Eth-cryptopia
4.69K subscribers
7.86K photos
366 videos
34 files
3.58K links
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥
በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group

Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Download Telegram
All inflow from Bitget to Hacker wallet👀

@EthCryptopia
❤2
Eth-cryptopia
Photo
Announcement from Bitget CEO
Bitget Cold wallets are safe only their hot wallet affected in this attack and they lost $351.6M with in 3 hours

@EthCryptopia
😱10
Eth-cryptopia
Announcement from Bitget CEO Bitget Cold wallets are safe only their hot wallet affected in this attack and they lost $351.6M with in 3 hours @EthCryptopia
⌨👨🏽‍💻BITGET HACKER

📌The hacker still holds $183.3M in multiple wallets. And they are swaping assets.

@EthCryptopia
❤1
⌨👨🏽‍💻CEX Safety ?

📌With in 13 years 20 crypto currency exchanges Get hacked and most of them are hacked bay The Lazarus Group. Lazarus group are the main suspect of Bitgets hack incident.

@EthCryptopia
👍3❤1
⚠️Alert

📌COVID or ከ COVID ጋር ተመሳሳይነት ያለው Virus እንደ እዲስ እየተስፋፋ ነው።
https://pmc19.com/

@EthCryptopia
😭6
Any Mancity fan here👀

@EthCryptopia
😁7👎2😢1
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: 🇰🇵 North Korean hackers have now stolen over $1 billion worth of crypto this year following $350 million Bitget hack yesterday.

@WatcherGuru
👀3
😭በጣም ጓጓው ለማየት ሰው ግን Data እየሞላ Wifi እየከፈለ ያያል እንደዚ አይነት ዝባዝንኬ

@EthCryptopia
😁9❤1😢1
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: OpenAI says rogue AI agents leaked ChatGPT user images online.

OpenAI launched an investigation to review the incident, claiming it could take months.

The rogue AI agents posted at least 53 user images online.

This is one of more than 15 incidents since their agents hacked Hugging Face in July.

@WatcherGuru
🤔5❤1🤯1
✝እንኳን አደረሳቹ✝

@EthCryptopia
❤8🔥2
🙌🏽እንዴት ነው የበአሉ ድባብ ደሞ ሀገራችን በሙሉ ሰላም ሆና የምናከብርበት አመት በአል ይምጣልን🙏

@EthCryptopia
❤15
GM ma people 🙌

@EthCryptopia
😁9
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
" በተወሰደው ድንገተኛ እምርጃ ተቸግረናል " - የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው ዜጎች

ሰሞኑን ከተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ከመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም ለሊት ጀምሮ በትግራይ ክልል የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች በጅምላ ታግደዋል።

በዚህም ምክንያት በርካታ ዜጎች ገንዘባቸውን አውጥተው መጠቀም፣ መገልገል አልቻሉም። በርካታ ዜጎችም እየተጉላሉ ይገኛሉ።

መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ዜጎች፤  ምክንያቱ እንኳን ሳይነገር ለምን እንዲህ ያለው እርምጃ እንደተወሰደ እንዳልገባቸእ፣ በድንገተኛው እገዳ በጣም መቸገራቸውን ፤ የመስቀል በዓልን ለማክበርም ችግር ገጥሟቸው እንደነበር ገልጸዋል።

እስካሁን ድረስ በምን ምክንያት እገዳ እንደተጣለ ለህዝብ ወጥቶ ያስረዳ አንድም አካል የለም።

አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ባንክ በአዲስ አበባ ያሉ ደንበኞቹ የታገደባቸውን ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ማመልከቻ እንዲያስገቡ እያደረገ ነው።

ለደምበኞች መፍትሄ ለመስጠት በሚል 13 ቅርንጫፎች በስራ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።

እነዚህም ፦
• አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
• አቃቂ
• ተክለሃይማኖት
• ንፋስ ስልክ
• ሾቤ አያት
• ስድስት ኪሎ
• ሲኤምሲ (CMC)
• ተፈራ ደግፌ
• መሪ
• ጠመንጃ ያዥ
• ቴሌ መድኃኔዓለም
• ጦር ኃይሎች ናቸው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጎ ነበር። በዚህም በርካታ በትግራይ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ከፍተው የታገደባቸው ዜጎች ለማስለቀቅ ለበርካታ ሰዓታ ረጅም ሰልፍ ይዘው ታዝቧል።

ከጥዋት ጀምረው የተሰለፉ በርካታ ዜጎችንም አግኝቷል።

በተመለከትናቸው የባንኩ ቅርንጫፎች የሒሳብ ባለቤቶች (የሒሳቡ ሕጋዊ ወኪል) ወደ ተጠቀሱት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ ማንነታቸውን፣ ፊርማቸውንና አስፈላጊውን መረጃ ካረጋገጡ በኋላ የታገደውን ሒሳባቸውን ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች የማዛወርና የማንቀሳቀስ ቅጽ እንዲሞሉ እየተደረገ ይገኛል። ነገር ግን የሂሳብ ቁጥሮቹ መንቀሳቀስ የሚጀምሩት አስፈላጊውን የማረጋገጥ ስራ ከተሰራ በኋላ መሆኑ ታውቋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ከሚገኙት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አንዱን አናግሯል።

ይኸው ሰራተኛ " ተገልጋዮቹ  የፋይዳ መታወቂያቸውን ኮፒ በመያዝ በአካል ባመለከቱበት በ24 ሰዓታት ወስጥ የታገደው የባንክ ሂሳባቸው ይለቀቃል " ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለምን የባንክ ሒሳቦች እንደታገዱ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ይሰራል።

በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አፋር እንዲሁም አማራ ክልሎች ዳግም ባገረሸው ጦርነት የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች መቋረጣቸው ይታወቃል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስረከም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia
❤4😢3👍1😡1
አይጥማ ከለር ቢኖር እገዛ ነበር😊

@EthCryptopia
😁17
🕹 Telegram Wallet

📌Wallet Rebrand to Walt

@EthCryptopia
❤2
💵Ethiopian Birr exchange Rate

📌Bank Rate 1$ = 162.47 Birr
📌Black Market Rate 1$ = 195.6Birr
👀

@EthCryptopia
💔11
💵የ ETB የመግዛት አቅም የወረደበት ምክንያት የጦርነት ድጋሜ መቀስቀስ ነው።አንድ ሀገር ላይ ጦርነት ወይንም በሽታ ቢከሰት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሀገሪቱ ገንዘብ የመግዛት አቅምን ያዳክማል።ማንኛውም አይነት እቃ ጭማሪ ይከሰታል ፣ ለጦርነት የሚውሉ እቃዎች በውጭ ምንዛሬ እናስገባለን ፣ መድሀኒት የመጀመርያ እርዳታ እቆችም እንደዚው ፣ የነዳጅ ፍላጎት ይጨምራል ተጨማሪ ነዳጅ ማስገባት ይኖርብናል ፣ ሰዎች እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ግብር ከፋይ ይቀንሳል ፣ ኢንቨስተር ፍላጎት ያጣል እነዚ ሁሉ ነገሮች በአንድ ነገር ምክንያት ይፈጠራሉ።ሀገሪቱ ላይ ላይ ከዚ ነገር በፊትም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት አለ አሁን ደግሞ የባሰ ይሆናል የሚገርመው የ ሀገራችን ብር እራሱ ከፍተኛ የ ካሽ እጥረት አለ እንኳን የውጪ።

@EthCryptopia
😭10