Eth-cryptopia
4.99K subscribers
7.47K photos
335 videos
33 files
3.41K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
Eth-cryptopia
🔔MuskEmpire Promoted on Notcoin Bot😊 Early መጀመር ይሻላል በሚለው ነው Share ያደረግኩላቹ ከዛ በኋላ Deep search እናደርጋለን። TapTap በማድረግ Task በመስራት Profit Per Hour በማሳደግ ያላቹን ከፍ ማድረግ ትችላላቹ። መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero449152588 …
🎩MuskEmpire High rate investment Funds 16th July

Electric Vehicle Manufacturer
OnlyFans Model
Real Estate in Nigeria

Where to find: City > Stock Exchange

MuskEmpire 7M user ደርሷል ቦቱን የተቀላቀለ ሰው ብዙ Influencer Share ሲያደርጉት እያየው ነው ከዛ ያለፈ ነገር ማግኘት አልቻልኩም አሁንም እፈልጋለው እስካሁን ባለው Ton Blockchain ላይ List እናደርጋለን የሚል የራሳቸው ቃል ብቻ ነው ያለው።ያልጀመራቹ መጀመር የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ።
Link https://t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero406432024

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41😁1
🔔Tapswap The Dark Side Of Crypto |Tapswap Education (Round 4 Day 1 Task 1)

CODE - 5SP670KR66

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat 🐹Hamster ብዙ ሰዎች ጋር እየሰራ አይደለም በትእግስት ጠብቁ @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat

Hamster Kombat አሁን ላይ እየተመለሰ ነው የተወሰነ ላግ ቢኖረውም ያልሰራላቹ በዚ 1 ወይም 2 ሰአት ውስጥ ይስተካከላል Internal Error ነው ሰርቨር መጨናነቅ ያጋጥማል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1👍1
🪙Pixel Tap

PixelTap በተመሳሳይ ለረጅም ሰአት እየሰራ አይደለም ምክንያቱ በ Bot እና Dashboard ላይ የተለያዩ አዳዲስ ነገሮች ለመጨመር እየሰሩ ስለሆነ እንደሆነ የ Pixel Group Moderator አሳውቋል።

ሁላቹም በ ትእግስት ጠብቁ ሲስተካከል ስለሚያሳውቁ በየግዜ ቼክ ለማድረግ አትግቡ ባላንስም ሆነ ማንኛውም ነገር የትም አይሄድም😊

ምን አልባትም ትልቅ አዲስ ነገር ይዞ ሊመጣ ይችላል የሚል መልእክትም አብረው አስተላልፈዋል🔥
🪙Maybe a big new feature is coming soon! 🧐

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21🔥1
Eth-cryptopia
🔔Tapswap The Dark Side Of Crypto |Tapswap Education (Round 4 Day 1 Task 1) CODE - 5SP670KR66 ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊 Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video…
🔔Tapswap Crypto is not real money! Will cryptocurrency REPLACE fiat money?(Round 4 Day 1 Task 2)

CODE - parachain

ወድያው ኮድ ስታስገቡ አይሰራም የ Video ደቂቃው ሲያልፍ ኮድ ሙሉ Max 5 ደቂቃ ቆይታቹ አስገቡ😊

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ እኛ Code ፖስት ስናደርግ አብረን ስም እየፃፍን ስለሆነ  ለማግኘት አትቸገሩም።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🚨 AquaProtocol x Nomis

📌 Nomis Score MINT ያላረጋቹ 5 ሰዐት ብቻ ነው የቀራቹ! ይህን Step ያላለፋቹ ሰዎች የ AquaProtocol point Claim ለማድረግ ብቁ አትሆኑም!

📌 እንዲሁም Mint Score አድርጋችሁ NFT ያገኛችሁ ፡ Mint ያረጋቹበትን wallet ከ AquaProtocol Bot ጋር Connect ማድረጋቹን Check አድርጉ!

📌 Nomis Mint ለማድረግ 0.12 Ton እንደሚያስፈልግ አይዘነጋም!
👍21
Eth-cryptopia
5 ሰዐት ብቻ ነው የቀራቹ!
⚠️ Attention
በተሰጠው የቀን ገደብ ውስጥ ብዙ ሰው Mint ሰላላደረገ ለ 2 ቀን ተራዝሟል!
😡3🔥1
🪙TapSwap AllCodes

Code ማስገባት ያለባቹ ልክ የ Video ደቂቃ ሲያልፍ ነው Automate የተደረገው Watch የሚለውን ከነካን ጀምሮ እስከ 5 ደቂቃ ድርስ ምንም Code እንዳይቀበል ነው Watch በሉት እና 5 ደቂቃ ሲያልፍ ኮድ አስገቡ።

ለእናንተ ለማቅለል Code ስትነኩት  Copy እንዲሆን ተደርጎ ነው የተሰራው።

Task 1️⃣ Watch the first Video
➡️Answer 739002

2️⃣Task Watch new video
➡️Answer 5

Task3️⃣ Learn what the TON is
➡️Answer 548719

Task4️⃣ Watch the first Token Video
➡️video ተልመክቶ መጨረስ

Task
5️⃣ TapSwap Education
➡️Answer 030072

Task6️⃣ New in the Crypto World
➡️Answer 739551

Task7️⃣ Learn 5 Crypto Terms
➡️Answer 2614907

Task8️⃣ Tapswap Education - what the bitcoin is?
➡️Answer D57U94

Task
9️⃣ How You Can Make Money When Crypto are Falling
➡️Answer genesis

Task
1️⃣0️⃣ Drops And Rises
➡️Answer 27F53K9

Task
1️⃣1️⃣ 5 Ways to Make money on Crypto
➡️Answer encryption

Task
1️⃣2️⃣ Memes And Cryptocurrencies!
➡️Answer 4D80N74

Task
1️⃣3️⃣ Ged Stared In Crypto
➡️Answer TRIBALISM

Task
1️⃣4️⃣ 8 Warren Buffetrules
➡️Answer ABENOMICS

Task
1️⃣5️⃣Fake news and Real news.
➡️Answer G5D73H20

Task
1️⃣6️⃣ Cryptocurrency Worldwide News
➡️Answer 1 3PM71AK03X
➡️Answer 2 delisting

Task1️⃣7️⃣Learn 10 New Crypto Terms
➡️Answer collateral

Task1️⃣8️⃣Top 10 Crypto Billionaires 2024
➡️Answer L6SE704V81

Task 1️⃣9️⃣ How Cryptocurrency Works
➡️Answer fibonacci

Task 2️⃣0️⃣Top 7 the most Expensive NFT
➡️Answer F35K90V3

Task 2️⃣1️⃣ What is Bitcoin?The Simplest explanation
➡️Answer liveness

Task 2️⃣2️⃣ Hot Crypto News: Ethereum ETFs -Can They Outshine Bitcoin?
➡️Answer 5J6OL847G7

Task 2️⃣3️⃣The most DANGEROUS crypto scams you SHOULD Know about
➡️Answer RANSOMWARE

Task 2️⃣4️⃣Can You Earn 1Bitcoin PerDay
➡️Answer 4K7U6E10G7

Task 2️⃣5️⃣What are and NFTs why they cost Millions?
➡️Answer tardigrade

Task 2️⃣6️⃣ What are and NFTs why they cost Millions?
➡️Answer tardigrade

Task2️⃣7️⃣ TapSwap AMA Internal: Launch Date , Token Conversion , Mining and Future features
➡️Answer F9L34V5A

Task 2️⃣8️⃣How Elon Musk Impact on crypto
➡️Answer unbanked

Task2️⃣9️⃣ Financial Face-off Bitcoin custody vs bank account |Tapswap Education
➡️Answer D5784VHPC377

Task3️⃣0️⃣ 7 AI Tools that will make you rich |Tapswap Education
➡️Answer infinite

Task3️⃣1️⃣ The Dark Side Of Crypto
➡️Answer 5SP670KR66

Task3️⃣2️⃣Crypto is not real money! Will cryptocurrency REPLACE fiat money?
➡️Answer parachain

Tapswap የ Youtube Video ስሞቹን እንስቷቸዋል ስለዚ የቱ ኮድ ለየትኛው እንደሚሰራ ለማወቅ ግድ Watch ብላቹ የ Youtube Video ስም ማየት አለባቹ ስሙን እዩትና እዚ ውስጥ ከተዘረዘሩት መካከል ፈልጋቹ ኮዱን ኮፒ አድርጋቹ አስገቡ ይሄ ሊስት ከመጀመርያው እስከ ዛሬ ድረስ ያሉትን ታስክ Code ይዟል አዲስ በመጣ ቁጥር Update ስለሚደረግ ተመለከቱት።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61
🤑BLUM

BLUM አዲስ RoadMap አውጥተዋል።ከዚ በኋላ እስከ 3 ወራት ያህል ቆይታ ይኖረዋል ከ ማይኒንግ ማለቅ በፊት።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎11👍1🔥1
🤑NotCoin new task

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤑BLUM RoadMap

BLUM RoadMap ላይ ካየሁት ነገሮች የተወሰነ ልበላቹ ከ ትላንትናው አፕዴት ስነሳ ብሉም ገና ሲጀመሩ አላማቸው Fair Distribution ነበር ነገር ግን ትላንት Invite Limitation መነሳቱ ለ Influencer ብቻ አመቺ ነው በተለይ ቶከን ኮንቨርት የሚደረግ ከሆነ የሚደረግበት ሬት ባይታወቅም የምናገኘው ቶከን በጣም ያንሳል ከ 2 ወር በፊት ጀምሮ ማይ እያደረገ 100ኬ የገባ ሰው እና ዛሬ መጥቶ በ ሪፈራል 100ኬ የሚገባ ሰው ይኖር ይሄ ጭራሽ ፌር አያደርገውም።መጀመርያም ካያቹ Ambassador Program ውስጥ የተካተቱ ሰዎች በ ሚልየን ነው የሰበሰቡት።

ሌላው ከ ሮድ ማፓቸው በመነሳት Blum App Fully Functional ሆኖ ወደ ስራ ለመግባት እስዚ አመት መጨረሻ ማለትም በ ፈረንጆቹ አመት መጨረሻ (2024) ድረስ የሚፈጅ ስራዎች ሊኖሩ ይችላሉ።
በቀጣይ ይካተታሉ ካሉት ነገር ውስጥ Tribe ወይስ እንደ ግሩፕ ፈጥሮ አብረው በመሆን የተለያዩ ተግባራትን ማድረግ እንደሚቻል ኢቭን point በፍጥነት Farm ለማድረግም እንደሚጠቅም ተናግረዋል ሌሎች Airdrop ላይ እንዳሉት በClan/group ተሰብስቦ ማይን ማድረግ ሊኖር ይችላል ሞር ሲወጣ የምናየው ይሆናል።

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     1 3 4 2


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 2 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ጠዋት የተለቀቀው ላልሰራላቹ ይሄን ሞክሩ

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
Eth-cryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code D — • • (DASH DOT DOT) E • (DOT) X — • • —(DASH DOT DOT DASH) @EthCryptopia
🐹Hamster Kombat Morse code

L • — • • (DOT DASH DOT DOT)
O — — —(DASH DASH DASH)
O — — —(DASH DASH DASH)
P • — — •(DOT DASH DASH DOT
)

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8
Eth-cryptopia
🪙$PIXFI Aka Pixel Verse🙌 🪙Pixel ትላልቅ Exchange ላይ በ July18 Launch እንደሚደረግ በ Telegram ገፃቸው ላይ አሳውቀዋል። @EthCryptopia
🪙 PIXFI

Bybit and HTX will List PIXFI Aka Pixel Verse 🪙 with in One day July18.

ሁላቹም Wallet Connect አድርጉ PixelTap Bot ውስጥ የተዘረዘሩትን exchange ላይ Web3 wallet adress አስገቡ Incase Airdrop ያልቃል ከተባለ😊

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Eth-cryptopia
Photo
🪙 Pixel tap X Wallet

ነገ Pixel bot ላይ እንዳት Wallet እንደምታገናኙ እናሳያለን ቀላል መንገድ ነው ያን ያህል ስራ የለውም ።

መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን 🙏🏾

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍71
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo

PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31
🪙 TimeFarm

🪙 TimeFarm Oracle of Time Question (when did Labor X, the blockchain baser freelancer platform, officially launch?)
  ⭐️ Answer - November,15, 2018.

t.me/TimeFarmCryptoBot?start=zuIbdBghbDB2TgYJ

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🚨 Tomarket

📌 ከነገ ጀምሮ Tomarket App ላይ ሰው Invite ስታደርጉ የተለየ Reward ሊሰጧቹ ተዘጋጅተዋል

📌 ስለዚህ እስከነገ ድረስ Invite ለማድረግ ያሰባቹ ያዝ አርጉት!
🪙MEMEFI COMBO

👨‍💻 Code     3 3 1 4


👨‍💻 Code 
1 ➡️ መጀመርያ 3 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
2 ➡️ ቀጥሎ 3  ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
3 ➡️ ቀጥሎ 1 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ
4 ➡️ በመጨረሻ 4 ቁጥር ያለበትን አካባቢ ትነካላቹ 5 ሰከንድ ጠብቁት ትክክል ከሆናቹ 500kCoin ይሰጣቿል።

ግዴታ ቁጥሩ ያለበትን አይደለም መንካት ያለባችሁ ቁጥር የተጻፈው የ ቁጥሮቹ ቦታ ከየት እስከየት እንደሆነ ለመለየት የተሰራ ቻርት ስለሆነ ነው ለምሳሌ 1 ቁጥር  ከሆነ መንካት ያለባቹ ቻርቱ ላይ 1 ተብሎ ተጽፎ የተከበበት ቦታ በሙሉ የ 1 ቁጥር ቦታ ለሌላውም እንደዛው

  https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_9c4f718bb8

@EthCryptopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1