Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🐹Hamster Kombat Todays Combo

እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።

Web3 Academy launch(Special Card)
TOP 10 Global Ranking(Special card)
50M Telegram Channel(Special Card)

ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።

https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
Photo
🪙 PIXFI 🌐Bybit

አሁን ያለበት Price 🔥

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰6👍2🔥21
📌Pixel Tap Pixel Verse Task

🎈መጀመርያ ይሄን ይሄን አድርጉ ከማለቴ በፊት እዚ ውስጥ ለምን ገብታቹ መስራት እንዳለባቹ ልንገራቹ።
🌟የመጀመርያው እና ዋናው እዚ ውስጥ ገብታቹ ስትሰሩ ቦቱ ላይ እንደምንሰበስበው Pixel Point ሳይሆን ትክክለኛውን $PXL Token ነው።
🌟AirDrop ስትሰሩ Eligible እንድትሆኑ እና እንዳትሆኑ የሚያደርጓቹ ብዙ የማይገለጹ ነገሮች አሉ ይሄም አንዱ ይሆናል ብዬ አስባለው ስለዚ 1 Point እንኳን ብንይዝ ተመራጭ ነው
🌟ሌላው Bot ውስጥ የተለያዩ ታስኮች አሉ ከዚ ጋር የተያያዙ እዚ ላይ ሰርታቹ ScreeShot አድርጋቹ ቦቱ ውስጥ ገብታቹ ስትልኩለት ከፍ ያለ Coin ይሰጣቿል።
🌟ሌላኛው ይሆናል ብዬ የምገምተው ነገር ራሱን የቻለ Reward ሊኖረው ይችላል በቻላቹት አቅም በደንብ Point ሰብስቡ ይሄን ካልኳቹ ደግሞ ከመጀመራቹ በፊት ማድረግ ያለባቹን ጥንቃቄ ልንገራቹ

📌PixelTap Game Bot ላይ ያገናኛቹት Wallet እና ዌብሳይቱ ላይ የምታገናኙት ተመሳሳይ መሆን አለበት(Wallet Web3 Wallet መሆን አለበት የየትኛውንም Exchange address እንዳታስገቡ ተቀባይነት የለውም(WEB3 Wallet ማለት OKX Wallet,Metamask,Trust Wallet ,Binance Web3....ሌሎቹም አሉ ))
📌Twitter,Telegram አገናኙ የሚል ታስክ አለ እነሱ ላይ Pixel የምትሰሩበትን ወይም ታስክ የምጸሩበትን ነው የምታስገቡለት የተለያየ መሆን የለበትም። አሁን ይሄን ካልኳቹ ወደ ዋናው ስቴፕ እንሂድ።

🎈መጀመርያ ይሄን ሊንክ በመንካት ወደ ዌብሳይቱ ሂዱ https://dashboard.pixelverse.xyz/?ref=erchanprmi&v=erchanprmi85213
🎈ወይም ደግሞ Reward የሚለው ውስጥ ስትገቡ የ እናንተ UserName አለ እሱን አንዴ ንኩት Profile የሚለው ውስጥ ያስገባቿል ከ እሱ ወደታችህ መጨረሻ Go To DashBoard የሚል አለ እሱን ስትነኩት ወደተመሳሳይ ዌብሳይት ያስገባቿል።

🎈እንደገባቹ የሚጠይቃቹ በ E-Mail Login እንድታደርጉ ነው E-Mail ሙሉለት Code ይጠይቃቿል ወደ E-Mail ግቡና ኮድ ወስዳቹ LogIn አድርጉ

🎈እሱን Step እንደጨረሳቹ የሚመጣው ምስሉ ላይ እንደምታዩት ነው

🎈Wallet አገናኙ በ laptop or desktop የምትጠቀሙ Browser ላይ የምትጠቀሙትን Wallet Extension አውርዱና LOGIN አድርጉ በስልክ ከሆነ ቀጥታ ዋሌት የምትጠቀሙበትን አፕ ሰለሚወስዳቹ ችግር የለውም እንደዛ አላደርግም ብሎ ካስቸገራቹ Mises browser አውርዱና እሱ ላይ የምትጠቀሙትን ዋሌት extension አውርዱና ብሮውዘሩ ላይ ሙሉት ከዛ ማገናኘት ነው።
🎈Telegram , Twitter , Discord አገናኙ።ለማግናኘት ይሄንን ፖስት ተመልከቱ

🎈መጀመርያ Pet የሚለው አማራጭ ውስጥ ግቡና Daily PXL ውሰዱ ።
🎈Task የሚለው ውስጥ ግቡና ደግሞ የተለያዩ task አሉ የሚሰራላቹን ሁሉንም ስሩ task ካልጨረሳቹ አይሰጣቹም.
🎈ከላይ እንዳልኳቹ መጠንቀቅ ያለባቹ የሚለውን ተጠንቅቃቹ ስሩ
🎈እዚ ውስጥ የምትጨርሱትን ታስኮች በሙሉ Screen Shot አድርጋቹ ያዙ Bot ውስጥ ላሉት ታስኮች  ይጠቅማቿል።

📌የሚቸግራቹ ካለ እየተጋገዝን እንሰራለን ዛሬ ነገ ሳትሉ ጀምሩ እና ሰሩት እስካሁን ሰአት ገደብ አላበጁለትም ግን መቼ ሃሳብ እንደሚቀይሩ አይታወቅም።

📌ሌላም ለዚ AirDrop eligibility ይረዳቿል ብዬ የማስበውን አስቀምጥላቿለው ሳትሰላቹ ሞክሩ።

📌PixelTap PixelVerse መጀመር የምትፈልጉ LINK https://t.me/pixelversexyzbot?start=406432024

@EthCryptopia
👍8
🔔Tapswap USDT VS USDC The ultimate stable Coin Show Down|Tapswap Education (Round 4 Day 3 Task 1)

CODE - 7N008TQ31V

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
Eth-cryptopia
📌Pixel Tap Pixel Verse Task 🎈መጀመርያ ይሄን ይሄን አድርጉ ከማለቴ በፊት እዚ ውስጥ ለምን ገብታቹ መስራት እንዳለባቹ ልንገራቹ። 🌟የመጀመርያው እና ዋናው እዚ ውስጥ ገብታቹ ስትሰሩ ቦቱ ላይ እንደምንሰበስበው Pixel Point ሳይሆን ትክክለኛውን $PXL Token ነው። 🌟AirDrop ስትሰሩ Eligible እንድትሆኑ እና እንዳትሆኑ የሚያደርጓቹ ብዙ የማይገለጹ ነገሮች አሉ ይሄም አንዱ…
🪙Pixel

የምትሰሩን ታስክ Screenshot አድርጉ ያልኳቹ ለዚም ነው ታስኮቹን እያያቹ አስገቡ ቦቱ በጣም አዛ ነው እንደምንም ታገሱት እና ጨርሱ።

ሌላው Dashboard ወሳኝ ነው ያልነው ምክንያት በደንብ ካያቹት Dashboard ላይ PXL ነው እየሰበሰብን ያለነው Bot ላይ ደግሞ FI ከዛ በኋላ ነው Combine ይደረግና PIXFI token የሚሆነው።

ለዛ ነው Dashboard እና Tg Bot ላይ የምትሰሩበት እና የምታገናኙት Information(Telegram , Wallet address) አንድ አይነት መሆን አለበት ያልኳቹ።

ሌላው ስንት እናገኛለን የሚለውን Too Much expect አታድርጉ።ሁሌም የምለው ነገር Multi የምትሰሩ ልጆች አንድ ዋሌት በፍፁም ለማገናኘት አታስቡ Pixel ደሞ Risk አለው እየነገርኳቹ ከላይ PIX & FI አብሮ Combine ሆኖ ነው Token የሚሆነው ስለዚ Logically አስቡት እስኪ 1 ዋሌት ላይ ብዙ አገናኝታቹ ከዛ የቱን ከየቱ Combin ያድርጉት?

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔔Tapswap Make Money In crypto (Round 4 Day 3 Task 2)

CODE - WebSocket

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🐹Hamster Kombat On CMC🔵

ያለው Maximum supply ስንት እንደሆነ ገና አልታወቀም😊
Farming የሚያልቅበት ግዜ ሩቅ አይደለም Hamster

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤑BLUM

ትኬታቹን ተጠቀሙ የሚል ነገር እየወጣ ነው 👀
ዛሬ Twitter Space ላይ አዲስ ነገር ሳይወራ አይቀርም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁5🤯3👍1
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code Y — • — —(DASH DOT DASH DASH) I • • (DOT DOT) E • (DOT) L • — • • (DOT DASH DOT DOT) D — • • (DASH DOT DOT) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

A • — (DOT DASH)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
P • — — •(DOT DASH DASH DOT)
H • • • • (DOT DOT DOT DOT)
A • — (DOT DASH
)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🥰1
Eth-cryptopia
🔥 ChainCrops Daily Combo Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ። አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው። Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው። ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949…
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 18th July

Classic Cars
Unicorn Breeding
Hamster Breeding

Where to find: City > Stock Exchange

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
📌 PixelTap Bot አሁን ላይ እየሰራ ይገኛል!

📌 Web3 wallet connect ያላደረጋቹ አሁን አድርጉ
Eth-cryptopia
Levels 5-7 — Rare
Levels 8-9 — Epic
Level 10 — Legendary
📍 PixelTap by Pixelverse

📍 ከ Level 5 እና ከዛ በላይ የሆናቹ ከ6 ቀናት በኋላ Special Reward Claim ማድረግ ትችላላቹ!

📍 እናንተ ምን Level ላይ ናቹ እንዲሁም ምን ያህል Coin አላቹ?
👍2
🪙Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 2 1 3


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo Mine ውስጥ ግቡ ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ @EthCryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia