Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🐹Hamster Kombat On CMC🔵

ያለው Maximum supply ስንት እንደሆነ ገና አልታወቀም😊
Farming የሚያልቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም Hamster

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤑BLUM

ትኬታቹን ተጠቀሙ የሚል ነገር እየወጣ ነው 👀
ዛሬ Twitter Space ላይ አዲስ ነገር ሳይወራ አይቀርም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5🤯3👍1
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code Y — • — —(DASH DOT DASH DASH) I • • (DOT DOT) E • (DOT) L • — • • (DOT DASH DOT DOT) D — • • (DASH DOT DOT) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

A • — (DOT DASH)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
P • — — •(DOT DASH DASH DOT)
H • • • • (DOT DOT DOT DOT)
A • — (DOT DASH
)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🥰1
Eth-cryptopia
🔥 ChainCrops Daily Combo Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ። አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው። Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው። ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949…
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 18th July

Classic Cars
Unicorn Breeding
Hamster Breeding

Where to find: City > Stock Exchange

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📌 PixelTap Bot አሁን ላይ እየሰራ ይገኛል!

📌 Web3 wallet connect ያላደረጋቹ አሁን አድርጉ
Eth-cryptopia
Levels 5-7 — Rare
Levels 8-9 — Epic
Level 10 — Legendary
📍 PixelTap by Pixelverse

📍 ከ Level 5 እና ከዛ በላይ የሆናቹ ከ6 ቀናት በኋላ Special Reward Claim ማድረግ ትችላላቹ!

📍 እናንተ ምን Level ላይ ናቹ እንዲሁም ምን ያህል Coin አላቹ?
👍2
🪙Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 2 1 3


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo Mine ውስጥ ግቡ ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ @EthCryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
🐹Hamster kombat new card🔥

Making decisions based on data
👍4
🍅 Tomarket Daily Secret - 20K Tomato

🍅 መጀመርያ በግራ ያለውን Hamster አንዴ መንካት፡ ከዛ በቀኝ በኩል ብቅ የሚለውን Character 5 ጊዜ በፍጥነት መንካት በስተመጨረሻም Hamsterun አንዴ መንካት

🍅 ከላይ ያሉትን Steps በፍጥነት አርጓቸው!

ያልጀመራቹ፡ https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000c4s
👍2🔥1
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Coin Telegraph(PR&TEAM)
Security Audition(PR&TEAM)
Hamster Analaytics(Special Card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
🤑NOT

NotCoin bot ላይ Withdraw ለማድረግ አስቸጋሪ ነበር አሁን እየተስተካከለ ስለሆነ ታገሱ።ከ 4 ቀን በፊት ከ አርብ ጀምሮ Withdraw ማድረግ እንደሚቻል አሳውቀው ነበር።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM