በሃገራችን የመንገድ ላይ ግብር ሊጀመር ይሄ ግብር የመኪና ባለቤቶች ላይ የሚጣል ሲሆን ቦሎ ሊያድስ ሲሄድ አንድ ባለ ንብረት አብሮ መንገድ ልተጠቀመበት ግብር ይክፍላል ማለት ነው። ከታች የተያያዙትን ፖስቶች አንብቡት እዚው ነበር የለቀቅነው
📌IMF Post 1
📌IMF Post 2
📌IMF Post 3
🙌🏾በቀጣይ አመት 1.5 ትሪየን ገንዘብ በ ግብር የመሰብሰብ እቅዳቸውን አትርሱት። የዘንድሮ ግብር ከ አምናው እራሱ እጥፍ ነው የተደረገው ምንም እንደበፊት መተው ምናምን አይገምቱላቹም ቀጥታ የትኛውም ስራ ላይ የተሰማራ ሰው የሚከፍለው ግብር ከዛረ አመት እጥፍ ነው።
@EthCryptopia

😁12🔥2
Eth-cryptopia
እንኳን Europe እዚ Mozambique ምናምን እራሱ ቢሆን አጠፋለው እኔ እራሱ ብሆን😅 @EthCryptopia
እኔን ላኩኝ እስኪ ይዣቸው ልምጣ ✌🏽😁
😁13👎3
Forwarded from Watcher Guru
⚡️ JUST IN: US and Israel are preparing one of the harshest bombing campaigns to date against energy infrastructure in Iran, CBS reports.
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor's Strategy authorizes plans to sell up to $5 billion in Bitcoin.
@WatcherGuru
@WatcherGuru
😁6💔3❤2
Forwarded from Trade Watcher
The service provides firms with a direct, licensed, real-time feed of the platform’s most market-moving content, according to the company's CEO. It reportedly costs up to $100,000 per month.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Michael Saylor says he "never sold" his personal Bitcoin.
"Strategy is a public company, not my wallet."
@WatcherGuru
"Strategy is a public company, not my wallet."
@WatcherGuru
😁8❤1👍1
XAUUSD AKA GOLD
Gold በዚ ሬንጅ ውስጥ 43 ቀናትን አስቆጥሯል።በዚ ሳምንት ባሉት ዜናዎች ጥሩ እንቅስቃሴ የነበረው ቢሆንም ተመልሶ ተመልሶ ከዜናው በፊት ወደነበረበት ዋጋ ደርሶ ነበር።
What's the next move on your opinion👀
@EthCryptopia
Gold በዚ ሬንጅ ውስጥ 43 ቀናትን አስቆጥሯል።በዚ ሳምንት ባሉት ዜናዎች ጥሩ እንቅስቃሴ የነበረው ቢሆንም ተመልሶ ተመልሶ ከዜናው በፊት ወደነበረበት ዋጋ ደርሶ ነበር።
What's the next move on your opinion👀
@EthCryptopia
❤4👎3
Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
🧹Because Telegram quickly removes illegal content from public groups using user reports, AI filters, content hashes, and other moderation tools, the attacker had to resort to a technical trick. He inserted AI-modified illegal content by editing an old message in an active group chat. As a result, the content was effectively hidden from the group’s members, preventing them from seeing and promptly reporting it.
🤝 From a practical standpoint, illegal pornographic content in Telegram’s public groups is not a systemic problem. Our moderation is effective. The fact that attackers must resort to backdated, effectively invisible content and other technical tricks proves this.
⚠️ However, there are two important lessons here for app developers and online communities:
— Extortionists have found a way to manipulate Apple into overreacting. Apple removed Telegram from the App Store before contacting us. This creates a potential systemic risk for every mobile app that hosts user-generated content. If an app used by more than a billion people can be removed from the App Store without prior warning, any app can be.
— The tactics used by takedown extortionists are evolving, putting communities across social platforms at risk. Telegram has extensive experience identifying the tricks used by coordinated reporting gangs and protecting legitimate communities (even when doing so risks our own app being temporarily removed from the App Store). Other platforms may not be equally prepared.
Stay vigilant! ☝️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Telegram Safety Overview
Discover how Telegram enforces safety through proactive moderation, AI tools, user reports, and collaborations with global organizations. Explore efforts against CSAM, terrorism, and illegal content with ongoing transparency.
📌የ Electric መኪና አሁን ሃገራችን ላይ እንደ አሸን ነው የገቡት ያው አንድ አንዱ ዝም ብሎ ስም ተለጥፎላቸው የገቡ እራሱ በሽ ናቸው የሚገርመው ገና ችግሩ ስላልመጣ ነው ሰው ዝም ብሎ እየገዛ ያለ የሚመስለኝ። ይሄ BYD Seagull መኪናው በውጪ አለም ከ 8ኬ እስከ 10ኬ ድረስ ዋጋ ያለው ሲሆን Battery ድንገት ቢፈልግ ግን ለዚ መኪና Average $4.5K ታወጣላቹ እና ግን ልክ ነው ብላቹ ታስባላቹ 👀
✌🏽ዋጋው ብቻ አደለም እንደልብ መለዋወጫ የለውም በግል ታዞ ምናምን ካልመጣ በስተቀር በተለይ ባትሪ ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ልክ መኪናዎቹ የባትሪ አቅማቸው እየደከመ ሲሄድ ነው ትልቁ ችግር የሚመጣው።
@EthCryptopia
✌🏽ዋጋው ብቻ አደለም እንደልብ መለዋወጫ የለውም በግል ታዞ ምናምን ካልመጣ በስተቀር በተለይ ባትሪ ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ልክ መኪናዎቹ የባትሪ አቅማቸው እየደከመ ሲሄድ ነው ትልቁ ችግር የሚመጣው።
@EthCryptopia
👎6👍4💯1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia
መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።
መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል።
ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል።
በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል።
በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል።
ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia

😭9😁4❤1
TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
📌ከዚ ውጪ ሌላ Source አላገኘውም እስካሁን ባለው የትኞቹ እንደሆኑ እስካሁን የታወቀ የለም አብዛኛው እዚ የምንጠቀምባቸው Exchange እዚ ሃገር እንዳይሰሩ ስለመታገዳቸው ከ Exchange ለ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተጠቃሚዎቻቸው ምንም አይነት ማሳወቅያ አላኩም ያው እስካሁን የለም ብለን እንያዘው ነገር ግን ቀስ ብሎ አይቀርም የ ዘፈን ዳር ዳሩ እስክስታ ነው ነገሩ ስለዚ ተጠንቀቁ ።
😢6❤1