Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     1 3 4 2


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ጠዋት የተለቀቀው ላልሰራላቹ ይሄን ሞክሩ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code D — • • (DASH DOT DOT) E • (DOT) X — • • —(DASH DOT DOT DASH) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
O — — —(DASH DASH DASH)
O — — —(DASH DASH DASH)
P • — — •(DOT DASH DASH DOT
)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Eth-cryptopia
🪙$PIXFI Aka Pixel Verse🙌 🪙Pixel ትላልቅ Exchange ላይ በ July18 Launch እንደሚደረግ በ Telegram ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል። @EthCryptopia
🪙 PIXFI

Bybit and HTX will List PIXFI Aka Pixel Verse 🪙 with in One day July18.

ሁላቹም Wallet Connect አድርጉ PixelTap Bot ውስጥ የተዘረዘሩትን exchange ላይ Web3 wallet adress አስገቡ Incase Airdrop ያልቃል ከተባለ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
Photo
🪙 Pixel tap X Wallet

ነገ Pixel bot ላይ እንዳት Wallet እንደምታገናኙ እናሳያለን ቀላል መንገድ ነው ያን ያህል ስራ የለውም ።

መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን 🙏🏾

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍71
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31
🪙 TimeFarm

🪙 TimeFarm Oracle of Time Question (when did Labor X, the blockchain baser freelancer platform, officially launch?)
  ⭐️ Answer - November,15, 2018.

t.me/TimeFarmCryptoBot?start=zuIbdBghbDB2TgYJ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🚨 Tomarket

📌 ከነገ ጀምሮ Tomarket App ላይ ሰው Invite ስታደርጉ የተለየ Reward ሊሰጧቹ ተዘጋጅተዋል

📌 ስለዚህ እስከነገ ድረስ Invite ለማድረግ ያሰባቹ ያዝ አርጉት!
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 3 1 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
GEMZ-COIN today combo Mine ውስጥ ግቡ ከላይ የምታያቸውን 3ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ @EthCryptopia
GEMZ-COIN today combo
Mine ውስጥ ግቡ
ከላይ የምታያቸውን 3 ካርዶች ፈልጋችሁ  upgrade ከድርጉ

@EthCryptopia
Eth-cryptopia
🚨 AquaProtocol x Nomis 📌 Nomis Score MINT ያላረጋቹ 5 ሰዐት ብቻ ነው የቀራቹ! ይህን Step ያላለፋቹ ሰዎች የ AquaProtocol point Claim ለማድረግ ብቁ አትሆኑም! 📌 እንዲሁም Mint Score አድርጋችሁ NFT ያገኛችሁ ፡ Mint ያረጋቹበትን wallet ከ AquaProtocol Bot ጋር Connect ማድረጋቹን Check አድርጉ! 📌 Nomis Mint ለማድረግ…
⚠️ Attention AQUA Protocol

AQUA Protocol ላይ እስካሁን NFT Mint ያላደረጋቹ Ton ከመግዛታቹ በፊት ምን ያህል Ton እንደሚጠይቅ ተመልከቱ Score Update ለማድረግ ብቻ ይሁን መጀመርያ ገና Mint ለማድረግ ጭምር ይሄ ዋጋ እንደሚሰራ እርግጠኛ አይደለሁም ነገር ግን Mint ማድረግያ Fee ተጨምሯል አሁን።

ወደ 0.63ቶን የሚሆን ነው እየጠየቀ ያለው 0.5Ton for NFT and 0.12Ton for the gas fee

መጀመርያ የሚጠይቃቹን መጠን Check ሳታደርጉ አትግዙ ቶን።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
🪙 Pixel tap X Wallet ነገ Pixel bot ላይ እንዳት Wallet እንደምታገናኙ እናሳያለን ቀላል መንገድ ነው ያን ያህል ስራ የለውም ። መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን 🙏🏾 @EthCryptopia
🪙PixelTap

እዚ ጋር ካሉት ውስጥ የ 3 ወይም 4ቱን እንዴት Address እንደምታገኙ አሳያቿለው ሁሉም ተመሳሳይ ነው ማለት ይቻላል።

ለ አሁን የ Trust wallet እና OKX አሳያቿለው ሌላው ከከበዳቹ እንቀጥላለን።

Dashboard ላይ የሰራቹ እሱ ላይ ያለውን Wallet address Copy አድርጋቹ ቦቱ ላይ connect ማድረግ ትችላላቹ።

Recommend እያደረጉ ያለው Okx , Bybit ,Metamask ....ሌሎችም አሉ ነገር ግን DashBoard ላይ ኖረው ቦት ላይ ከሌሉ ወይም ቦት ላይ ኖሮ DashBoard ላይ የሌለ wallet አታገናኙ።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Eth-cryptopia
🪙PixelTap እዚ ጋር ካሉት ውስጥ የ 3 ወይም 4ቱን እንዴት Address እንደምታገኙ አሳያቿለው ሁሉም ተመሳሳይ ነው ማለት ይቻላል። ለ አሁን የ Trust wallet እና OKX አሳያቿለው ሌላው ከከበዳቹ እንቀጥላለን። Dashboard ላይ የሰራቹ እሱ ላይ ያለውን Wallet address Copy አድርጋቹ ቦቱ ላይ connect ማድረግ ትችላላቹ። Recommend እያደረጉ ያለው Okx…
🌐OKX

መጀመርያ OKX ትከፍታላቹ እንደከፈታቹት የሚመጣላቹ Page ላይ ከላይ Exchange እና Wallet የሚል አለ እናንተ Wallet የሚለውን ምረጡ።

ከዚ ቀዱም Wallet ከፍታቹ ከነበረ ሁለተኛው ምስል ላይ እንዳለው ይመጣላቿል ካልከፈትቹ Create wallet የሚል ይመጣል ዋሌት ከፍታቹ SeedPhrase ያዙ የማይጠፋ ቦታ።

USDT የሚለውም ምረጡ
USDT ውስጥ ስትገቡ ብዙ አማራጭ አለ ከተዘረዘሩት መካከል በቀስት እንዳለው Ethereum የሚለው ላይ መሆን አለበት። Ethereum ላይ መሆኑን ካረጋገጣቹ በኋላ Address የሚለውን Copy አድርጋቹ ያዙ Bot ውስጥ ገብታቹ OKX wallet የሚለውን መርጣቹ Copy አድርጋቹ የያዛቹትን አስገቡለት ጨርሳቿል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
Eth-cryptopia
🪙PixelTap እዚ ጋር ካሉት ውስጥ የ 3 ወይም 4ቱን እንዴት Address እንደምታገኙ አሳያቿለው ሁሉም ተመሳሳይ ነው ማለት ይቻላል። ለ አሁን የ Trust wallet እና OKX አሳያቿለው ሌላው ከከበዳቹ እንቀጥላለን። Dashboard ላይ የሰራቹ እሱ ላይ ያለውን Wallet address Copy አድርጋቹ ቦቱ ላይ connect ማድረግ ትችላላቹ። Recommend እያደረጉ ያለው Okx…
🪙TrustWallet

TrustWallet እንደከፈታቹ USDT Ethereum የሚል አማራጭ ካለ እሱ ውስጥ ገብታቹ Address ወስዳቹ ቦቱ ላይ ማስገባት ነው።

ከሌለ Manage Crypto ውስጥ ትገቡና Search ማድረግያው ላይ USDT ብላች ትፅፋላቹ ብዙ ዝርዝር ይመጣላቿል ከእሱ ውስጥ USDT Ethereum የሚለውን On Button ትነኩትላቹ ።

ከዛ ወደ መጀመርያው Page ሄዳቹ USDT Ethereum የሚለው መምጣቱን ቼክ አድርጉ ካለ እሱ ውስጥ ገብታቹ Recive የሚለውን ስትነኩት Address ያመጣላቿል እሱን ኮፒ አድርጋቹ ያዙ ወደ ቦቱ ሄዳቹ የያዛቹትን Address አስገቡለት።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🪙PixelTap

Kori Founder of CEO mentioned about dashboard it's also on of the main criteria for Airdrop.

DashBoard ላይ አሁንም Open የሆኑ Task ስሩ።

ማብራርያ ከፈለጋቹ ይሄንን Post ተመልከቱ https://t.me/EthCryptopia/835

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🐹Hamster kombat new card

Apple App Store launch(special New card)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1