይሆንም ቻነል ወይ ግሩፕ ሊኖራቹ ይገባል። እንኳን የዚ አይነት ቦት ትልቅ ገንዘብ ይዘው የተነሱት እራሱ ፋርም እያደረጉን ነው ያለው።Telegram Airdrop እያበቃለት ይመስላል ሁሉም ማለት በሚቻል ሁኔት አሁን እየሰራናቸው ያሉትን AirDrop በትንሹ ከ 15M በላይ ሰዎች አብረው ፋርም ያደርጋሉ የሚጠፋው ግዜ እና የሚገኘው ገቢ በጣም ለየቅል ነው።

ሌላው ሁለት ሰዎች ያሳዝኑኛል NotCoin ያመለጣቹ በሚል ማማለያ የጀመሩ እና የሆእነ ፕሮጀክት List ተደረገ ሲባል መስራት የሚጀምሩ ሰዎች።አሁን የተረዳሁት ነገር እዚ ስፔስ ላይ በጣም ጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚወጥሉ እና አብዛኛው ከትንሽ ግዜ በኋላ እንደሚያቆሙ ነው ።

ለማንኛውም ከሳምንት በኋላ Telegram Airdrop ወጣ ብለን ደሞ መስራት እንጀምራለን እኔም የቻልኩትን እረዳቿለው ከ እኔ በላይ ደግሞ የራሳቹ ጥረት ያስፈልጋል አልሰራ የሚላቹን ነገር በሙሉ ሰው ሳትጠብቁ ለመስራት መሞከር አለባቹ YouTube Google እያደረጋቹ መስራት ካልቻላቹ ከዚ በኋላ የሚለቀቁት ከበድ ይላሉ የማስተካክለውን ልጨራርስ እና ወደዛው እንገባለን።

Farm ከመደረግ ራሳችንን እናድን😅

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19👍12