Eth-cryptopia
4.98K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🌐OKX Wallet X 🤑TON Blockchain OKX web3 wallet ላይ Ton Blockchain support ማድረግ ጀምሯል ይህም Ton Blockchain ላይ launch የሚደረጉ Web3 App እዛ ላይ ማግኘት እንድንችል ይረዳናል። OKX App update አድርጉ Web3 App ለማግኘት። @EthCryptopia
🤩Yes Coin on 🌐Wallet

ከዛሬ ጀምሮ YesCoin OKX wallet ላይ ማግኘት ትችላላቹ።OKX App update አድርጉ።Yes Coin ብቻ አይደለም ሁሉም Web3 App Okx Wallet ላይ ታገኛላቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8👍1
🐹Hamster kombat new card🔥

Fight Fight Fight Special NewCard Time limited PPH🔥
CEO Lvl 17 ማድረስ አለባቹ


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏5😁2👍1
🔔TapswapHow to make 1M$ as a Teenager (30 Money Tips)(Round 4 Day 2 Task 2)

CODE - instamine

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51
Eth-cryptopia
🪙$PIXFI Aka Pixel Verse🙌 🪙Pixel ትላልቅ Exchange ላይ በ July18 Launch እንደሚደረግ በ Telegram ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል። @EthCryptopia
🔔PixelTap BigNews

Pixel ነገ ማታ ላይ የሰበሰብነውን ወደ ቶክን ተቀይሮ Claim አድርገን ወደተለያዩ Central Exchange እንደምንልክ እየተነገረ ነው ይሄ ሰው የተለያዩ ዜናዎችን ቀድሞ በማውጣት ይታወቃል ውስጥ አዋቂ ነው እውነት ይመስላቿል👀

ለማንኛውም ቶሎ ዋሌት አገናኙ እና ጨርሱ ከቻላቹ ሌቭል አሳድጉ ያላቹን Coin ባልላንስ ብዙ አትጠቀሙት Be Fast

Listing Announce ያደረጉ Exchange Verify አድርጉ እስካሁን Announce ያደርጉት
Bitget
Bybit
Gate.IO
HTX......

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Eth-cryptopia
🔔MuskEmpire Promoted on Notcoin Bot😊 Early መጀመር ይሻላል በሚለው ነው Share ያደረግኩላቹ ከዛ በኋላ Deep search እናደርጋለን። TapTap በማድረግ Task በመስራት Profit Per Hour በማሳደግ ያላቹን ከፍ ማድረግ ትችላላቹ። መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero449152588 …
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 17th July

Car Rentals in Dubai
OnlyFans Model
Hamster Breeding

Where to find: City > Stock Exchange

Link - https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero406432024

MuskEmpire ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ከ ሃምስተር ጋር ተመሳሳይነት ያለው ጌም ነው ያልጀመራቹ ጀምሩት ትንሽ ነገር አይቻለው ማን ላውንች እንዳደረገው እርግጠኛ ስሆን ሙሉ ማብራርያ አመጣለው ለ አሁን ሳይረፍድ ጀምሩና ስሩ Daily Check in አለው በ እሱ ብቻ እስከ 500M Coin ታገኛላቹ Profit Per Hr ማሳደግ አለባቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code L • — • • (DOT DASH DOT DOT) O — — —(DASH DASH DASH) O — — —(DASH DASH DASH) P • — — •(DOT DASH DASH DOT) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

Y — • — —(DASH DOT DASH DASH)
I • • (DOT DOT)
E • (DOT)
L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
D — • • (DASH DOT DOT)


@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Eth-cryptopia
Photo
🔥 ChainCrops Daily Combo

Daily combo ከመውሰዳቹ በፊት Daily frenzy claim አድርጉ።

አንዳንዱ ጋር Daily combo ቀድመው ሲሰሩ invalid እያለ ስለሆነ ነው።

Daily Comboከ PixelTap ጋር  ተመሳሳይ ነው ካርዶችን ጫን ብላቹ ትይዙና Order ሳታሳስቱ ማስቀመጥ ነው።

ChainCrop ለመጀመር http://t.me/chaincrops_bot?start=401698949

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 17th July

Car Rentals in Dubai
OnlyFans Model
Hamster Breeding

Where to find: City > Stock Exchange

Link - https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero406432024

MuskEmpire ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ከ ሃምስተር ጋር ተመሳሳይነት ያለው ጌም ነው ያልጀመራቹ ጀምሩት ትንሽ ነገር አይቻለው ማን ላውንች እንዳደረገው እርግጠኛ ስሆን ሙሉ ማብራርያ አመጣለው ለ አሁን ሳይረፍድ ጀምሩና ስሩ Daily Check in አለው በ እሱ ብቻ እስከ 500M Coin ታገኛላቹ Profit Per Hr ማሳደግ አለባቹ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙PixelVerse

Pixel 75M ተጠቃሚዎችን 15M በየእለቱ Active የሆነ Community ይዘው pixelChain የተባለ Gamify Blockchain ለማውጣት እየሰሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።

ይሄም የመጀመርያው እና ትልቁ Gamify Blockchain እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።ዋናው አላማ አድርጉው የተነሱት ይሄን ነው አንድ ቶክን ብቻ ከማውጣት ያለፈ በጣም ትልቅ Plan ይዘው ነው የተነሱት።🔥

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
🙌🏾 መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን🙏🏾
     
                @EthCryptopia
🫡12👍61
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 3 1 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 2 1 3


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 2  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ሁለቱንም ሞክሩ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Eth-cryptopia
🚨 Tomarket 📌 ከነገ ጀምሮ Tomarket App ላይ ሰው Invite ስታደርጉ የተለየ Reward ሊሰጧቹ ተዘጋጅተዋል 📌 ስለዚህ እስከነገ ድረስ Invite ለማድረግ ያሰባቹ ያዝ አርጉት!
🍅 TOMARKET🍅

📌 ከዛሬ ጀምሮ ለ 2 ቀናት ያክል ሰው Invite ስታረጉ ቀድሞ ከሚሰጠው Reward 2 እጥፍ ይሰጣቹሃል

📌 እንዲሁም ከ 3 በላይ Invite ካረጋቹ፡ Invite ያረጋቹት ሰው Claim ከሚያረገው 100% ታገኛላቹ!

⚠️ ያልጀመራቹ፡
https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000c4s
🔥1
Eth-cryptopia
GEMZ-COIN today combo Mine ውስጥ ግቡ ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ @EthCryptopia
📌 GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia